አዲስ አበባ ለአፍሪካ አትሌቲክስ ቱር አዘጋጅነት ተመረጠች

የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን በዚህ ዓመት የካቲት ወር መጨረሻ ላይ ማከናወን ለሚጀምረው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቱር፣ ውድድሩን እንዲያዘጋጁ ከመረጣቸው ስድስት አገራት አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗን አሳውቋል። ይህንን አይነት ውድድር ለማዘጋጀት ከተፈለገበት ዋና ዋና ምክንያቶች መካከልም... Read more »

ሀገሬ በውክልና ጨረቃ ላይ አርፋ ነበር! ማን ያምናል?

“ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል፣ በማለት ሰለሞን ቀድሞ ተናግሮታል። ሳትደፈር ኖራ ጨረቃም እርቃ፣ በሰው ተደፈረች ጊዜዋን ጠብቃ። ” ወደ ግማሽ ክፍለ ዘመን ሊጠጋ ከተቃረበ ዓመት በፊት ድምፃዊ መሐሙድ አህመድ ያንጎራጎረው የዜማ ግጥም ነበር። ድምፃዊው... Read more »

የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያው በወፍ በረር ሲቃኝ

የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ታህሳስ 7 ቀን 2012 ዓ.ም ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ ጉዳዩ ወደሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቶታል:: ረቂቅ አዋጁ ከያዛቸው ጭብጦች መካከል ለአብነት ያህል ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በተመረቱበት ዕድሜ... Read more »

በጭራሮ ለቀማ የሚገፋ ሕይወት

በማለዳው የጥዋቱ ቅዝቃዜ ለሣምንታት ማቀዝቀዣ ክፍል የገባ ሥጋ ይመስል ጭምትርትር ያደርጋል። የቁሩ ግሪፊያ ከጨካኞች እርግጫ ባልተናነሳ መልኩ አቅልን ያስታል። ከተራራው ግርጌ ግራ ቀኝ ሽው እልም እያለ የሚነፍሰው ንፋስ ቁም! ተከበሃል ብሎ በጣላት... Read more »

ኤክሳይዝ ታክስ ለድሃው ስጋት እንዳይሆን – ቢታሰብበት

 ሰሞኑን በስፋት የውይይት አጀንዳ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል መንግስት በተወሰኑ ምርቶች ላይ ሊጥል ያሰበው ታክስ አንዱ ነው። ይህ የታክስ አይነት በሙያዊ አጠራሩ ኤክሳይስ ታክስ ተብሎ ይጠራል። የኤክሳይዝ ታክስ ቀጥተኛ ያልሆኑ ታክሶች ተብለው ከሚታወቁ... Read more »

ሄፕታይተስ ኤ በተለምዶ የወፍ በሽታ

ሄፕታይተስ ለብዙ የቫይረስ ልክፍት የተሰጠ ስም ነው። እንደ ሄፐታይተስ ኤ፣ ሄፐታ ይተስ ቢ፣ ሄፐታይተስ ሲ ያሉ ጉበትን የሚያጠቁ በሽታዎች ማለት ነው። በሀገራችን በተለምዶ የወፍ በሽታ ተብሎ የሚጠራው ሄፐታይተስ ኤ ሲሆን ይህ ስያሜ... Read more »

ጋንግሪን

ጋንግሪን በጣም አደገኛ የሆነ የቁስል መመርቀዝን የሚያስከትል በሽታ ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚያጋጥመው በእግርና በእጅ እንዲሁም በእግርና በእጅ ጣቶች ላይ ቢሆንም በማንኛውም የአካል ክፍል ላይ ሊከሰትም ይችላል።ከቁስሉም የሚከረፋ ግራጫ ወይም ቡናማ ዓይነት ፈሳሽ... Read more »

የጋዜጠኛዋ – ከሙያ የዘለለ የስኬት ጉዞ

በፈጠሩት አዲስ የሥራ መስክ ለበርካቶችም የሥራ ዕድል ማውጣት ችለዋል። የፀጉር መሸፈኛ እና ገዋናቸውን አድርገው በየዕለቱ በመሥሪያ ቤታቸው ቅጥር ወዲያ ወዲህ እያሉ ሲሰሩ ይውላሉ። በጥራት የሚያዘጋጇቸው የታሸጉ ምግቦች ከጥራታቸው በተጨማሪ ‹‹ጣት የሚያስቆረጥሙ›› ናቸው... Read more »

የሶማሌ የዕደ ጥበብ ሥራዎች

ዕደ ጥበብ ልክ እንደ ባህል ሁሉ የአንድ ማህበረሰብ መገለጫ ነው። አንድን መገልገያ ዕቃ በማየት የየትኛው አካባቢ (ማህበረሰብ) መገልገያ እንደሆነ እናውቃለን። ለዚህም ነው በባህል ፌስቲቫል ላይ ባህላዊ የመገልገያ ዕቃዎች ለዕይታ የሚቀርቡት። ምናልባት አሁን... Read more »

ኳስ ወደ አባቶች

የ መንግስት ሰራተኞችን ጠዋት ወደ ቢሮ እና ማታ ወደ ቤት የሚወስደው ሰማያዊው አውቶብስ (ፐብሊክ ሰርቪስ የሚባለው ማለት ነው) አብዛኞቹ ሾፌሮች ከጎልማሳነት በላይ ሲሆኑ አንዳንዶቹም ሽማግሌ በሚባለው ዕድሜ ላይ ያሉ ናቸው። በነገራችን ላይ... Read more »