የፈተና ኩረጃ የሰነፍ ተማሪ ምልክት ነው። የባህል ኩረጃ ደግሞ የሰነፍ ህዝብ ምልክት ነው። ሰነፍ ተማሪ ሲኮርጅ ለመኮረጅ ቀላል የሆኑ ነገሮችን ነው የሚኮርጀው። ምርጫ፣ እውነት ሐሰት፣ አዛምድ እና ባዶ ቦታ ሙላ የመሳሰሉትን በቀላሉ... Read more »
ኢትዮጵያዊነት እንደ አባ መላዕከ ህይወት አክሊለማርያም ያሉ መስኪዶችን የሚገነቡ ፤እንደ ሀጂ ቱሬ አይነት ቤተክርስቲያን የሚያሰሩ ድንቅ አባቶች ያፈራች ሀገር ነች፡፡ የሃይማኖት አጥር ሳይገድባቸው የአንዱ ሃይማኖት ተከታይ ለሌላው ዘብ የሚቆምና መስዋዕትነትን የሚከፍል ህዝብ... Read more »
• 26 ቢሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ተመዝግቧል አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ያለ በቂ ምክንያት ወደ ሥራ ያልገቡ 1ሺ178 ፕሮጀክቶች ፈቃድ መሰረዙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። በግማሽ ዓመት 26... Read more »
ወይዘሮ ሀይርያ መሀመድ በቡታጀራ ከተማ ቀበሌ 02 ነዋሪ ናቸው። ውልደታቸውና እድገታችው አዲስ አበባ ቢሆንም በትዳር ምክንያት ቡታጀራ ላይ ከከተሙ 41 ዓመታትን እንዳስቆጠሩ ይጠቅሳሉ። በዚያን ወቅት ታዲያ ቡታጀራ ከገጠር መንደር ብዙም ያልተሻለችና መሰረተ... Read more »
አዳማ፡- የኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ በመጪው የገና በዓል ከህብረተሰቡ አቅም በላይ የገበያ ዋጋ ንረት እንዳይከሰት በሥሩ ባሉት ማህበራት አማካኝነት እየሠራ መሆኑን ገለፀ። ኢንዱስትሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል የግንዛቤ መፍጠሪያ የምክክር መድረክ ተካሂዷል።... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፍረንስ፣ ኤግዚቢሽንና ፌስቲቫል የኢትዮጵያ ቡናን በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ለማስተዋወቅ የሚያገለግል ብራንድ ሎጎ ይፋ የሚደረግ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የወጪ ቡና... Read more »
የዞን ዋና ከተማ ናት። በከተማዋ ውስጥ አንድ ሜትር አስፋልት የለም። ሙሉ በሙሉ አቧራ ናት፤ ዝናብ ሲዘንብ ደግሞ አላላውስ የሚል ጭቃ ሰቅዞ ይይዛታል። በከተማዋ ውስጥ ከሙዚቃ በላይ የጄኔሬተር ድምጽ ጎልቶ ይሰማል። ይቺ ከተማ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ጉዳት የደረሰባቸውን የእምነት ተቋማት ለመገንባት በተደረገ የገንዘብ ማሰባሰብ አምስት ነጥብ አራት ሚሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ የተገኘ ሲሆን 725 ሺህ ብር ቃል ተገብቷል። ገንዘቡ የተገኘው ከባለሀብቶች፣... Read more »
ሐዋሳ፡- ‹‹በጥቃቅን ምክንያት እርስበእርስ የሚለያየንን አጀንዳ ትተን ስንደመር አቅማችን ይጎለብታል›› ሲሉ በደቡብ ህዝቦችና ብሄር ብሄረሰቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ርስቱ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር... Read more »
– የታሪክ ትምህርት የመጨረሻ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ ውይይት ይደረጋል አዲስ አበባ፡- ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ልህቀትን ማዕከል አድርጎ ለማደራጀት የተጠናው ጥናት የፌደራል ሥርዓቱን ያገናዘበ፣ የአገሪቱን ቀጣይ ዕጣ ፋንታዎችን ከግምት ውስጥ ያስገባና ዓለም ነባራዊ... Read more »