ንግዳችንን ከሴራ ወደ ስራ

ከጥንት እስከዛሬ የሀገራችን የንግድ እንቅስቃሴ አስመጪዎችና ሻጮች የነገሱበት፣ ከውድድር ይልቅ በድርድርና ከመጠን በላይ ትርፍ መዛቅ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የሸማቹን ኑሮ ከድጡ ወደ ማጡ እያደረገው ነው። ሶስትና አራት እጥፍ ማትረፍ፤ ማጭበርበር እንደ ሕገ-መንግስታዊ... Read more »

 አሳሳቢው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሙስና ችግር

በቅርቡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት“ ማንይጠየቅ?” በሚል ርዕስ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የአሠራር ጥሰቶችን የሚያስመለክት የምርመራ ዘገባ ሠርቷል። የዘጋቢ ፊልሙ ማጠንጠኛ በዩኒቨርሲቲው የተፈጸመን የሕግ ፣ የአሠራር ጥሰትን እና የሙስና ድርጊትን ይመለከታል። ዩኒቨርሲቲው የተማረ ዜጋ የሚፈራበት... Read more »

 ስለሰላም…

በሰላም ስለሰላም መነጋገርና መፍትሄ ማምጣት ምናልባትም ዘመናዊነትና ስልጣኔ ከተሸከፈባቸው ሽክፎች መሀል ዋነኛው ነው። ከዚህ ወግ በመነሳት ለሰው ልጅ መሰረታዊና እጅግ አስፈላጊ ሆነው ከተቀመጡ እውነታዎች መሀል ሰላም አንዱ ነው፤ ሰላም እሞግታለው። ፈጣሪ ሕይወትን... Read more »

‹‹የእኛን ምረነዋል፤ ግን የእግዚአብሔርን አንምርም››

አንድን ታሪክ የጽሑፌ መግቢያ አድርጌያለሁ። ታሪኩም እንዲህ ነው። ሁለት ጓደኛሞች ነበሩ፤ ጓደኛሞቹ በጣም የሚዋደዱና አብረውም በበረሀ መሄድ ያዘወትራሉ። ከዕለታት አንድ ቀን ይጋጩና አንደኛው ሌላኛው ላይ መሳሪያ ደግኖ እንዲህ ይለዋል። ምን ታመጣለህ? እዚሁ... Read more »

የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ግንኙነት ቀጣናዊ ፋይዳ

179ሺ 119 ስኴር ኪሎ ሜትር ስፋት አላት:: የሕዝብ ብዛቷም 4ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚጠጋ ነው። በመቶ ማይልስ ርዝምት ከገልፍ ኦ ኤደን ጋር ጠረፍ ትጋራለች:: በስተደቡብ ከኢትዮጵያ ጋር በስተምዕራብ ደግሞ ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች:: በስተምስራቅ... Read more »

ዜጎችን ከሀሰተኛ መረጃዎች ለመታደግ

ሰሞኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ በዩ ቲዩብ እና ቲክቶክ ከሕዝብ ባህል እና ሞራል ውጭ የሆነ ሀሰተኛ የፈጠራ ታሪኮችን እንደ እውነተኛ ታሪክ እያደረጉ ሲያቀርቡ አገኘኋቸው ያላቸውን ሰዎች በቁጥጥር ስር አውሏል:: እነዚህ ወጣቶች ቢሮ ተከራይተው፣... Read more »

ለምክክራችን ሁለንተናዊ ውጤታማነት

የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፣‹‹የአስተሳሰብ ልዩነት፣ ፉክክርና የሚጋጭ ፍላጎት ባለባቸው ሀገራት ውስጥ ችግሮች በአንድ ፓርቲ፣ በአንድ ቡድን ወይንም በጥቂት ሰዎች አይፈቱም። ጥቂቶች በር ዘግተው ቢጨነቁና ቢጠበቡም መፍትሔ ሊሆኑና ሊያመጡም ፈፅሞ አይቻላቸውም። በመሆኑም ልዩነቶችን ለማጥበብ... Read more »

ከቃልም በላይ በተግባር

ተግባር ከቃላት በላይ ትርጉም አለው። በቃላት ያልነበረው እንደነበረ ሊነገር፣ ያልሆነው እንደሆነ ሊሞካሸ እና ሊሞገስ ይችል ይሆናል፤ ይህ ግን ለተወሰነ ጊዜ እንጂ ሊዘልቅ የሚችል አይደለም። ዘላቂ ሊሆን የሚችለው ተግባር ብቻ ነው። ለእዚህ ደግሞ... Read more »

በአረንጓዴ አብዮት ሒደት

በአለማችን ከኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ጋር ከተያያዙ ኩባንያዎች በማስከተል ኢኮኖሚውን ይመራል ተብሎ የሚጠበቀው ግብርና ዘርፍ ነው።ቻይናንና ሕንድን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት ዜጎች መካከለኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ጎራ መቀላቀል የምግብ ፍላጎትን በብዙ እጥፍ ስለሚያሳድገው እና በአየር... Read more »

መዲናዋን ከትምባሆ ጭስ ለመታደግ

በትምባሆ ውስጥ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ያሉ ሲሆን፤ ዋናውና የማነቃቃት ኃይል ያለው ኒኮቲን (Nicotine) ይባላል። ከዚህ በተጨማሪ ታር (Tar) የሚባል ዝቃጭ ነገር የሚገኝበት ሲሆን፤ በዚህም ውስጥ እስከ 4000 የሚደርሱ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ይገኛሉ።... Read more »