በመሰረቱ ይኼ ርዕስ እጅግ ሰፊና በስልት ካልያዝነው በቀላሉ የማይቋጭ የህይወታችን ግማድ ነው። ይህንን ርእስ ስመርጥ እያሳሰበኝ ያለው የአገሬ ሰሞናዊ ግጭት ብቻ አይደለም፤ ግጭት በአሰሪና ሰራተኛ መሐል፤ ግጭት በወላጅና ልጅ መሐል፣ ግጭት በባልና... Read more »
ገበሬው አባወራ በከፋ ሀዘን ውስጥ ከርመዋል። ሁሌም ብቻቸውን ሲሆኑ ይተክዛሉ፡ የሚያዋያቸው ወዳጅ ዘመድ ሲያገኙ ደግሞ የልባቸውን እያወጉ፡ የትናንቱን ከዛሬው ያነሳሉ። የትዳር አጋራቸው በሞት ከተለየቻቸው ቀናት ተቆጥረዋል። ሚስታቸውን አፈር አልብሰው ከተመለሱ ወዲህ በለቅሶ... Read more »
የዘመናዊ ኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ (አርት) ሊቅ ናቸው፡፡እኝህ ሊቅ ለረጅም ዓመታት በተለያዩ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በዘመናዊ አርት(ስዕል) በመምህርነት አገልግለዋል፡፡እውቁ ሊቅ ፕሮፊሰር አቻምየለህ ደበላ በ1941 ዓ.ም አዲስ አበባ መርካቶ አካባቢ የተወለዱ ሲሆን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... Read more »
ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ አንድ የሚጠላ አንድ የሚወደድ። እንዳለው ደራሲው በመንደሩ በምትገ ኘው መንገድ አላፊ አግዳሚው በዝቷል። በጣም ጠባብ በሆነው መተላለፊያ ወከባ በመሆኑ ቀኑን ሙሉ አያሌ ሰዎች ላይ ታች ሲመላለሱ ይታያሉ። አንዳንዱ... Read more »
በተወለደችባት ከተማ በፈጠራ የታ ገዘ የንግድ ሥራን ጀምራ ውጤታማ መሆን ችላለች። በአንድ በኩል ቤተሰብ ማስተዳደር፣ በሌላ በኩል ደግሞ በሥራ ቦታ ድርጅት መምራቱን በዕለት ተዕለት ህይወቷ አጣምራ ማስኬድን ተክናበታለች። አንዱም አዳግቷት አያውቅም። ይልቁንም... Read more »
ወርሐ ነሐሴ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ስለሆነ ሽርጉድ ይበዛበታል። ከወሩ መጀመሪያ ቀን ጀምሮ እንደ አሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል የመሳሰሉ የልጃገረዶች ጨዋታዎች ይጀመራሉ። እነዚህ ጨዋታዎች ሰፊ የመገናኛ ብዙኃን ሽፋን ስላላቸው ይታወቃሉ። በትግራይ ክልል አሸንዳ፣... Read more »
ህይወት በብዙ ውስጣዊና ውጫዊ ክሮች ግማድ የተሰራች ጥበብ ናት ። ጥበብን የሚያከብራት፣ በጥሩ አያያዝ ሲኖርባት ያላስተዋለ ደግሞ እንዲሁ ያልፍባታል። ህይወትን በማስተዋል ለመምራት ታዲያ ከጭፍንና ስሜታዊ አካሄድ ራስን በማውጣት፣ የተከደኑ ውስጣዊ ዓይኖቻችንን ለመክፈት... Read more »
ዛሬ በተማሪዎች መካከል የእግር ኳስ ጨዋታ ይካሄዳል።ሁሌም ቢሆን በዚህ ሜዳ ላይ የሚኖረው ቆይታ ደማቅ እንደሚሆን ብዙዎች ያውቃሉ።ጨዋታው ባለ ጊዜ በርካቶች ከያሉበት ተገኝተው ቡድኖቻቸውን ይደግፋሉ፤ ተጫዋቾቹን ለማበርታትና የአቅማቸውን ለማድረግም የሚያህላቸው የለም። ሜዳው በዕድሜ... Read more »
የተወለዱት በቀድሞ ወሎ ክፍለሃገር ቦረና አካባቢ ሲሆን እስከ 8ኛ ክፍል እዚያው ተምረዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ደሴ በሚገኘው ወይዘሮ ስህን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። ከዚያም ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመምህርነት ዲፕሎማቸውን ካገኙ በኋላ በትግራይና... Read more »
ሠዓሊና የሥነ ጥበብ ታሪክ ተመራማሪ እሰየ ገብረመድህን እንደሚነግሩን፤ የሥዕል ጥበብ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ተጸንሶ የተወለደ ነው። የአዲስ አበባ ከተማን መቆርቆር ተከትሎ ፎቶግራፍ ተለመደ። የፎቶግራፍ መለመድ ደግሞ ለዘመናዊ ሥዕል አጋዥ ሆነ። እዚህ ላይ... Read more »