ድንበር ተሻጋሪው

ውድቅት ነው። ከእኩለ ሌሊት በኋላ። በዚህ ሰዓት ብዙዎች በእንቅልፍ ላይ ናቸው። በሮች ጠብቀው ተዘግተዋል። የእግረኞች ዳና አይሰማም። ከወዲያ ወዲህ የሚሉ ውሾች እንደወትሯቸው አካባቢውን ወረው መጯጯህ ጀምረዋል። በመንገዱ አንዳንድ ስፍራዎች ስካር ያናወዛቸው ጠጪዎች... Read more »

«በሪሳ ጋዜጣ የተጀመረችው በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ፊርማ ነው»

አባ በሪሳ፣ አባ ዲክሽነሪ ልዩ መጠሪያ ስማቸው ነው። የትውልድ ቦታቸው ምሥራቅ ኦሮሚያ በወቅቱ የሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት በአሁኑ ደግሞ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ሲሆን፣ 1943 ዓ.ም የትውልድ ዘመናቸው ነው። እኚህ የ69 ዓመት... Read more »

በአንዲት የከሰል ካውያ ስራ የቀጠለች የስምንት ቤተሰብ ህይወት

ከአጼ ኃይለስላሴ የንግስና ዘመን ጀምሮ ያሉ መንግስታትን የማየት እድል አግኝተዋል። ከሸቀጣሸቀጥ ንግድ ባለቤትነት እስከ አነስተኛ የጨርቃጨርቅ ንግድ ላይ ተሰማርተው ኑሮን ሲገፉ ቆይተዋል። የህይወትን ውጣ ውረድ ቢረዱም መንገድ ዳር ቁጭ ብሎ ከመለመን ይልቅ... Read more »

ከባድ ኩላሊት በሽታ መነሻው ምንድን ነው?

ምልክቶቹ እና ህክምናውስ? ከባድ የኩላሊት በሽታ በረጅም ዓመታት ቀስ እያለ ኩላሊታችንን እየጎዳ ከጥቅም ውጪ የሚያደርግ በሽታ ነው። ከጊዜ በኋላ የበሽተኛው ኩላሊት ሙሉ በሙሉ ስራ ያቆማል። ከባድ የኩላሊት በሽታ ወይም ክሮኒክ ኪድኒ ዲዚዝ... Read more »

ከጋራዥ ነጻ አገልግሎት እስከ ቆዳ ምርት ላኪነት

በወጣትነት እድሜያቸው ለበርካቶች የስራ ዕድል መፍጠር ችለዋል። ታታሪነታቸው እና መልካም ባህሪያቸው ለስራቸው እድገት መልካም አስተዋጽኦ እንዳደረገ በርካቶች ይመሰክራሉ። ከመኪና ኪራይ እና ቱሪዝም ዘርፉ ተሳትፎ ባለፈ በቆዳው ኢንዱስትሪ ዘርፍ በተለያዩ የአሜሪካ እና አውሮፓ... Read more »

ገበሬ እና ጥበብ

ስነ ቃል የኪነጥበብ መነሻ መሆኑን የስነ ጥበብ ሰዎች ይናገራሉ። የስነ ቃል ነገር ከተነሳ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ገበሬው ነው። እንግዲህ የአገራችን ገበሬ የኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን የኪነ ጥበብም የጀርባ አጥንት ነው ማለት ነው። ወቅቱ... Read more »

ዛፍና ሰው

‹‹በደን ውስጥ ያለ ዛፍ ሲያድግ ድምፁ አይሰማም፤ ሲሰበር ግን …›› ሰዎች ሲያድጉና ሲሻሻሉ አዋጅ አያስፈልጋቸውም፤ ይህንኑ ለመስማትም ማንም ጉዳዩ አይደለም። ውድቀታቸውን ግን ሰምቶ ለማዛመት ሁሉም ይፈጥናል። ስለዚህ ውድቀትህን፣ ችግርህን፣ መከራህን ለማንም አትንገር፤... Read more »

ሁለቱ ቅድመ- ታሪክ

ሆሳዕና ተወልዶ ያደገው መኮንን ዋለ በትምህርቱ ከአምስተኛ ከፍል በላይ አልዘለለም። ሁሌም ግን ራሱን ለመለወጥ የተለየ ፍላጎት ቢኖረውም፣ሁኔታዎች እንዳሰበው አልሆን ይሉታል፤ አሁንም አርቆ ማሰብ ይጀምራል፤ ተቀምጦ ከመዋል ሰርቶ ማደር እንደሚበልጥ ገባው። ይህን ሀሳቡን... Read more »

«የብሄር ማንነትና አደረጃጀት አገዛዝ እንጂ፤ ሳይንስ አይደለም» – አቶ ሰብስቤ አለምነህ

የተወለዱት በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር በ1954 ዓም ነው። አባታቸው የመንግሥት ሠራተኛ ስለነበሩ በተለያዩ ክፍለ ሀገራት ይዘዋቸው ይዞሩ ስለነበር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በነቀምቴ ከተማ ሲሆን ስምንተኛ ክፍልን በሀዋሳ ከተማ ነው። ከዘጠነኛ ክፍል... Read more »

ውድቀት ሲመሰገን

አካባቢው ደመና የለበሰው ሰማይ የፀሐይ ብርሃን ሙቀቱን ሊያግድ አልተቻለውም። በቆላማው መሬት ሰዎች ወዲህ ወዲያ ይወራጫሉ። ሁሉም በየፊናው የኑሮ ቀዳዳን ለመድፈን ደፋ ቀና በሚልበት በዚያ ሃሩር ከጭንቅላቷ ላይ የጠመጠመችው ጨርቅ እንደ ሳር ቤት... Read more »