በአሁኑ ወቅት በአገራችን እየተተገበረ ያለው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ለአገራችን የዘመናት ችግር ፍቱን መድሃኒት መሆኑ አያጠራጥርም። እንደ ህብረቀለማዊ አበቦች በልዩነት ለፈኩት ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ልዩነትን አቻችሎ፣ ራስን በራስ የማስተዳደር መብትን አጎናጽፎ ብሄሮች በማንነታቸው ተከብረው የሚኖሩበትን... Read more »
‹‹ውቢቷ›› የሚለው ቃል ከስሟ ቀድሞ የሚገባ ቅጽል ነው። በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ስሟ ሲጠራ ‹‹ውቢቷ›› የሚለውን በማስቀደም ነው። የባህርዳር ከተማ። ‹‹ውቢቷ ባህር ዳር›› የተባለችውም በጣና ገነት በዓባይ መቀነት የተከበበች ስለሆነች ነው። ባህር ዳር... Read more »
ሀዋሳ፡- በሀዋሳ ከተማ በተለያዩ ምክ ንያቶች የተጓተቱ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ከሦስት እስከ 5 ወር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ። ፕሮጀክቶቹን ለማጠናቀቅም አንድ ቢሊዮን ብር መመደቡ ታውቋል። የማዘጋጃ ቤቱ ዋና... Read more »
አዲስ አበባ (ኢዜአ)፡- ምክንያታዊ በመሆን ነገሮችን መመርመር አለመቻላችን የፖለቲካ ቁማርተኞች መጫወቻ አድርጎናል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ፋኩሊቲ መምህር ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው እንደገለጹት፤ ግጭቶችን ለመከላከልና ለመፍታት የሃሳብ ልዩነቶች ላይ ውይይት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በፓርኪንግ ሥራ ላይ ተሰማርተው ሐሠተኛ ደረሰኞች የሚጠቀሙ ነአካላት በኤጀንሲው ሥራ ላይ ጫና እየፈጠ ሩበት መሆኑንና መንግሥትን የሚገባውውን ገቢ እያሳጣው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስዳደር ትራፊክና ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ። የፓርኪንግ ልማት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ብዝሃነትን እና እኩልነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የኢህአዴግ ውህደት እንደ ጥሩ እድል የሚቆጠር በመሆኑ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሚገባ ምሁራን እና የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና... Read more »
– 160 ሚሊዮን አንበጣ በየቀኑ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ነው – በአማራ ክልል ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰብል አውዳሚ ግሪሳ ወፍ ተከስቷል አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢ ዎች የተከሰተው የአንበጣ መንጋ እና ሰብል አውዳሚ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በተገነቡት 10ሩም የክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ህንጻዎች ላይ የአደጋ ጊዜ መውጫ አለመዘጋጀቱ አሳሳቢ ችግር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹የኢህአዴግ ውህደት የጋምቤላ ክልል ራሱን በራሱ በትክክል የማስተዳደሩን መብትና በክልሉ የሚገኘውን ሀብት የመጠቀም መብት እንደሚያጎናፅፈው አምናለሁ›› ሲሉ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት ገለፁ። የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኦኬሎ በተለይ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አላስፈላጊ የስብሰባ ወጪን በመቀነስ በአንድ ዓመት ብቻ 600 ሚሊዮን ብር ማዳን መቻሉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሃጂ ኢብሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል እንደተናገሩት፤ ቀደም... Read more »