ከሦስት መቶ ወደ አምስት ሚሊዮን ብር የተመነደገው ሥራ ፈጣሪ

የምናገኘው ሰው ሁሉ የሚነግረን እየተቸገረ እንደሚኖር ነው። ጎዳና ተዳዳሪው የዳቦ መግዣ ማጣቱን ይነግረ ናል። በቪላ ቤት የሚኖረው መኪናውን ለመቀየር የተወሰነ ገንዘብ እንዳጠረው ሹክ ይለናል። ሥራ የሌለው የሥራ እድል ችግር እንደገጠመው ሲያማርር፣ ሰምተን... Read more »

ሰው ንፋስ፣እሳት፣ውሃና አፈር

ንፋስ ዘመን የመጀመሪያው የዕድሜ ዘመን ታይቶ የሚጠፋው እንደ ዘበት ሳይጠገብ የሚያልፈው የልጅነት ዘመን ነው። የንፋስ ዕድሜ ይባላል ። ጮርቃነት የሚያይልበት ቂምና ጥላቻ የሌለበት ስለ ዓለምና አካባቢው አዕምሮ በእጅጉ የሚመዘግብበት የማለዳ ዕድሜ ነው።... Read more »

ስንቅ አልባው

ቅድመ -ታሪክ በፖሊሶች የምርመራ ክፍል ድንገት በር አንኳኩተው የገቡት ባለጉዳይ የሆነውን ሁሉ መናገር ጀምረዋል። አረፍ ብለው ሀሳባቸውን እንዲያስረዱ ወንበሩን ያሳያቸው መርማሪ በትዕግስት እያዳመጣቸው ነው።ሰውዬው በእጅጉ ስለመናደዳቸው ገጽታቸው ይመሰክ ራል። በአንገታቸው ቁልቁል የሚንቆረቆውን... Read more »

«ፓርቲዎች የቦዘኔዎች ጊዜ ማሳለፊያ ሆነዋል» – አቶ ተመስገን ዘውዴ

 በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልላዊ መንግስት ሳውላ ዞን በቡልቂ በሚባል አካባቢ ከዛሬ 70 ዓመት በፊት ተወለዱ። እስከ ስምንተኛ ክፍል እዛው ሳውላ ከተማ የተማሩ ሲሆን ስምንተኛ ክፍል ከጨረሱ በኋላ ግን ወደ ንግድ ስራ ትምህርት... Read more »

የሆድ ህመም አይነቶች ከነመፍትሄዎቻቸው

ለሆድ ህመም የሚዳርጉን የተለያዩ መንስኤዎች አሉ። ብዙ ምግብ ከመብላት ጀምሮ እስከ አንጀት ካንሰር ድረስ የሆድ ህመም ብዙ መንስኤዎች አሉት። ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የሚመጣ የሆድ ህመም በዶክተር መታየት... Read more »

ጥረት ያልታደገው ትዳር እና ዳግም በረንዳ የወጡ ነፍሶች

እንደ መግቢያ ሥራው አጥጋቢ ባለመሆኑና የቤት ኪራይ መክፈል ባለመቻላቸው ትዳራቸው መፍረሱ ልባቸውን ያደማዋል። አሁን እየኖሩት ያለው ሕይወት ቤተሰቦቻቸውን ትተው በመጡ ጊዜ እንግዶቼ ብሎ በተቀበላቸው በረንዳ ላይ ነው። ከምንም በላይ ደግሞ ከበረንዳ ተነስተው... Read more »

የፊንጢጣ ኪንታሮት (Hemorrhoid

 የፊንጢጣ ኪንታሮት ወይም ሄሞሮይድ የሚከሰተው በፊንጢጣ ውስጥ የሚገኙ የደም መልስ የደም ስሮች በደም ተወጥረው ሲያብጡ ነው። የህመሙ ዋና ዋና ምልክቶች የኪንታሮት ህመም ምልክቶች እንደኪንታሮቱ ቦታ የሚወሰን ሲሆን የውስጠኛው የኪንታሮት ዓይነት ብዙውን ጊዜ... Read more »

‹‹መርፌ ወጊው ›› ስራ ፈጣሪ

ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጃንሜዳ በሚባለው አካባቢ ነው። 12 ልጆች ባሉበት ቤተሰብ ውስጥ ያደገው የዛሬው ስራ ፈጣሪ እንግዳችን አቶ ክብረት አበበ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ለመድረስ በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለይም... Read more »

አዝማሪ እና ፖለቲካ

አዝማሪ ወታደር ነው። አዝማሪ ሽማግሌ ነው። አዝማሪ መካሪ ነው፤ አዝማሪ ጠብ አጫሪ ነው። አዝማሪ ነብይ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ አዝማሪ ይሄን ሁሉ ነበር። ነበር የምንልበት ምክንያት አሁን ላይ እንኳን ይሄን ሁሉ አንዱንም ስላልሆነ... Read more »

ከፍርሃት አዙሪት መውጣት

በብዙ ምክንያት ራሳቸውን በፍርሃት አጥር ውስጥ ያጥራሉ፡፡ ፍርሃት የብዙ ጉዞዎቻችን መሰናክል፣ የዓላማችን እንቅፋትና የጥያቄዎቻችን ሁሉ አጉል ምክንያት ነው፡፡ ሰው የራሱ በሆኑ ምክንያቶች ወደ ፍርሃት አዘቅት ራሱን ይከታል፡፡ አንዳንዶች በአስተዳደጋቸው ተጽዕኖ፣ አንዳንዶች በውሎ... Read more »