ካልጠፋው መብራት ጀርባ

የገጠር ልጅ ነው። እንደ እኩዮቹ ላለመማሩ ምክንያት የቤተሰቦቹ ድህነት ነበር። መሀል ደብረብርሀን ቢወለድም በአያቶቹ እጅ ለማደግ በሚል ወደ ገጠር ተላከ። የህጻንነት ዕድሜውን እምብዛም ሳያጣጥም በጎችን እንዲጠብቅ ተወስኖበት ከሜዳ ወሎ መግባትን ለመደ። አንዳንዴ... Read more »

መስጊድ የሚያሰሩት መነኩሴ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን የ47 ዓመት አባት ናቸው። እኚሁ የሃይማኖት አባት ታዲያ ውልደታቸውና እድገታቸው በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ቢሆንም በአገልግሎታቸው ምክንያት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ለመኖር ተገደዋል። እንግዳችን ለትምህርት ባላቸው ልዩ ፍቅርና ብርታት ከአንደኛ... Read more »

በከፍታ ሥፍራ ያሉት ሹማምንቶቻችንና ምድራዊያኑ ቢሮክራቶች”

የሠፈር ወግ ቁዘማ፤ እማማ ብልጫሽ የሠፈራችን ኮከብ እናት ናቸው። ኮከብነታቸው ከሠፈር ኦሪዮንነት አልርቅ ብሎ እንጂ የመጽሐፍ ገፀ ባህርይ ሆነው ቢቀረጹ ኖሮ ልክ እንደ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር መጻሕፍትና ደራሲ በአሉ ግርማ በተውሶ እንደ ወሰዳቸው... Read more »

የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ያስከተለው ቅሬታ

ታኅሣሥ 15 ቀን 2012 ዓ.ም መስቀል ፍላወር አካባቢ የሚገኘው ቱሊፕ ኢን ሆቴል ደጃፍ ላይ በርከት ያሉ ጋዜጠኞች ተሰባስበዋል። ጋዜጠኞቹ ወደ ሆቴሉ የመጡት የኢትዮ ተሽከርካሪዎች አስመጪ ባለቤቶች ማኀበር የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ... Read more »

ከ30 ዓመት በላይ በጭሳጭስ ንግድ ስድስት ቤተሰብ ያስተዳደሩ እናት

አደሬ ሠፈር በማለዳው መርካቶ ምን አለሽ ተራ ከሚባለው ሥፍራ ከመድረሴ በፊት ‹‹አደሬ ሰፈር›› ከሚባለው ስፍራ ተገኝቻለሁ። የአካባቢው ሁኔታ ግሩም ነው። አቤት ግፊያ! በዚህ አካባቢ ለሚያልፉት ሳይሆን መኖሪያቸውን በዚሁ አድርገው ሕይወታቸውን የሚገፉ አቅመ... Read more »

በትምህርት ቤቶች ላይ መስራት ሀገርንም ትውልድንም ይታደጋል

 ከሀገራችን አጠቃላይ የህዝብ ብዛት ውስጥ ከ30 በመቶ በላይ የሚሆኑት ከ15 እስከ 29 የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ናቸው። ከእነዚህም ወጣቶች አብዛኛው ወጣት ያለው በትምህርት ቤቶችና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ነው። ባለፉት ዓመታት ከወጣቶች... Read more »

አልማዝ ባለጭራ(Herpes Zoster)

በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን በአገራችን አባባሉ ሳይንሳዊ መሰረት ባይኖረውም አልማዝ ባለጭራ እየተባለ ይጠራል፤ ሽፍታው ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፤ አብዛኛውን ጊዜ በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል።ሽፍታው... Read more »

የራስ አምባዋ እመቤት

ኦሮምኛንና አማርኛ ቋንቋዎችን አቀላጥፈው ይናገራሉ። የእናትነት ስሜት ባለው የእንግዳ አቀባበላቸው ይታወቃሉ። ከግል ተቀጣሪነት ተነስተው በሚሊዮኖች ኃብት ያለው ስራ እያንቀሳቀሱ የሚገኙ ሴት ናቸው። ከሰራተኞቻቸው ጋር ያላቸው ቀረቤታ መልካም መሆኑን አብረዋቸው የሰሩ ባለሙያዎች የሚመሰክሩት... Read more »

የገና ጨዋታ ጥበብና ደስታ

ይህ የበጋ ወቅት ነው። በበጋ ወቅት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የእረፍት ወቅት ነው። በእንዲህ አይነቱ የእረፍት ወቅት ደግሞ ጥምቀት፣ ሰርግና ሌሎች ጉዳዮች ይበዛሉ። እነዚህ ወቅቶች የጨዋታና የደስታ ናቸው። ወጣቶችና ልጅ አገረዶች የደስታ ጊዜያቸው... Read more »

ከሸካ ሰማይ ሥር

እዚህ ቦታ ላይ ሰማይንም መሬትንም ማየት አይቻልም።ወደላይም ተመልከት ወደታች የምታየው ጥቅጥቅ ደን ነው።ይገርምሃል ከዛፎች ሥር እንኳን መሬት ማየት አትችልም፤ የምታየው ጥቅጥቅ የሳር አይነቶችና ትንንሽ የቅመማቅመም ተክሎች ነው።ከትልቅ ዛፍ ሥር ትንንሽ ዛፍ ማለት... Read more »