በአማርኛ ሪሕ ተብሎ የሚጠ ራው በሽታ በአንጓ ወይም በመገጣጠሚያዎች ላይ ብርቱ የሆነ ሕመም የሚፈጥርና ምቾት የሚነሳ በሽታ ነው። ይህ በሽታ አዲስ ሳይሆን ከጥንት ጀምሮ የነበረ ነው። የዚህ በሽታ አመጣጥ ከምግብ ጋር የተያያዘ... Read more »
እጆቿ ገና ሰርተው አልደከሙም። በስሯ በርካታ ሰራተኞች ቢኖሯትም ሽርጧን አድርጋ ምርቶችን ማዘጋጀቱን የየዕለት ተዕለት ተግባሯ አድርጋዋለች። በአንድ እጇ ማስቲሽ በሌላ እጇ በወጉ የተዘጋጁ የቆዳ ቁራጮችን ይዛ ላያት አሰሪ ሳትሆን ተቀጣሪ ናት ብሎ... Read more »
ሀሳብ የሚመጣው በተለያየ አጋጣሚ ነው። ብዙ ጊዜ ግን ዘወትር ከምናሳልፍበት ጊዜ ለየት ያለ ሲሆን ነው። አዕምሯችን ሁሌም ከለመደው ነገር ወጣ ሲል እንደ አዲስ ይሆናል። ለምሳሌ የልቦለድና የግጥም ጸሐፊዎች አዲስ ሀሳብ የሚያገኙት ያልተለመደ... Read more »
የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በድ ምቀት እየተከበረ አይደለም። በመላው አገሪቱ ይከበር የነበረው አሁን ግን በአዘጋጆች አካባቢ ብቻ ሆኗል። እንዲያውም በአንድ የመንግሥት ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ለ12ኛ ጊዜ የሚል ተደጋጋሚ... Read more »
ውድ ወገኖቼ ፣ ጥሪያችንን አክብራችሁ ወደጉባኤው አዳራሽ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ፤….. ውድ እንግዶቻችን ያደረግሁላችሁን ጥሪ አክብራችሁ ወደ ሰርጉ ሥነሥርዓት ለመታደም ስለመጣችሁ ሁላችሁንም በተጋቢዎቹ ሙሽሮችና ወላጆቻቸው ስም ማመስገን እወዳለሁ። …. ውድ ምዕመናን ለምስጋና ወደቤተ እምነታችን... Read more »
ሶስቱ ጎረምሶች ጫት እየቃሙ ይመክራሉ። የያዙት ጉዳይ ከሌላው ቀን ጨዋታቸው የተለየ ሆኗል። ከሶስቱ አንደኛው ጉዳዩን በዋነኛነት ይዞ ትዕዛዝና መመሪያ እየሰጠ ነው። ከቀናት በኋላ ሊያደርጉት ባሰ ቡት ዕቅድ ላይ ሀሳብ እየሰጡ መወያየት ከጀመሩ... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን ዶክተር አለማየሁ አረዳ ይባላሉ።ተወልደው ያደጉት በቀድሞው አርሲ ጠቅላይ ግዛት በ1942 ዓ.ም ነው። ያሳደጓቸው አባታቸው መምህር ስለነበሩ በሥ ራቸው ባህሪ ምክንያት የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸው በግዛቱ ስር ባሉ የተለያዩ ከተሞች ውስጥ... Read more »
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ በበዓለ ሲመታቸው በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ባደረጉት ንግግር « …ኢትዮጵያ መሐፀነ ለምለም ናት። … “ በማለት አገራችን በታሪኳ ከገጠሟት ፈተናዎች ሁሉ በክብር... Read more »
ከወር በፊት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን(ሉሲዎቹ) ዋና አሰልጣኝ በመሆን ለአጭር ጊዜ ኮንትራት ወደ ኃላፊነት የመጣው አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው አጭር ጊዜዝግጅት በመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪካ ዋንጫ(ሴካፋ) ተሳትፎ ከአስር ቀን በፊት ተመልሷል። አሰልጣኙ በሴካፋ ቆይታው... Read more »
ክፍል አንድ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ታሪክ የሚጀምረው የሰው ልጅ ዕርምጃውን አንድ ብሎ የጀመረበትን የዘፍጥረት መነሻ ታሪኩን መሠረት በማድረግ መሆኑን የዘርፉ ልሂቃን አበክረው ሲጽፉና ሲያስተምሩ ኖረዋል። የሺህ ማይል የረጂም ታሪኩ ጉዞ መድረሻው የሀሌታ... Read more »