ከዛሬው ችግር ባሻገር ለሚገለጹት የከተማዋ የልማት ሥራዎች

ጉዞአችን ከአራት ኪሎ ወደ ሜክሲኮ ነው፡፡ ከጎኔ የተቀመጡት አንድ የእድሜ ባለፀጋ የመንገዱን ግራና ቀኝ በአግራሞት ይቃኛሉ፡፡ የማናችንንም ትኩረት አልፈለጉም፡፡ አካባቢው አሁን ላይ ያለውን ይዘትና ቀድሞ የነበረውን ሁኔታ እያነፃፀሩ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ነበር... Read more »

 የደግነት ጥግ- የመልካምነት ዋጋ

እንደ መነሻ … ወይዘሮዋ የትናንት ሕይወታቸውን አይረሱም። ሁሌም ልጅነታቸውን ያስባሉ፣ አስተዳደጋቸውን ያስታውሳሉ። ውልደት ዕድገታቸው ሐረር ላይ ነው። ቤተሰቦቻቸው ሀብታም አልነበሩም። ድህነትን ማጣት ማግኘትን አሳምረው ያውቁታል ። ያኔ ገና ልጅ ሳሉ በብዙ ውጣውረዶች... Read more »

ሙሉ አቅምን መጠቀም!

አንዳንድ ሰው በጨዋታ መሃል ‹‹እኔ የያዘኝ ይዞኝ እንጂ ቀላል ሰው እኮ አይደለሁም›› ሲል ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል። እውነት ነው ማንም ሰው ቀላል አይደለም። ማንም ሰው ተራ አይደለም። ማንም ሰው የሚናቅ አይደለም። አቅሙን ስላልተጠቀመበት... Read more »

 ከዓባይ ግድብ 13ኛ ዓመት ባሻገር፤

 (ክፍል አንድ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈፃፀም 95 በመቶ፣ የግድቡ አጠቃላይ የሲቪል ሥራው ግንባታ ደረጃ ደግሞ 98 ነጥብ 9 በመቶ የደረሰ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ በሁለት ተርባይኖች 540... Read more »

 ዛሬም በታላቅ ማንነታችን፣ በከበረውም ስማችን እንኑር!

ሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ ፊት፣ ቀና ብላ በኩራት እንድትራመድ ካደረጓት ደማቅ ገድሎች መሀል አድዋ አንዱ ነው፡፡ አድዋ እውነት ከማይመስሉ ግን ደግሞ እውነት ከሆኑ የዓለም ታላላቅ ገድሎች ውስጥ አንዱ ለመሆን የበቃ እልህ አስጨራሽ... Read more »

 መዳብ የሆኑብን፤ በእጃችን የያዝናቸው “ወርቆቻችን”

ከወራት በፊት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዘጋጅቶት የነበረን አንድ መድረክ ለመዘገብ ወደ ጅማ ከተማ አቅንቼ ነበር። በወቅቱ የመድረኩ አጋፋሪ በከተማው ነዋሪ ዘንድ ‹‹ፔሌ›› በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት አብዱልከሪም አባገሮ “በእንኳን ደህና መጣችሁ!” ንግግራቸው... Read more »

 ዜጎች ለብሔራዊ ጥቅም በጋራ መቆም አለባቸው

የአንድ ሀገር ብሄራዊ ጥቅም በዋናነት በራሱ ሀብትና አቅም ላይ የተመሰረተ፤ በራሱ ይሁንታና ቁጥጥር ላይ የተመሰረተ ነው። ሀገር የተፈጥሮም ይሁን የሰው ሀብቷን ተጠቅማ የማደግ መብቷ የማይሸራረፍ የሉዐላዊነት መገለጫም ነው። ከሀገር ሲያልፍ ከውጭ ሀገራት... Read more »

የተፋሰስ ልማት-ለምርታማነት

የተፋሰስ ሥራ ከማኅበረሰብ አቀፍ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎች አንዱ ሲሆን፤ በግብርና ምርት ሥርዓቶች ላይ ለሚተገበሩ የሥነ ምሕዳር ሂደቶች ውጤታማነት የሚኖረው አስተዋፅዖ የጎላ ነው። በኢትዮጵያ ከ1970ዎቹ አንስቶ የተፋሰስ ልማት ወይም የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች... Read more »

ማርሽ ቀያሪው የካፒታል ገበያ፤

የካፒታል ገበያ ሲተገበር በኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ላይ ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጣ መሆኑን፤ መቀመጫውን ለንደን ያደረገው የተለያዩ ሀገራት የካፒታል ገበያዎች ላይ የባለሙያዎች ስልጠናና የአቅም ማጎልበቻ ድጋፍ የሚሰጠው “ቻርተርድ ኢንስቲትዩት ፎር ሴኪዩሪቲስ ኤንድ ኢንቨስትመንት” ገልጾ፤... Read more »

ዴሞክራሲን በተግባር

የሰው ልጅ በባህሪው ክብርና ነፃነቱን የመጎናጸፍ፤ ልዕልናና ብልጽግናውን የማረጋገጥ፤ በጥቅሉ ራሱን ሆኖ፣ ራሱን ችሎ፣ በራሱ የመቆምም፣ በራሱ የመወሰንም ከፍ ያለ ፍላጎት አለው። ይሄን ነፃነቱን በማንም ሊነጠቅ፤ በማንም ሊነፈግ አይሻም። ይሄ ፍላጎቱ ደግሞ... Read more »