ልማደኛው ገዳይ

 ማንነቱን የሚያውቁ ሁሉ ስለ አጉል ባህሪው ይመሰክራሉ። ሁሌም በእልህና ቁጣው ይታወቃል። ቶሎ መናደድና ትዕግስት ማጣት መለያው ነው። እሱ ነገሮችን በመነጋገር መፍታት፣በመግባባት አብሮ መኖር ይሉት ነገር ገብቶት አያውቅም። ይህን ከሚያደርግ ይልቅ ኃይልና ጉልበት... Read more »

‹‹የተቀረው ዓለም የኢትዮጵያ ዕዳ አለበት›› – ፕሮፌሰር አደም ካሚል

የዛሬው እንግዳችን ፕሮፌሰር አደም ካሚል ፋሪስ ይባላሉ።የተወለዱት ሰሜን ወሎ ወርሳሚሳ በተባለች መንደር ነው፡ ፡በ1953 አካባቢ የተወለዱ ሲሆን ዛሬ የ63 ዓመት ጎልማሳ ናቸው፡፡እስከ ሰባት ዓመታቸው ድረስ ከብት አግደዋል፡፡በሰባት ዓመታቸው አካባቢ በድንገት ወላጆቻቸውን በሞት... Read more »

«በአጋሰስ ተረት» የሚደሰት ማ ይሆን?

 ማለፊያ ብዕራቸው ሞገስ ይሁንላቸውና ደራሲ ደጃዝማች ግርማቸው ተክለ ሐዋርያት ‹‹አርአያ›› በተሰኘው ዝነኛ መጽሐፋቸው የእድሜና አመለካከትን ምንነት በሚገባ እናስተውል ዘንድ ጠቅሰውታል። ዓቢይ ገጸ ባሕርይ ያደረጉት ‹‹አርአያ›› ከሀገረ ፈረንሳይ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ የሥራ ምደባ... Read more »

ፌሽታና ቱማታ

 ርዕሴ በተሸከማቸው ሁለት ቃላት ፍቺ ልንደርደር። በሀገሬ ቋንቋ የተዘጋጁት መዛግብተ ቃላት እርስ በእርሳቸው ለሚቃረኑት ለእነዚህ ሁለት መሠረታዊ ቃላት የሠጧቸው የጽንሰ ሃሳብ ትርጉሞች የሚከተሉትን ይመስላሉ፡፡ ዳሩ ድንጋጌያቸውን በማስረጃ እናስደግፍ ለማለት ያህል ካልሆነ በስተቀር... Read more »

ቀውስ እና የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሁኔታ

ለውጡን ተከትሎ ከተወሰዱ ወሳኝ እርምጃዎች አንዱና ምናልባትም ግንባር ቀደሙ እንደኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዓይነት የዴሞክራሲ ተቋማት በነጻና ገለልተኛ ሰዎች እንዲመራ የተደረገበት አግባብ የሚጠቀስ ነው፡፡ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ፒ ኤች ዲ) የሚመሩት... Read more »

የሚከራዩ ጣሪያዎች

እንደመግቢያ ምን አለሽ ተራ ከመርካቶ ደቡባዊ ክፍል የሚገኝ ሥፍራ ሲሆን፤ በተለያዩ አካባቢዎች ተፈልጎ የጠፋ ቁስ በዚህ ስፍራ የሚገኝ በመሆኑ ምንም የማይጠፋበት ስፍራ እንደሆነ ለማመላከት የተሰጠ ስያሜ እንደሆነ ሰዎች ይናገራሉ። አንዳንዶች እንደሚሉት ደግሞ፤... Read more »

ኢህአዴግ ተወዛግቦ ለምን ያወዛግበናል

 ሰሞነኛ ከሆኑትና የብዙዎቻችንን ቀልብ ከሳቡ ጉዳዮች መካከል ኢህአዴግ ወደ ውህድ ፓርቲነት ሊለወጥ ነው የሚለውን ያህል የህዝብ ጆሮ የተሰጠው ጉዳይ ያለ አይመስለኝም። በተለይም ጉዳዩ በራሱ በኢህአዴግ ውስጥ ባሉ ፓርቲዎች መካከል ተመሳሳይ አቋም ያልተያዘበት... Read more »

የደም አንጎል ውስጥ መፍሰስ እና መርጋት በሽታ

ስትሮክ የሚባለው በሽታ ከልብ ህመም ቀጥሎ የሰው ልጅን ህይወት በመቅጠፍ በ2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ እና የሰውን አካል ጉዳተኛ በማድረግ ደግሞ 1ኛደረጃ ላይ ይገኛል። በአገራችን ውስጥ የበሽታው ስርጭት ምን ያህል እንደሆነ እምብዛም ባይታወቅም... Read more »

ከታይፒስትነት ወደ ሬስቶራንት ባለቤት

በቀይ ደመ ግቡ መልካቸው ላይ ትህትናቸው ታክሎበት ሳቢ ገጽታን ተላብሰዋል። ሬስቶራንታቸውን አፄ ኃይለስላሴ ብለው ከመሰየማቸው ጋር ተያይዞ አንዳንዶች መልካቸው የንጉሱን ይመስላል በሚል የልጅ ልጅ ወይንም የቤተሰብ ዝምድና እንዳላቸው ይጠይቋቸዋል። እርሳቸው ግን ምንም... Read more »

«ኗሪ አልባ ጎጆዎች» የገጣሚው ብቻ ይሆን?

16 ዓመታት ወደኋላ እንመለስ። በ1995 ዓ.ም የታተመው የደራሲ በዕውቀቱ ሥዩም ሥራ የሆነው ‹‹ኗሪ አልባ ጎጆዎች›› የግጥም መድብል ጥቅምት 7 ቀን 1996 ዓ.ም በኢምፔሪያል ሆቴል ተመረቀ። በዚሁ ጥቅምት ወር ውስጥ በ‹‹ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ... Read more »