አዕምሮ ህመም እና ስነ አዕምሮ ሳይንስ

የስነ-አዕምሮ ሳይንስ በዓለም በተለይም በአፍሪካ ገና በማቆጥቆጥ ላይ እንዳለ በስነ- አዕምሮ ህክምና ዙሪያ የተፃፉ የተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ። በሃገራችን ኢትዮጵያ የአዕምሮ ሕመምን በተመለከተ በተለምዶ የሚሰነዘሩ የተለያዩ አባባሎች ያሉ ሲሆን በሕክምናው ደረጃ አገልግሎት የሚሰጡ... Read more »

ቦቲ ጫማ አከራዮች፣ ጫማ ጠባቂዎች እና ጭቃ ጠራጊዎች

  በአካባቢው ያለው የሚሰነፍጥ ጠረን እንኳንስ በሥፍራው ቆሞ ለመገበያየት በዚያ ለማለፍ እንኳ አስቸጋሪ አድርጎታል። እንግዳ የሆነ ሁሉ ‹‹እንጢስ! እንጢስ!›› እያለ ነው የሚያልፈው። ወዲህ ደግሞ ሻኛቸው ግራ ቀኝ እያለ የሚንጎማለል ድልብ በሬዎች አሉ።... Read more »

ኢኮኖሚውን እንደ “ጆከር” …! ?

) ዛሬ ሀገራችን ለምትገኝበት ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ፈተናዎች በተናጠል መልስ ለመስጠት ተሞክሯል። ለፖለቲካዊ ችግር ፖለቲካዊ መፍትሔ ፣ለኢኮኖሚያዊ ፈተና ኢኮኖሚያዊ መልስ፣ ለማህበራዊ ቀውስ ማህበራዊ መላ ለማበጀት ተንቀሳቅሷል ። ሆኖም በሚፈልገው ልክ... Read more »

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ ከተማ 100ኛ እና 125 ዓመት የልደት ሻማዋን ስትለኩስ ዕድል አግኝቼ እንደ ዶሮ ጫጩት ሰብስባ ስላቀፈቻቸው ጥንታዊና ዘመናዊያን ዥንጉርጉር ሰፈሮቿ አሰያየም ጥናት ብጤ ለማቅረብ ዕድል ማግኘቴን እንደታላቅ መታደል እቆጥረዋለሁ።በተለይም ለ125ኛ ዓመት... Read more »

ከምር ለምርጫው ተዘጋጅተናል?

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) በመጪው ዓመት ምርጫ መካሄድ ጉዳይ ቁርጠኛ አቋሙን ደጋግሞ አስታውቋል። ምርጫው በተያዘለት ጊዜ እንደሚከናወን ብቻ ሳይሆን ራሱም ዝግጅት ስለመጀመሩም ይፋ አድርጓል። የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮምቴ በቅርቡ ባካሄደው... Read more »

ሰብዓዊ ባሕርይ እና ሥነ ምግባር

መቼም የአንድን ቃል ትክክለኛ ፍቼ ሳያገኙ ተንደርድሮ ወደ ሥነ ጽሑፍ አራት ማዕዘን ተጉዞ የጉዳዩን ምንነት በባሕረ ገብ ለመጨበጥ እጅግ አስቸጋሪ ይሆናልና የዚህን የዛሬውን ጽሑፍ ምንነት ለመረዳት የቃሉን ትርጓሜ በተገባ ሁናቴ መገንዘብ ያሻ... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎቻችን የለውጥ ተስፋና ሥጋት

በአንድ የሚዲያ ተቋም ውስጥ በኃላፊነት በምሰራበት ወቅት ለሪፖርተርነት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ማስታወቂያ አወጣን ። የተጠየቀው በዘርፉ ዲግሪ እና ዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ ስለነበር እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች አመለከቱ ።... Read more »

“ የመማፀኛ ከተሞች…! ?

 ( Cities of Refuge ) በቁምላቸው አበበ ይማም ( ሞሼ ዳያን ) fenote1971@gmail.com በሀገራችን ከመጣው ለውጥ ማግስት ጀምሮ እንደ ኦሪት ዘመኗ እስራኤል የሰው ነፍስ በስህተት ላጠፉ ሳይሆን ሆን ብለው፣ አቅደው ፖለቲካዊ አላማቸውን... Read more »

ጀርባቸው ጎብጦ፤ የብዙዎችን ጀርባ ያፀኑ

መልካቸው አንድ አይነት ቢሆንም ባለቤቶቻቸው ግን በስም ሊጠሯቸው አይቸገሩም። ለዘመናት አገራቸውን ያገለገሉ ቢሆኑም አንድም ቀን እውቅና አግኝተው አያውቁም። አፋቸውን አውጥተው አይናገሩ ነገር ሆኖባቸው እንጂ ጀርባቸው የተላጠ፤ ሰውነታቸው የተጋጋጠ፣ አጥንታቸው ያገጠጠ በመሆኑ ስለጉዳታቸው... Read more »

ነስር

ነስር (የአፍንጫ መድማት) ዶክተር አለ በሁሉም የጤና ዘርፎች ላይ በብቁ ባለሙያዎች ለጤናዎ የሚበጅዎትን በቤትዎ ሆነው በደቂቃ 6 ብር ብቻ ወጭ እያገለገልዎት ይገኛል፡፡ በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ... Read more »