አረሞቹ ይነቀሉ !

ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት ነው። ያለ ሰላም ወጥቶ መግባት፣ ዘርቶ መቃምም ሆነ ወልዶ መሳም፣ ማሳደግ፣ ወዘተ አይቻልም። ልማት ብቻ አይደለም ሰላምን የሚፈልገው። እዬዬም ሲዳላ ነው እንዲሉ ለመከራ ወቅትም ቢሆን ሰላም ወሳኝ ነው።... Read more »

 በመከባበር መተባበር

ሀገር ሰሪ ትውልድ አናጭ ከሆኑ የማህበረሰብ እሴቶች ውስጥ መከባበር ቀዳሚው ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ በዚህ የማህበረሰብ ባህልና ወግ ጥንተ መሰረቷን የማገረች የመቻቻል ደሴት ስለመሆኗ ብዙዎች ይመሰክራሉ። ብዝሀነትን በህብረ-ብሔራዊነት አቅፋ ይዛ፤ በአንድነትና በአብሮነት ወንድማማችነትን... Read more »

 “እኔ ካልሠራሁት ልክ አይደለም”

እውቅና (Recognition) እና አድናቆት (Ap­preciation) እንዲሁም ሂስ (Criticism) በልክ ሲሆኑ የሰው ልጅ ራሱን ወደ ውስጥ እንዲመለከት ያስችሉታል። ለተሻለ ሥራ እንዲነሳሳ መስፈንጠሪያ ይሆኑታል። በአንጻሩ ያልተገባ እውቅና እና አድናቆት እንዲሁም ሰዎች መሥራት የሚገባቸውን ያህል... Read more »

ስለ ሕዝባችን ሰላም ቀድመን ከራሳችን ሰላም ጋር እርቅ እናድርግ!

ሰላም የሁሉ ነገር መሠረት ነው ሲባል ከጦርነት ጭንቀት ማሳረፉ ወይም ሞትና ውድመት አለመኖሩ ብቻ ሳይሆን ጦርነትን ተከትለው የሚመጡ ብዙ ተያያዥ ችግሮች ስላሉት ጭምር ነው።በጦርነት ውስጥ ሆኖ ያደገ ሀገር የትም አይገኝም። የሩሲያና ዩክሬን... Read more »

የኮሪደር ልማትና ሰው ተኮር ተግባራት

ስምና ግብር ለየቅል እንደሚባለው አዲስ አበባ ስሟን በማይመጥን ሁኔታ ለዘመናት ኖራለች። እንደ ስሟ አዲስ ሳትሆን ከእርጅናም በታች ወርዳ ተጎሳቁላ እና ነትባ ዘመናትን ተሻግራለች። 130 ዓመታትን ባስቆጠረው ቆይታዋ ወደ ፊት ከመጓዝ ይልቅ የኋሊት... Read more »

ለደንበኞች ከበሬታ ላለው አገልግሎት እንትጋ

ድሮ ድሮ በፌስታሎች ላይ ሳይቀር “ደንበኛ ንጉስ ነው” የሚል ጽሁፍ መመልከት የተለመደ ነበር:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የደንበኛ ንጉስነት ተቀይሮ ይሆን ወይም በሌላ፣ ቢያንስ ጽሑፎቹን ማየት እየቀረ ነው:: በሀገራችን ደንበኛን ያማከለ አገልግሎት ከመስጠት... Read more »

አብሮነት ያጸናው የታሪክ ሰነዳችን

የሀገር መሀል አንጓ ሆነው ከትውልድ ትውልድ ከተሻገሩ እውነቶች ውስጥ አብሮነት ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል:: ከዚህ ስም ጋር ዳብረንና ተዋህደን ፊተኛ ሀገርና ሕዝብ ስንሆን መነሻችን ወንድማማችነት ነው:: ርቀን በክብርና በሰብዓዊነት ማማ ላይ ስንሰቀል፣ የነፃነትና... Read more »

ነገረ ቲክቶክ

(የመጨረሻ ክፍል) በክፍል አንድ መጣጥፌ ቲክቶክ በምዕራባውያን የማኅበራዊ ሚዲያና ፖለቲካ ላይ ስላስነሳው አቧራ እና ስለተደቀነበት የሕልውና አደጋ አነሳሳሁ። አሁን ደግሞ እግረ መንገድ ቲክቶክ በልጆች ስነ ልቦና እና አስተዳደግ ላይ ስለደቀነው አሳሳቢ አደጋ... Read more »

ነገረ ቲክቶክ

የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሹ ዚ ቺው፤ ቲክቶክን የሚያግደው ረቂቅ ሕግ ለሌሎች የማኅበራዊ ሚዲያዎች ጉልበት የሚሰጥ ከመሆኑ ባሻገር፤ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ አሜሪካውያንን ከሥራ ውጪ ያደርጋል ሲሉ ያስጠንቅቃሉ። በነገራችን ላይ የቻይና መንግስት የማንንም የግል... Read more »

ዜጎች ለብሔራዊ ምክክሩ መሳካት በህብረት ሊቆሙ ይገባል

ኢትዮጵያ ችግሮችን በራስ የመፍታት የቆየ እሴት ያላቸው ሕዝቦች የሚኖሩባት ሀገር ነች። ይህ ሀገር በቀል ባህል ለዘመናት ከማህበረሰቡ ጋር የኖረ ነው። ሀገሪቱን ይሄ ብቻ አይደለም ልዩ የሚያደርጋቸው። በአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የሚገኙ ሕዝቦቿ እንደባህላቸው... Read more »