መልካሚቱ እረኛ – ስለ አንዲቱ ግልገል …

እንደ መነሻ … ሀድያ ዞን ‹‹እሙጩራ›› ቀበሌ መሬቱ ለምለምና አረንጓዴ ነው። ስፍራው ያሉ ነዋሪዎች እንሰትና ቡና ያመርታሉ። ከአብዛኞቹ ጎተራ በቆሎና ስንዴ ይታፈሳል። መሬቱ የሰጡትን አብቃይ ነውና ጠንካሮቹ አርሶአደሮች ዓመቱን ሙሉ ሥራ አይፈቱም።... Read more »

መተባበርንና መቻቻልን የሚያጎለብቱ ተግባሮች ይጠናከሩ!

ዘመናትን የተሻገረ ሀገረ መንግሥት አላት። አያሌ የብርሃንና የጨለማ ጊዜያት ተፈራርቀውባታል። ዛሬ ለመቆሟ ትናንት የተተከሉት ምሰሶዎች ምክንያት ናቸው። ለእዚህም ነው ወጀብ በመጣ ቁጥር መሠረቷ የማይነቃነቀው፤ ይልቁንም የጠበቀው። ህብርና ኅብረት መገለጫዎቿ ናቸው። ሃይማኖት፣ ባህል፣... Read more »

 እንደ ንስር አሞራ ሕይወትን መቀየር !

ንስር አሞራ እስከ 70 ዓመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው። ነገር ግን 70 ዓመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለትም ከ35 – 40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል። የመጀመሪያው ምግቡን ለማደን... Read more »

 ድንበርተኞቹ

እኛ ኢትዮጵያውያን የመሬትና የድንበር ጉዳይን የሕልውና ጥያቄ አድርገን እንወስደዋለን። ለነገሩ አያት ቅድመ አያቶቻችን እፍኝ አፈር ተዘግና ከሀገራችን እንዳትወጣ ሲሉ አይደል ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉት። ይህ ጉዳይ ወደ ግለሰቦችም ወርዶ ደም አቃብቷል፡፡ ጎረቤታሞቹ በፍቅር... Read more »

 የኢትዮጵያዊነት የትውልድ አደራ

የትውልድ አደራ በኢትዮጵያዊነት በትላንት በዛሬና በነገ የሚመነዘር የታሪክ ውርርስ ነው። ውርርሱ ከአንድ ወገን ብቻ የሆነ ሳይሆን ከእርስ በርስ መሰጣጣት፣ ከእርስ በርስ መተሳሰብ፣ ከእርስ በርስ መከባበር፣ ከእርስ በርስ መደማመጥ እና ከብዙሀነት ውስጥ የሚመዘዝ... Read more »

እንደ ንብ አብረን እንደ አንበሳ ተከባብረን!

ጣሊያናዊውሴቺ (Cecchi) የተባለው ተጓዥ ኢትዮጵያን አይቶ “የሰዎችን ሕብረ ቀለም ከኢትዮጵያ ውጪ አይቼ አላውቅም ሲል ጽፏል፤ ኢትዮጵያን ለመግለፅ “መካነ ሕዝብ “ የሚለውን ሀረግ ተጠቅሟል። የ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንግሊዛዊ አሳሽ ሔነሪ ብላንክ በበኩሉ... Read more »

ረመዳን እና መንፈሳዊ ትሩፋቶቹ

መቼም የረመዳን ወር ጨረቃዋ ስትወጣ፣ የረመዳን ወር ውብ ድባብ አየሩን ሲሞላ ሕዝቡ እዝነትን ይላበሳል። የደረቀው ልብ ወደ መርጠቡ ያዘነብላል፣ አስቸጋሪው ፀባይ ይለሰልሳል፤ ይህ እውነታ አንዳች መለኮታዊ ምስጢር ስላለው አፈንግጦ የከረመው ሁላ ተጣጥቦ... Read more »

 ከሩዋንዳ የዘር እልቂት በስተጀርባ

የእርቅ፣ የይቅርታ፣ የፍቅር ተምሳሌት፣ አባት፣ ረቡኒ/አስተማሪ/ የሆኑት የደቡብ አፍሪካ የፀረ አፓርታይድ ትግል መሪና የነፃዋ ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ/ማዲባ/ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1995 ለንባብ በበቃው” Long Walk to Freedom” በተሰኘው... Read more »

 ረመዳን፤ እስልምና እና እሴቶቹ

ታሪክ እንደሚያስረዳው፣ ነብዩ መሐመድ የእስልምና እምነት በመካና አካባቢው በሚሰበክበት ዘመን በአንዳንድ ቀንደኛ ነጋዴዎች፣ ባለሥልጣናት እና መሰል አካላት ተቃውሞ ሲደርስበት እምነቱ በትክክል የገባቸው ተከታዮቻቸውን ወደ ኢትዮጵያ በመላካቸው ምክንያት እስልምና ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያውያን እምነት ሆኗል።... Read more »

 የፀጥታው ምክር ቤት ፍልስጤም ባቀረበችው ማመልከቻ ላይ ሊመክር ነው

የተባበሩት መንግሥታት(ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ፍልስጤም የተመድ ሙሉ አባል ለመሆን ያቀረበችውን ማመልከቻ ለሚመለከተው ኮሚቴ መርቷል። የፀጥታው ምክር ቤት ፍልስጤም ያቀረበችውን ማመልከቻ በዚህ ወር እንደሚመክርበት ተገልጿል። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት የፍልስጤም አስተዳደር ያቀረበውን የተመድ... Read more »