የታላቁ ዓድዋ ድል ምስጢር

(የመጨረሻ ክፍል) በመጀመሪያ ክፍል መጣጥፍ የጦርነቱን አነሳስና የጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን የውጊያ ስትራቴጂ አጋርቻለሁ። በዛሬው መጣጥፍ ደግሞ የቀሩ የውጊያ ስልቶችንና የዓድዋን ግዙፍ አንድምታ አወሳለሁ። 3ኛ የውጊያውን እምብርት የማፍረስ የመጨረሻው ታክቲክና ቅንጅት፦ የኢትዮጵያ ሠራዊት... Read more »

 ውጤታማ የፕሮጀክት አፈፃፀሞች የፕሮጀክቶች መጓተት ስብራቱን ለመጠገን

ሀገሪቱ በአንድ ወቅት ግንባታ እንደ አሸን እየፈላባት ያለች ሀገር እንዳልተባለች፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ፕሮጀክቶች ተጀምረው የማይጠናቀቁባት እስከመባል መድረሷ ይታወቃል፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ይህ ገጽታ መቀየር መጀመሩን የሚያመለክቱ እና ተምሣሌት የሚሆኑ... Read more »

 የታላቁ ዓድዋ ድል ምስጢር

(ክፍል አንድ) “የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም፣ ለድንቅ ታሪካችን የሚመጥን ውብ ሥራ!”በሚል ርዕስ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት በቴሌግራም ገጹ ባጋራው መልዕክት፤ብዙ ጊዜ ስለ ኢትዮጵያ ሲፃፍ እና ሲነገር በቅኝ ግዛት ያልተገዛን እና ነፃነታችንን ጠብቀን የኖርን... Read more »

የኢትዮጵያን ስጋት ግልፅ ያደረገው ዓለም አቀፋዊ ቀውስ

የዓለም ሀገራት በቀይ ባህርና በባህረ ሰላጤው (Gulf of Aden) ላይ ያላቸው ፍላጎት ከምንግዜውም በላይ እየጨመረ መጥቷል። ኃያላን ሀገራት የፖለቲካ ኢኮኖሚ ፍላጎታቸውን ለማሳካት የሚረዳቸውን ሰርጥ ለመቆጣጠር የማይፈነቅሉት ድንጋይ የማይምሱት ጉድጓድ የላቸውም። ንግድን ለመቆጣጠር፣... Read more »

ጥራት ያለው ባለሙያ ለማፍራት…..

ትምህርት የሁሉም ሙያዎች መሠረት ነው :: በትምህርት ጥራት ላይ የሚሰራ ሥራ የሌሎችን የሙያ መስኮች ጥራት ማስጠበቅ የሚያስችል ነው:: ለትምህርትና ሙያ ጥራት መምጣት ደግሞ ፈተና አንዱ አማራጭ ነው፤ ብቸኛው ነው ብሎ ማሰብ ግን... Read more »

 የምንሻት ታላቋ አፍሪካ የምትፈጠረው በታላቅ ሀሳብና ተግባር ነው ቴልጌልቴልፌልሶር (የኩሽ አሸክታብ)

የአፍሪካ ሕብረት እ.ኤ.አ በ1963 መገባደጃ ላይ 32 በሚሆኑ የወቅቱ የአፍሪካ ነጻ መንግስታት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት በሚል ስያሜ ተመሰረተ። ከአራት አስርት ዓመታት በኋላ ደግሞ የአሁኑን መጠሪያ ሊይዝ ቻለ። እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2002 የመጀመሪያውን... Read more »

አፍሪካውያን ትልልቅ አእምሮዎችን ማክበር እና ማወደስ አለብን!

አፍሪካውያን በቀደሙት ዘመናትም ሆነ አሁን ከፍ ያለ የሃሳብ ልዕልና ያላቸው መሪዎችን ማፍራት ችለዋል። እነዚህ መሪዎች ከፍ ያሉ ሃሳቦችን በማንሳት ለአህጉሪቱ እና ለሕዝቦቿ ብሩህ ነገዎችን ለመፍጠር በቁርጠኝነት ተንቀሳቅሰዋል። ሕይወታቸውን የጠየቀ መስዋእትነትም ከፍለዋል። ለእነዚህ... Read more »

ለመኖር- ከጅቦች ትንቅንቅ

ሌሊቱን ሙሉ ዕንቅልፍ ይሉት በዓይኑ አይዞርም። ቀኑን በሥራ ሲባትል የሚውል አካሉ እረፍት የለውም፡፡ እሱ ለአፍታ ዕንቅልፍ ካሸለበው የሚሆነውን ያውቃል። ቤቱን የሚገፋ፣ ማንነቱን የሚፈትን ጠላት ከጎኑ ነው፡፡ ድንገት ከተኛ ያደባው አውሬ ይነቃል፣ መድከሙን... Read more »

ራስ ላይ ማተኮር

እውቁ አሜሪካዊ ደራሲና አነቃቂ ንግግር ተናጋሪ ቶን ሮቢንስ ‹‹energy flows where the atten­tion goes›› ይላል፡፡ ጉልበትህ የሚፈሰው ትኩረትህ ወዳለበት ነው እንደማለት ነው፡፡ ለመሆኑ ትኩረት ምን ማለት ነው? ትኩረት ማለት የምትፈልገውን ነገር ማወቅ፤... Read more »

ከዳተኛው ገዳይ

እናት እና ልጅ በአንድ ቤት ውስጥ መኖር ከጀመሩ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ተቆጠሩ። ልጅ ምንም እንኳ ፊደል ቆጥሮ፤ ሥራ ይዞ፤ ኑሮ መስርቶ ከእናቱ ቤት ወጥቶ ቤተሰብ መመሥረት ቢኖርበትም፤ ያ አልሆነም፡፡ አዲስ አስራት... Read more »