የዘንድሮ ዐብይ ጾም የመጠናቀቂው ዕለት ላይ እንገኛለን። ብዙ ጊዜ ጋዜጠኞች እንደሚሉት የዘንድሮውን የትንሳዔ በዓል ለየት የሚያደርገው በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለማችን ክፉኛ በተመታችበት፣ በሥጋት በተወጠረችበት ሰሞን የሚከበር መሆኑ ነው። ቀላል እና ጉንፋን መሰል... Read more »
ዘመናዊ መሳሪያ በመታጠቁ ሰራዊቱን አልፈራም፤ 500 የግብፅ ወታደሮችን ከአልጋ ላይ አስተኝቷል። የአገር መሪዎችን አልራራላቸውም የእንግሊዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ጨምሮ በርካታ ፖለቲከኞችን ከባድ የጤና ቀውስ ውስጥ ከቷል። የቤተ መንግስት በር ሲያንኳኳ ከቶውንም... Read more »
አሁን በዚህ ሰዓት በጭንቀት እንጉርጉሮ፣ በፍርሃት ኑሮ ተሸብበን ባለንበት ወቅት ሀገር ከስጋት አፋፍ ላይ ተንጠልጥላ ቆማ ስንመለክት ጴጥሮስ ያችን ስዓትን ማስታወስ ለምን እንዳቃተን ባይገባኝም፤ በዓለም ያስተጋባው ማስጠንቀቂያው ደውል፣ ነፍስ አድን ጥሪ ነው... Read more »
የኮሮና ቫይረስ ሁለት ዋነኛ ምልክቶች ከፍተኛ ትኩሳትና ደረቅ ሳል ናቸው። በአንዳንድ ታማሚዎች ላይ እነዚህ ምልክቶች ወደ ትንፋሽ ማጠር ይወስዳሉ። ደረቅ ሳል ሲባል በጣም ጠንካራ የሆነ አንዳንድ ጊዜ ለአንድ ሰዓት የሚቆይ ነው። ከዚህ... Read more »
ወጣት ነው፤ ሊያውም በሀያዎቹ ዕድሜ ክልል መጨረሻ ላይ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ነው። አንዳንዶች በዚህ የወጣትነት እድሜያቸው በስንፍና ተይዘው እና ለቤተሰሰብ ሸክም ሆነው መላው ጠፍቷቸው ሲንቀሳቀሱ ቢታይም እርሱ ግን ቤተሰብ ከመምራት ባለፈ በጥረቱ ባገኘው... Read more »
የዘንድሮ ፋሲካ እንደተለመደው አይነት የበዓል አከባበር አይከበርም። ዓለም አቀፍ ሥጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአገራችንም ጭንቅ መሆን ከጀመረ እነሆ አንድ ወር አሳለፍን። የተያዙ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ህይወታቸው የሚያልፍም አንድ ሁለት እያልን መቁጠር... Read more »
‹‹ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አያድርም›› የሚል አባባል አለን። በበዓል ሰሞን ይህ አባባል ይደጋገማል። መልዕክቱም፤ ጎረቤት ይህን አደረገ ብለን ያለአቅማችን አናድርግ ለማለት ነው። ጎረቤት በግ የመግዛት አቅም ቢኖረው፤ የእኛ አቅም ደግሞ ዶሮ የመግዛት... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት በኦሮምያ ክልል ጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በአጋሮ ራስ ደስታ ትምህርት ቤት ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአጋሮ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በመቀጠልም በቅድስት... Read more »
ደግነት በማይከለከል ፈቃድ ለሌሎች ራስን የማካፈል በጎ ስራ ነው። ደግነት፣ ለተራበ ምግብ ለታረዘ ልብስ፣ ለታመመ ጠያቂነትና መጽናኛ የመሆን ልባዊ ፈቃድ ነው። ይህ ዘመን አንዳችን ራሳችንን ለሌሎች በመክፈል፣ ካለን ነገር ላይ ለማካፈል ልንነሳበት... Read more »
ቅድመ – ታሪክ ለእሱ ቄራና አካባቢው ተወልዶ ያደገበት ብቻ አይደለም። እንጀራውን የበላበት፣ ህይወቱን ያቀናበትና ያሻውን ሁሉ የፈጸምበት ስፍራ ነው። ልጅነቱ በመከራ የተፈተነ በመሆኑ ተመችቶት አላደገም። ወላጆቹ ችግረኞች ነበሩ። እንደ እኩዮቹ ትምህርቱን የጀመረው... Read more »