አዲስ አበባ፤ ቻይና ትልቋ የኢትዮጵያ የንግ ድና የኢንቨስትመንት አጋር ሆና መቀጠሏን እና በአዲሱ የፈረንጆች ዓመት 2020 በርካታ የቻይና ኢንቨስትመንቶችም በኢትዮጵያ እንደሚከናወኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ታን ጂአን ትናንትና ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በእምነት ተቋማት ላይ በደረሰው ቃጠሎ የወደሙ የእምነት ተቋማትን ለመገንባት እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ። የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት የህዝብና ሚዲያ ግንኙነት ኃላፊ አቶ መንግስቱ አለማየሁ... Read more »
( ክፍል ሁለት ) ደማሙ “ወገኛ“ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን (በቅፅል ያጀብሁት ከወግ ጸሐፊነቱ ጋር አያይዤ ስለሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ።) በለውጡ ሰሞን ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር አዘውትረን በቴሊቪዥን መስኮት የምናየውን ያህል እያየነው አይደለም። አልፎ... Read more »
የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን በዚህ ዓመት የካቲት ወር መጨረሻ ላይ ማከናወን ለሚጀምረው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቱር፣ ውድድሩን እንዲያዘጋጁ ከመረጣቸው ስድስት አገራት አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗን አሳውቋል። ይህንን አይነት ውድድር ለማዘጋጀት ከተፈለገበት ዋና ዋና ምክንያቶች መካከልም... Read more »
“ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል፣ በማለት ሰለሞን ቀድሞ ተናግሮታል። ሳትደፈር ኖራ ጨረቃም እርቃ፣ በሰው ተደፈረች ጊዜዋን ጠብቃ። ” ወደ ግማሽ ክፍለ ዘመን ሊጠጋ ከተቃረበ ዓመት በፊት ድምፃዊ መሐሙድ አህመድ ያንጎራጎረው የዜማ ግጥም ነበር። ድምፃዊው... Read more »
የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ታህሳስ 7 ቀን 2012 ዓ.ም ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ ጉዳዩ ወደሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቶታል:: ረቂቅ አዋጁ ከያዛቸው ጭብጦች መካከል ለአብነት ያህል ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በተመረቱበት ዕድሜ... Read more »
በማለዳው የጥዋቱ ቅዝቃዜ ለሣምንታት ማቀዝቀዣ ክፍል የገባ ሥጋ ይመስል ጭምትርትር ያደርጋል። የቁሩ ግሪፊያ ከጨካኞች እርግጫ ባልተናነሳ መልኩ አቅልን ያስታል። ከተራራው ግርጌ ግራ ቀኝ ሽው እልም እያለ የሚነፍሰው ንፋስ ቁም! ተከበሃል ብሎ በጣላት... Read more »
ሰሞኑን በስፋት የውይይት አጀንዳ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል መንግስት በተወሰኑ ምርቶች ላይ ሊጥል ያሰበው ታክስ አንዱ ነው። ይህ የታክስ አይነት በሙያዊ አጠራሩ ኤክሳይስ ታክስ ተብሎ ይጠራል። የኤክሳይዝ ታክስ ቀጥተኛ ያልሆኑ ታክሶች ተብለው ከሚታወቁ... Read more »
ሄፕታይተስ ለብዙ የቫይረስ ልክፍት የተሰጠ ስም ነው። እንደ ሄፐታይተስ ኤ፣ ሄፐታ ይተስ ቢ፣ ሄፐታይተስ ሲ ያሉ ጉበትን የሚያጠቁ በሽታዎች ማለት ነው። በሀገራችን በተለምዶ የወፍ በሽታ ተብሎ የሚጠራው ሄፐታይተስ ኤ ሲሆን ይህ ስያሜ... Read more »
ጋንግሪን በጣም አደገኛ የሆነ የቁስል መመርቀዝን የሚያስከትል በሽታ ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚያጋጥመው በእግርና በእጅ እንዲሁም በእግርና በእጅ ጣቶች ላይ ቢሆንም በማንኛውም የአካል ክፍል ላይ ሊከሰትም ይችላል።ከቁስሉም የሚከረፋ ግራጫ ወይም ቡናማ ዓይነት ፈሳሽ... Read more »