የሕዝብ ቅኔዎች

ቅኔ ትርጉመ ብዙ ቃል ነው። ብዙ ጊዜ የምንሰማው ግን በቤተ ክህነትና በአብነት ተማሪዎች ዘንድ ነው። ቅኔ ሲባልም ለብዙዎቻችን ቀድሞ ትዝ የሚለን የአብነት ተማሪዎች የሚሉት የግዕዝ ቅኔ ነው። ይህ ደግሞ ለብዙዎቻችን አይገባንም። ለብዙዎቻችን... Read more »

ምን አናድርግ

ጠዋት ከእንቅልፋችን ስንነሳ ወይም ስንባንን ሰፈር ውስጥ እንቅልፍ የሌላቸውን የማሳኞች ድምጽ እንሰማለን። ቤታችን በተለይ በመንገዶች ዳርቻ ከሆነ የታክሲዎቹ ጥሩምባ፣ የመኪናዎቹ የጉዞ ድምጽ፣ የቆራሌው የማግባቢያ ጩኸት፣ የማለዳ ቆሻሻ አፋሾች ድምጽ፣ የመንገድ ጠራጊዎቹ መጠራራት... Read more »

የቀሪው ገንዘብ መዘዝ ቅድመ- ታሪክ

ከሸኖ ከተማ ጥቂት እልፍ ብሎ ከሚገኝ ቀበሌ የተወለደው አማረ የልጅነት ህይወቱ በገጠር ኑሮ የተቃኘ ነው። ወላጆቹ እንደሌሎች የአካባቢው ነዋሪዎች ትምህርት ቤት ገብቶ ቀለም እንዲቆጥር አልፈቀዱም። ዕጣ ፈንታውም ከብቶች ጭራ ስር ሆኖ እነሱን... Read more »

‹‹የትላንቱን የፖለቲካ አካሄድ መደገፍ ማለት ህዝብ ዳግም እንዲበደል ማገዝ ማለት ነው›› – አቶ ትዕግስቱ አወል፤አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀ መንበር፤

የዛሬ እንግዳችን የተወለዱት በቀድሞ አሰብ አውራጃ በ1960 ዓ.ም ነው።የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአሰብና በአዲስ አበባ ተከታትለዋል።በትምህርታቸውም በመቀጠል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በቋንቋና በታሪክ ተቀብለዋል።የሁለተኛ ዲግሪያቸውንም በኢዱኬሽናል ሪሰርች ኤንድ ዴቨሎፕመንት በ2004 ከአዲስ... Read more »

ከጭቃ ጡቦች ጣሪያ ስር

የቀትሩ ጸሀይ ‹‹አናት ይበሳል›› ይሉት አይነት ነው። ድካም እያዛለን ቢሆንም ያለማቋረጥ መጓዛችንን ቀጥለናል። እርምጃችን እምብዛም የተጣደፈ የሚባል አይደለም። ወበቁ ግን ድካም ቢጤ ለሰውነ ታችን ያቀብል ይዟል።አብዛኞቻችን ስለወ ቅቱ መለዋወጥ እያነሳን አሳሳቢነቱን ጭምር... Read more »

ከወረተኝነት ያልተላቀቁት ሚዲያዎቻችን

በኢትዮጵያ ውስጥ በቁጥር በርከት ያሉ የመንግሥትና የግል የሚዲያ ተቋማት ይገኛሉ። በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያለንን ግንዛቤ በማሳደግና ንቃተ ህሊናችንን ከፍ በማድረግ በኩልም የማይተካ ሚና ይጫወታሉ። ሁሉም የሚዲያ ተቋማት ህብረተሰቡን ማሳወቅ፣ ማስተማርና ማዝናናትን ዋነኛ... Read more »

አውዳመት እና የአመጋገብ ስርዓታችን

በምግብ እንሽርሽሪት መዋቅር ላይ ከሚያጋጥሙ በሽታዎች መካከል አብዛኞቹ በተዛባ አመጋገብና አኗኗር ዘይቤ አማካኝነት የሚከሰቱ ናቸው። እነኝህ ሕውክታዎች፣ ከጊዜያዊ ምቾት ማጣት ስሜቶች እስከ ተወሳሰቡ የካንሰር በሽታዎች ሊሆኑ ይችላሉ። አብዛኛው ሕዝብም በነዚህ በሽታዎች ይጠቃል።... Read more »

መሰናክሎች ያልበገሩት ህይወት

የተለያዩ ሙያዎችን ሞክረዋል። በህይወት ዘመናቸው ከስፖርት ዘርፉ ጀምሮ እስከ ጥበቃነት የዘለቀ የሥራ መስኮች ላይ ተሰማርተዋል። አንድም ቀን ግን ተስፋ ቆርጬ አላውቅም ይላሉ። በታታሪነታቸው ለሌሎችም አርአያ መሆናቸውን የሚያው ቋቸው የሚመሰክሩት ሐቅ ነው። አሁን... Read more »

ሥዕል የዓለም ቋንቋ

የስነ ጥበብ ሰዎች አንድ የሚሉት ነገር አለ። ‹‹አርቲስት›› የሚለው ቃል የሚያገለግለው ለሠዓሊ ነው። ‹‹አርት›› የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የቅርጻቅርጽና የሥዕል የፈጠራ ሥራዎችን የሚገልጽ ነው። እርግጥ ነው ሌሎች የኪነ ጥበብ ሥራዎችም የፈጠራ ውጤቶች ናቸው።... Read more »

የሰነፍ ኩረጃ

የፈተና ኩረጃ የሰነፍ ተማሪ ምልክት ነው። የባህል ኩረጃ ደግሞ የሰነፍ ህዝብ ምልክት ነው። ሰነፍ ተማሪ ሲኮርጅ ለመኮረጅ ቀላል የሆኑ ነገሮችን ነው የሚኮርጀው። ምርጫ፣ እውነት ሐሰት፣ አዛምድ እና ባዶ ቦታ ሙላ የመሳሰሉትን በቀላሉ... Read more »