የአንጀት ተስቦ

የአንጀት ተስቦ በሽታ (Typhoid Fever ) ሕይወትን ሊያሳጣ የሚችል በሽታ ነው፤ በሽታውን የሚያስከትለው የሳልሞኔላ ባክቴሪያ (Salmonella bacteria) ሲሆን እንደአገራችንን ባሉ ዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ባለባቸው ደሃ አገሮች በብዛት የሚታይ ነው። በሽታውን መከላከል የሚቻል... Read more »

ጥምረት ከትዳር ባሻገር

ጥምረታቸው ከትዳር አጋርነትም በላይ ነው። በሥራ ቦታም አብረው ሲውሉ ያየ የሁለቱ አብሮነት ከቤት ውስጥም ያለፈ ትርፍ ያስገኘ መሆኑን ይረዳል። ጥንካሬን በተግባር ያሳዩ ባለትዳሮች መሆናቸውን ደግሞ በርካቶች የሚመሰከሩት ሐቅ ነው። የተትረፈረፈ ሀብት ባይኖራቸውም... Read more »

ታራሚ እና መጽሐፍን ማን ያገናኛቸው?

‹‹ማረሚያ ቤት ወይስ እስር ቤት?›› የሚለው ጥያቄያዊ ዐረፍተ ነገር ለብዙ ዘጋቢ ፊልሞችና መጣጥፎች ርዕስ ሆኗል። በአንዳንድ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ዘጋቢ ፊልም፤ እንዲያውም ‹‹እስር ቤት›› የሚለው አልመጥን ብሎ ‹‹ማሰቃያ ቤት›› በሚል ተተክቷል። የብሮድካስትም ሆነ... Read more »

«የትኛው ምኒልክ?» ተባባልን!

አሜሪካዊቷ ሞዴልና የቴሌቪዥን ፕሮግራም አስተዋዋቂ አሽሊ ግርሃም ለልጇ ‹‹ምኒልክ›› የሚል ስም አወጣች። ምክንያት ስትባል ደግሞ በኢትዮጵያ ጥበባዊ ሥራዎች ስለተገረመች። ምኒልክ የጠቢቡ ሰለሞን ልጅ ስለሆነ እና የዚች ጥበበኛ አገር ንጉሥ ስለሆነ። እንግዲህ የእኛዎቹ... Read more »

… ጨክኖ የመጓዝ ጊዜ…

አኗኗራችን ሙሉ በሙሉ የሚመስለው እኛን ነው። ሌላው ቀርቶ ቤታችን ፣ የቤት እቃችን ፣ ብዕራችን፣ ልብሳችን፣ የኑሯችን ነጸብራቅ ነው። ይህም ሁሉ ሆኖ ግን፣ እኛ ራሳችን ራሳችንን የማንመስልበት ብዙ ጊዜ አለ። ያኔ ነው ታዲያ... Read more »

የጨለማው ምስጢረኛ

ጸጋዬ ትውልድና ዕድገቱ ሞረትና ጅሩ አካባቢ ነው። ጅሩና የልጅነት ህይወቱ የሚጀምረው ደግሞ በቀለም ትምህርቱ ተቃኝቶ ነው። ቤተሰቦቹ አግዘውትና ዕጣ ፈንታው ሆኖ ፊደል መቁጠር የጀመረው ገና በጠዋቱ ነበር። ትምህርት ቤት ውሎ ሲመለስ ደብተሩን... Read more »

«ለውጡ በብዙ ዜጎች መስዋዕትነት የመጣ ስለሆነ በግለሰብ ወይም ቡድን ፍላጎት በቀላሉ አይቀለበስም» – ዶክተር አብዱልቃድር አደም የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር

የተወለዱት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባቲ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአፋር ክልል ገዋኔ በሚባል አካባቢ የሚገኝ መታካ በተባለ ትምህርት ቤት ነው። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ አሰብ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »

የ”ቲፕ” ፖሊሲ ያስፈልገን ይሆን?

 “ቲፕ” የኛ ቃል አይደለም። “መጤ” ነው። በእንግሊዝኛውም ቢሆን ከየት እንደመጡ (“etymology” ያቸው) ከማይታወቁት ቃላት ስር ሲሆን ምድቡም ከ”የአራዳ ቋንቋ” ነው። የ”ቲፕ” መነሻ ዘመኑ 17ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን፤ በሀገረ እንግሊዝ በ18ኛው ክፍለ ዘመን... Read more »

መኃልዬ መኃልዬ ዘሻውያን … ! ?

መኃልየ መኃልይ ዘሰለሞን ከሁሉም የሚበልጥ የሰለሞን መዝሙር ማለት ነው። የሁለት ፍቅረኛሞች ንግግር ተደርጎም ይወሰዳል። የፍቅረኞች ንግግር በግጥም ነውና ምት፣ ዜማ አለው። ሰለሞን ስለ ሙሽራውና ሙሽሪት፣ ስለፈጣሪና ስለ ቤተ ክርስቲያን የዘመራቸውን 1 ሺህ... Read more »

ቻምፒዮናዎቹ በቶኪዮ ማራቶን

በመጪው የፈረንጆቹ ወር የመጀመሪያው ዕለት በሚካሄደው የቶኪዮ ማራቶን የአምናዎቹ አሸናፊዎች በድጋሚ ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። በዓለም ላይ ስመጥር ከሆኑትና የዓለም አትሌቲክስም የፕላቲኒየም ደረጃ ከሰጣቸው የጎዳና ላይ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነውን የቶኪዮ ማራቶንን ኢትዮጵ... Read more »