አሁንም ሰላማዊ አማራጭ !

ስለ ሰላም ለመናገር ሳስብ ቀድሞ ወደ አዕምሮዬ የሚመጣው ‹‹ሰላም ሰላም ፤ ሰላም ለዓለም ሕዝቦች ሁሉ›› የተሰኘው የታዋቂውና አንጋፋው ድምፃዊ መሐመድ አሕመድ ዘፈን ነው:: ይህ ዘፈን ልክ እንደ ሀገራችን ብሄራዊ መዝሙር ሁሉም ይወደዋል፤... Read more »

ዛሬ አርብ ቢሆንም እሁድ ይመጣል …! ? “

መጋቢ ኤልደር ዊርዝሊንስ ሰሞነኛውን ስቅለትና ትንሳኤን ታሳቢ በማድረግ ” ዛሬ አርብ ቢሆንም እሁድ ይመጣል ። ” የሚል ዘመን ተሻጋሪና ወርቅ ይትበሀል ትተውልን አልፈዋል ። እኔም በምንም ሁኔታ ላይ ብሆን ቀና ቀናውን ፣... Read more »

የኮሪደር ልማቱ እና አዲስ የሥራ ባህል

ኢትዮጵያ ለዘመናት ስትፈተንባቸው ከቆየችባቸው የልማት ማነቆዎች ውስጥ የፕሮጀክቶች መጓተት አንዱና ዋነኛው ነው። ሀገሪቱ በፕሮጀክቶች መጓተት የምትታወቅና በርካታ የሕዝብ ሀብትም ለኪሳራ ሲዳረግባት የቆየች ሀገር ነች። ይህ ደግሞ ከዝቅተኛ የስራ ባህልና ከፕሮጀክቶች የሥራ አመራር... Read more »

ስለ ጤና – ከ‹‹ቡልቡል›› አዲስ አበባ…

እሳቸው… አባ ፋጂ አባቦር መልካም ገበሬ ናቸው። በሚኖሩበት የጅማ ‹‹ቡልቡል›› ቀበሌ ጉልበታቸው አያመርተው፣ እጃቸው አያፍሰው ምርት የለም። ጤፍና በቆሎ፣ በርበሬና ቡና፣ ሙዝና አቮካዶ የልፋታቸው ሲሳይ ናቸው። እሳቸው ዓመቱን ሙሉ የሚደክሙ ብርቱ ሰው... Read more »

ክብርን ከራስ – ለራስ

የሰው ልጆች ክብር በብዙ መንገድ ይገለጻል። ስለራሱ ታላቅ ቦታ የሚሰጥ ትውልድ ደግሞ ሌላውን ለማክበር አይገደውም። ሰዎች በተሻለ ቦታ በተገኙ ቁጥር አእምሯቸው ከመልካም ነገር ላይ ያርፋል። እንዲህ በሆነ ጊዜ ውስጠታቸው በጎውን እየተመኘ አካላቸው... Read more »

የአዕምሮን ጦርነት ማሸነፍ

በሕይወታችን እንዳንለወጥ ያደረጉን ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው። በጣም የምንፈልገውና በሕይወታችን ውስጥ ልናሳካ የምንመኘው ነገር እውን እንዳናደርግ ወደኋላ የጎተቱን፣ የተግባር ሰው እንዳንሆን ያደረጉን፣ እጀምራለሁ ያልነውን እንዳንጀምር፣ የጀመርነውን እንዳንጨርስ የከለከሉን በርካታ ጠላቶች አሉ። አንዳንዶቹ ጠላቶቻችን... Read more »

ለአደጋ መንስኤ እንደሆንን ሁሉ መፍትሔውም እንሁን!

በዓለማችን በአሁን ወቅት የብዙ ዜጎችን ሕይወት እየቀጠፉ ከሚገኙ ሰው ሠራሽ አደጋዎች መካከል አንዱና ዋነኛው የትራፊክ አደጋ ነው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እኤአ በ2023 ያወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው በዓለማችን በ24 ሰከንድ ውስጥ አንድ ሰው በትራፊክ... Read more »

«መንግሥትና የሕዝብ አስተዳደር» 100ኛ ዓመትን የማክበር ምጸት፤

በክፍል አንድ መጣጥፍ መንግሥትና የሕዝብ አስተዳደር “100ኛ ዓመትን የማክበር ምጸት፤”ን በተመለከተ የግል ምልከታየን ከጋራሁ በኋላ የነጋድራስ ገ/ሕይወት ባይከዳኝ ሁለቱ መጻሕፍት ማለትም “መንግሥትና የሕዝብ አስተዳደር” እና “አፄ ምኒልክና ኢትዮጵያ” በዶ/ር ሩቅያ ሀሰን የኮተቤ... Read more »

የኮሪደር ልማት የብርታትና ቅንጅታዊ አሠራር ማሳያ ነው

በአንድ ወቅት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኝ የግል ትምህርት ቤት አብረን ስናስተምር የነበረ ወዳጄን ሰሞኑን አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አገኘሁት። በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት፣ በትኩረት እየተከታተለ መሆኑን በመግለጽ ‹‹ስማርት... Read more »

“መንግሥትና የሕዝብ አስተዳደር”100ኛ ዓመትን የማክበር ምጸት፤

(ክፍል አንድ) ባለፈው ሐሙስ ሚያዚያ 17፣2016 ዓ.ም አንድ ጉምቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃ ከአንድ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ጋር ሰሞነኛ የመንግሥት ኢኮኖሚያዊ ውሳኔዎችን ማለትም የችርቻሮ፣ የጅምላ፣ የገቢና ወጪ ንግድ ለውጭ ዜጎችና ኩባንያዎች ክፍት መደረጉ... Read more »