ትኩረት የሚሻው የባህር ዳር ከተማ ጽዳትና ውበት

‹‹ውቢቷ›› የሚለው ቃል ከስሟ ቀድሞ የሚገባ ቅጽል ነው። በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ስሟ ሲጠራ ‹‹ውቢቷ›› የሚለውን በማስቀደም ነው። የባህርዳር ከተማ። ‹‹ውቢቷ ባህር ዳር›› የተባለችውም በጣና ገነት በዓባይ መቀነት የተከበበች ስለሆነች ነው። ባህር ዳር... Read more »

በሀዋሳ ግንባታቸው የተጓተቱ መንገዶችን ለማጠናቀቅ አንድ ቢሊዮን ብር ተመድቧል

ሀዋሳ፡- በሀዋሳ ከተማ በተለያዩ ምክ ንያቶች የተጓተቱ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ከሦስት እስከ 5 ወር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ። ፕሮጀክቶቹን ለማጠናቀቅም አንድ ቢሊዮን ብር መመደቡ ታውቋል። የማዘጋጃ ቤቱ ዋና... Read more »

ምክንያታዊ በመሆን ነገሮችን መመርመር አለመቻላችን የቁማርተኞች መጫወቻ አድርጎናል – ምሁራን

አዲስ አበባ (ኢዜአ)፡- ምክንያታዊ በመሆን ነገሮችን መመርመር አለመቻላችን የፖለቲካ ቁማርተኞች መጫወቻ አድርጎናል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ፋኩሊቲ መምህር ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው እንደገለጹት፤ ግጭቶችን ለመከላከልና ለመፍታት የሃሳብ ልዩነቶች ላይ ውይይት... Read more »

ሐሰተኛ የፓርኪንግ ደረሰኞች በኤጀንሲው ሥራ ላይ ጫና ፈጥሮበታል

አዲስ አበባ፡- በፓርኪንግ ሥራ ላይ ተሰማርተው ሐሠተኛ ደረሰኞች የሚጠቀሙ ነአካላት በኤጀንሲው ሥራ ላይ ጫና እየፈጠ ሩበት መሆኑንና መንግሥትን የሚገባውውን ገቢ እያሳጣው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስዳደር ትራፊክና ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ። የፓርኪንግ ልማት... Read more »

የኢህአዴግ ውህደት ብዝሃነትን ለማጠናከር ወሳኝ መሆኑን ፖለቲከኞችና ምሁራን ገለጹ

አዲስ አበባ፡- ብዝሃነትን እና እኩልነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የኢህአዴግ ውህደት እንደ ጥሩ እድል የሚቆጠር በመሆኑ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሚገባ ምሁራን እና የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና... Read more »

የአንበጣ መንጋ እና የግሪሳ ወፍ ሥጋት እስከ ታህሳስ ይቀጥላል

– 160 ሚሊዮን አንበጣ በየቀኑ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ነው – በአማራ ክልል ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰብል አውዳሚ ግሪሳ ወፍ ተከስቷል አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢ ዎች የተከሰተው የአንበጣ መንጋ እና ሰብል አውዳሚ... Read more »

«በ10ሩም የክፍለ ከተማ ህንጻዎች የአደጋ ጊዜ መውጫ አለመኖሩ ህብረተሰቡን ለአደጋ ያጋልጣል» – የአ.አ. እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን «እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ባለስልጣን «በህንጻዎቹ የተገነቡት ደረጃዎች ለአደጋ ጊዜ መውጫ በቂ ናቸው» – የአ.አ.ኮንስትራክሽን ቢሮ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በተገነቡት 10ሩም የክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ህንጻዎች ላይ የአደጋ ጊዜ መውጫ አለመዘጋጀቱ አሳሳቢ ችግር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን... Read more »

«ውህደቱ የጋምቤላ ክልል ራሱን የማስተዳደርና ሀብቱን የመጠቀም መብት እንደሚያጎናፅፈው አምናለሁ» አቶ ኦኬሎ አኳይ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡- ‹‹የኢህአዴግ ውህደት የጋምቤላ ክልል ራሱን በራሱ በትክክል የማስተዳደሩን መብትና በክልሉ የሚገኘውን ሀብት የመጠቀም መብት እንደሚያጎናፅፈው አምናለሁ›› ሲሉ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት ገለፁ። የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኦኬሎ በተለይ ለአዲስ... Read more »

ወጪ በመቀነስ 600 ሚሊዮን ብር ማዳን መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- አላስፈላጊ የስብሰባ ወጪን በመቀነስ በአንድ ዓመት ብቻ 600 ሚሊዮን ብር ማዳን መቻሉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሃጂ ኢብሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል እንደተናገሩት፤ ቀደም... Read more »

በዚህ በኩል … ! ?

በሰው ልጅ ታሪክ ፅንፈኝነት፣ ዋልታ ረገጥነትና አክራሪነት የሚጠቅመው ለዛውም በጊዜአዊነት ጥቂት ፓለቲከኞችንና አክቲቪስቶችን እንጂ ሀገርንና ሕዝብን አይደለም። ሀገርን የሚጠቅመው በጥሞና በእርጋታ መመካከር ማንሰላሰል ነው። ዜጎች እርስ በእርሳቸውም ሆነ ከመንግስት ጋር ያላቸውን ማንኛውንም... Read more »