የዶዶላው ቾምቤ – ከመምህርነት እስከ ትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካ

በመምህርነት ሙያቸው የሚያውቋቸው በርካታ ናቸው። በከፍተኛ ትምህርት ተቋም አብረዋቸው ያስተምሩ የነበሩ ባልደረቦቻቸው ከፍተኛ የመንግሥት ስልጣን ላይ ይገኛሉ። እርሳቸው ግን ወደግል ሥራ በማተኮራቸው የንግዱን ዓለም ተቀላቅለዋል። በአብዛኛው ገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኙ የእርሻ መሳሪያዎችን... Read more »

ኢትዮጵያዊ ቅንነት በቅን ኢትዮጵያ

ደራሲና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ በአንድ መድረክ ላይ ስላጋጠመው ገጠመኝ በተናገረው ጉዳይ ልጀምር። መቼም ደራሲ አስተዋይ ነውና ከአንድ ጎበዝ መምህር ያስታወሰውን ለታዳሚው አካፍሏል። በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት በቀላሉ ማስረዳት የሚችሉ መምህራን ቢኖሩን ሁላችንም... Read more »

የህግ የበላይነት የሰላማችን አልፋና ኦሜጋ!

ህዝባችን ፀብ የለሽ በዳቦ የሆነ አምባጓሮ ሲገጥመው፣ ሀብት ንብረቱ በቀማኛ ሲደፈር፣ ቃል አባይ በሆነ ሰው ሲከዳ፣ በመንግስት አካላትም ሆነ በግለሰብ መብትና ጥቅሙ ያለ አግባብ ሲገፈፍ ፍትህ በእጄ ብሎ መብቱን በሃይል ከማስከበር ይልቅ... Read more »

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሰላም ለማስፈን በጋራ እየሠሩ ነው

ደሴ፡- በአማራ ክልል በሚገኙ አሥሩም ዩኒቨርሲቲዎች ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖርና ዩኒቨርሲቲዎች ከማንኛውም ሁከትና ረብሻ የጸዱ እንዲሆኑ ለማስቻል በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ሰብሳቢና የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አባተ ጌታሁን... Read more »

የሬዲዮ ጣቢያዎች ከፌስቡክ በታች ሆኑ!

በፈረንጆች የካቲት 14 በእኛ የካቲት 6 ቀን ‹‹ቫላንታይን ዴይ›› የሚባለው የፍቅረኞች ቀን ነበር። በዚህ ዕለት በአንድ የሬዲዮ ጣቢያ የሰማሁት ነገር ‹‹እንኳንም የሬዲዮ ጣቢያዎች ብዙም አድማጭ የላቸውም›› ነው ያሰኘኝ። በእርግጥ አድማጭ ያጡት በእንዲህ... Read more »

ዋናው አጀንዳ

ዋና ብለን የምንጠራው ብዙ ነገር በቤታችን ፣ በደጃችን ፣ በጎረቤት በመኖሪያ አካባቢያችንና በሐገር ደረጃ አለን ። ለመሆኑ ዋናው አጀንዳችን ምንድነው? እርሱንስ ከየት እናገኘዋለን? ለአብዛኞቻችን ዋናው አጀንዳችን ምግብ፣ መጠለያ፣ ልብስና አለፍም ሲል መጓጓዣ... Read more »

በሀቅ የከፈሉት በአደባባይ ተመሰገኑ

ከኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀቷ ውስጥ ዓመታዊ የግብር ገቢዋ የሚሸፍነው 60 በመቶውን ብቻ ነው። የተቀረው በጀት በዋናነት ከብድርና እርዳታ ይሰበሰባል። ይህን ታሪክ በመቀየር እንደ አደጉ ሀገራት ሁሉ አብዛኛው የልማት ገንዘብ ከግብር እንዲገኝ ደግሞ የገቢዎች... Read more »

ለገጠራማ አካባቢ ህጻናት የሚሆን ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ሥራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች ለሚኖሩ እና የላብራቶሪ አገልግሎት የመጠቀም እድል ላላገኙ ህጻናት የሚሆን ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ወደ ሥራ ሊገባ ነው። «ስቲም» የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ ኢንጂነሪንግ እና ሒሳብ ትምህርቶች ተቋም ዋና ኃላፊ ወይዘሮ ቅድስት... Read more »

ፍቅር ለሰጠ የተሰጠ የፍቅር ድጋፍ

የሰባቱ ሐይቆች ከተማ ቢሾፍቱ ገና ከንጋት የፀሐይ መውጫ ወቅት ጀምሮ ደምቃለች። ፈረሰኞች የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘዋል፤ በርካታ ወጣቶች ደግሞ ዶክተር አብይ ከጎንህ ነን የሚል ጽሁፍ የታተመበት ነጭ ካናቴራ ለብሰዋል። በቡድን በቡድን ሆነው የፍቅር... Read more »

ህብረ ብሄራዊነትን – በመደመር ፍልስፍና

ፍቼ ከተማ ከማለዳው ጀምሮ እንግዶቿን በማስተናገድ ላይ ነች። በፈረስና በእግር ወደ ከተማዋ የሚተሙት የአካባቢው ነዋሪዎች በዘፈንና በጭፈራ ታጅበው ጎዳናዎች ላይ ይርመሰመሳሉ። ባጃጆች፣ ሞተር ብስክሌቶችና ተሽከርካሪዎች መብራት እያበሩና የጡሩንባ ድምጽ እያሰሙ ሰልፈኛውን አጅበውታል።... Read more »