ሁሉም የሰው ልጅ ህሊና የሚባል ሚዛን አብሮት ተፈጥሯል። አምልኮተ ሥርዓቱ ምንም ሆነ ምን፣ የሚከተለው የዕምነት ዘውግ ምስራቃዊም ሆነ ምዕራባዊ ደግም ሆነ ክፉ፣ መራራም ሆነ ጣፋጭ ሰው በመሆኑ ብቻ ይህን መለየት የሚችልበት ህሊና... Read more »
ልጅነቱን እንደ ዕድሜ እኩዮቹ ሲያሳልፍ በባህሪው ከሌሎች ይለይ ነበር። ረባሽነቱ፣ ተንኳሽነቱና ተደባዳቢነቱ ለብዙዎች ፈተና ሆኖ ቆይቷል። ያም ሆኖ በትምህርት ቤት ውሎ ቀለም ቆጠሮ ይመለሳል። ወላጆቹ የእሱን ተምሮ መለወጥ ይሹ ነበርና የሚያስፈልገውን ከማሟላት... Read more »
የተወለዱት ማይጨው ከተማ በ1928 ዓ.ም ሲሆን የተወለዱበት ወቅት ጣሊያን ኢትዮጵያን የወረረበት ጊዜ ስለነበርም ከዚያ ጋር የተያያዘ ታሪክ እንዳላቸው ይነገራል፡፡ በደሴና አዲስ አበባ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል፡፡ ዲፕሎማቸውንም ከሐረር መምህራን ማሰልጠኛ ትምህርት... Read more »
ዘመን ተሻጋሪው የፊዚክስ ሊቅ አልበርት አነስታይን ከታላላቅ ግኝቶቹ ከአንጻራዊ እይታ፣ ለአቶሚክ ቦንብ መገኘት ፈር ቀዳጅ ከሆነው ቀመርና ከሌሎች ፈጠራዎቹ እኩል የሚታወሱለት ድንቃ ድንቅ አባባሎች አሉት። ከእነዚህ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚጠቀስለት” ችግሩን በፈጠረው አስተሳሰብ... Read more »
ዓለም አቀፉ የእርቅ፣ የሰላም፣ የግልግልና የሽምግልና ረቡኒ (መምህር ) ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ «የሰላምና ዕርቅ ትርጉምና መንገዶች» በሚለው ማለፊያ መፅሐፋቸው የሰላም የእርቅ አድማሶች በማለት በመጀመሪያ ሰው ከራሱ ጋር ከዚያ ከጎረቤቱ፣ ከማህበረሰቡ ጋር በመጨረሻም... Read more »
ስለ ሀገር ከተሰጡ ፍቺዎችና ትንታኔዎች መካከል የደራሲ ከበደ ሚካዔልን ያህል በውሱን ቃላት፤ ነገር ግን በሰፊ ዕውቀት የታጨቀ ድንጋጌ የሚሰጥ ጽሑፍ ወይንም ጸሐፊ እስከ ዛሬ አላጋጠመኝም። ከደራሲው መጻሕፍት ጋር የንባብ አንደቤቴን ማፍታታት የጀመሩኩት... Read more »
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ.ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ያደረጉት የመክፈቻ ንግግር የመንግሥትን የ2012 በጀት ዓመት ዋና ዋና ዕቅዶች ይፋ የተደረጉበት ነው። በተለይ ኢኮኖሚውን በተመለከተ በርከት ያሉ ቁምነገሮች የተቀመጡ ቢሆንም ያልተዳሰሱ... Read more »
ወደ መስቀል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ አንድ ወጣት ‹‹የኢትዮጵያ መስቀል›› የሚል ርዕስ የተሰጠው ሥዕል ሸራ ወጥሮ፤ ቀለም ነክሮ ሲጠበብበት ተመለከትኩኝ። አላፊና አግዳሚው ቆም ብሎ ግማሹ በአድናቆት ግማሹም ደግሞ አመል ሆኖበት ቆሞ ይመለከታል።... Read more »
በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ለመጠቀም... Read more »
ባለፈው ሳምንት እትማችን የነቀርሳ በሽታ ምንነት፤ መተላለፊያ መንገዶቹንና መከላከያ ስልቶችን በተመለከተ የመጀመሪያውን ክፍል ማስነበቤ ይታወቃል፡፡ለዛሬው መድሃኒት የተላመደ የነቀርሳ በሽታን ከኤች ኤቪ ጋር ያላቸውን ቁርኝት እንመለከታለን፤ መልካም ንባብ፡፡ ብዙውን ጊዜ በማህበረሰብ ውስጥ የነቀርሳ... Read more »