የአባት ዕዳ ለልጅ

ትውውቅ አማኑኤልንም ሆነ እሴተ ማርያምን ሳነጋግር ከ14 እና ከ15 ዓመት ታዳጊ ሕፃናት ጋር እያወራሁ ያለሁ ሳይሆን ከብዙ ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ዘንድ ምክር ልቀበል የሄድኩ ያህል ነው የተሰማኝ። ምክንያቱም ባንድም ይሁን በሌላ ከእድሜያቸው... Read more »

የጨጓራና የአንጀት ቁስለት – (አልሰር)

በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም በዚህ በሽታ የሚጠቁ ህሙማን ቁጥር ከፍ ያለ ነው። በዚህ ህመም የጨጓራው የተለያዩ ክፍሎች ወይም የትንሹ አንጀት የመጀመሪያው ክፍል (ዱዮድነም) ሊጠቃ ይችላል። ቁስለቱ ጨጓራ ውስጥ ከተፈጠረ ጋስትሪክ አልሰር ሲባል... Read more »

ለ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሰዎች ሥራ ያስገኙት ቦርዶች

ሀሳብ የማይዳሰስና የማይጨበጥ ነገር ግን ደግሞ የማንኛውም እምነትና ነገረ-ክዋኔ መነሻና መሰረት በመሆኑ የማንኛውንም ግለሰብ፣ ማህበረሰብ እንዲሁም ሀገር መነሻ ብቻ ሳይሆን መድረሻም ጭምር የሚወስን ታላቅ የለውጥ ሀይል ነው፡፡ ብዙም ይሁን ጥቂት ትንሽም ይሁን... Read more »

ማዕደ ልሳናት ለቋንቋ እድገት

የጽሐፉ ስም፡- ማዕደ ልሳናት የቋንቋዎች ገበታ የግእዝ-አማርኛ-እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ደራሲ፡- እርጥባን ደመወዝ ሞላ የገጽ ብዛት፡- 366 የመጽሐፉ ዋጋ፡- 110 ብር «ማዕደ ልሳናት የቋንቋዎች ገበታ የግእዝ- አማርኛ-እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት» በሚል ርእስ የታተመ መጽሐፍ... Read more »

በፍቅር ለሰላም እንቁም

ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ቀደም ሲል “በብሔራዊ ቴአትር”ተደርጎ በነበረው “መፍትሄው ኢትዮጵያዊነት ነው “ በሚለው ርዕሰ-ነገር ሥር ያቀረብኩት ንግግሬ መልካም ግብረ መልስ አገኘ መሰለኝ፤ በጽሑፍ በዚሁ ዓምድ ላይ ወጣ። ከዚያም በኋላ በተነጋገርነው መሰረት ዓምዱን... Read more »

ከዘጠኝ ወራት በኋላ…

ለእሷ የገጠሩ ህይወት ሁሌም ቢሆን መልካም ነበር። እሸቱን ከጓሮ፣ ወተቱን ከጓዳ፣ ዳቦውን ከማጀት እንዳሻት ለማግኘት ከልካይ አልነበራትም። ወላጆቿ በግብርና የሚኖሩ አርሶበሌ ናቸው። በረከትን በታደለው ኑሯቸው ልጆች ወልደውና ስመው በሰላም አሳድገዋል። ማንጠግቦሽም ሆነች... Read more »

«ፈረንጆቹ የናቁትና የጣሉትን የብሄርተኝነት ሃሳብ ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው» አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

የተወለደው ክብረ መንግስት ሲሆን ያደገው አርሲ ነገሌ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው እዛው አርሲ ነገሌ ነው። አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተምሯል። በአድቬንቲስት ኮሌጅ፥ ኩየራ አፍሪካ ቤዛ፥... Read more »

ውሃ በመሸጥ የሚደጎም ኑሮ

ፒያሳ ከአፄ ምኒልክ አደባባይ ቁልቁል እየተንደረደርኩ አንገቴን ወደ መርካቶ አሻግሬ ጣል ሳደርግ የአንዋር መስጂድ ‹‹ሚናራ›› ከአካባቢው ሁሉ ጎላ ብሎ ይታያል። ወዲያ አንገቴን ጠረር ሳደርግ ደግሞ የመርካቶ ሌላኛው ውበት የራጉኤል ቤተክርስቲያን ጉልላት ከሚናሩ... Read more »

ምላሳችን ስለ ጤናችን ምን ይናገራል?

ምላሳችን እንደ አንድ የሰው ነታችን ክፍል ስለ ጤናችን በርካታ ጉዳዮችን ይናገራል። የምላሳችን ቀለም በመመልከት ብቻ ለተለያዩ ችግሮች መጋለጣ ችንን መረዳት እንችላለን። ይሁን እንጂ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የምላስ ቀለም ለውጦች ሲያጋጥሙን ወዲያውኑ ወደ... Read more »

የደም ካንሰር ምንድን ነው?

 ደም የፈሳሽ እና የተለያዩ የፕሮቲን እና ሴሎች ቅልቅል ነው። ቀይ የደም ሴሎች ኦክስጅን ተሸክመው ወደ ተገቢው የሰውነት አካል የሚያደርሱ ሲሆን ነጭ የደም ሴሎች በሽታ ይከላከላሉ። ፕላትሌት የሚባሉ ትናንሽ የሴል አካሎች ሰውነታችን ላይ... Read more »