ለኦሎምፒክ የተመረጡ አትሌቶች ከመጪው ሳምንት ጀምሮ ወደ ዝግጅት ይገባሉ

ዓለምን እያሳሰበ በሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ሳቢያ መካሄድ አለመካሄዱ አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ አምስት ወራት የቀሩት ቢሆንም በርካታ የዓለማችን አገራት በተለያዩ ስፖርቶች የሚያደርጉትን ዝግጅት አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ ኢትዮጵያም በዚህ ታላቅ የስፖርት... Read more »

የኑሯችን አቀበት በረታብን

የ“ቀዳማዊ አራጌ ትዝታ!” ትዝታዬ የሚያርፈው ከሦስት አሠርት ተኩል ዓመታት በፊት በተፈጸመ አንድ ገጠመኝ ላይ ነው። ታሪኩ በአራት ኪሎ አካባቢ ቤተኛ የሆነ የአንድ የአእምሮ ህመምተኛን ይመለከታል። ብዙዎቹ የሚጠሩት “እብዱ” እያሉ ነበር። በግሌ ከህመሙ... Read more »

የተዘነጋው ትልቁ ተግዳሮት – እምቦጭ አረም

የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የህዳሴ ግድብ ከመሞላቱ በፊት ከእነግብጽ ጋር ስምምነት ሊኖር ይገባል የሚል ትዕዛዝ መሰል መግለጫ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ማውጣትዋ የኢትዮጵያውያንን አንድነት አጠናክሯል። የመጠቃት ስሜትን አቀጣጥሏል። ከግብጽ ጋር ወግነው ኢትዮጵያን ያስቀየሙት ትራምፕ... Read more »

ያልተመቻት ህይወት

ህይወት ባለብዙ መልክ፤ባለብዙ ፍርጅ ናት። ለአንዱ ጸጋዋን ለሌላው ችግሯን አውርሳ ሁሉም እንደ አርባ ቀን ዕድሉ ኑሮውን ይገፋል።የመከራ ዕድሜ አሰልቺ ቢሆንም እስትንፋስን ለማቆየት መታተር ግድ ነው።ተዝቆ በማያልቀው የመከራ ህይወት ተወደደም፤ተጠላም የኑሮን ውጣ ውረድ... Read more »

አባይ የሁላችን ስጦታ

ባንተ ላይ ሊያደርጉብህ የማትፈልገውን በሌሎች ላይ አታድርግ የሚለው ወርቃማ አባባል በሁሉም ሃይማኖቶች አስተምህሮ ያለ ይመስለኛል:: አንዱ ሌላውን መረዳት አለበት። ስግብግብነት ማንንም አይጠቅምም። እንደ ጥቁር አባይ ምንጭነቷ ኢትዮጵያ የመጠቀም መብቷን ማግኘት አለባት።ፍትሃዊ አጠቃቀም... Read more »

ኮቪድ-19 (COVID-19) የኮሮና ቫይረስ እና ቻይና

የኮሮና ቫይረስ ኒሞኒያ በቻይናዋ የዉሀን ከተማ መከሰት የዓለምን ትኩረት የሳበ ክስተት ሆኗል።የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረየሱስ እንዲህ ሲሉ ገልጸዋል።የቻይና ፈጣን እርምጃና ደረጃ በዓለም ላይ ያልተለመደ ነገር ነው።ይህም የቻይና... Read more »

ከመምህርነት እስከ ቀለም ፋብሪካ ባለቤትነት

አቶ ታደለ ካሳ ይባላሉ። በኢንቨስትመንት መዳረሻነቷ በምትታወቀው ደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ አካባቢ በ1967 ዓ.ም ነው የተወለዱት። ለቤተሰባቸው ሰባተኛ ልጅ ናቸው። አባታቸው ወታደር ናቸውና እርሳቸውም ያደጉት በወታደር ካምፕ ውስጥ ነው። በልጅነታቸው ወላጅ አባታቸውን ቢያጡም... Read more »

ከመምህርነት እስከ ቀለም ፋብሪካ ባለቤትነት

አቶ ታደለ ካሳ ይባላሉ። በኢንቨስትመንት መዳረሻነቷ በምትታወቀው ደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ አካባቢ በ1967 ዓ.ም ነው የተወለዱት። ለቤተሰባቸው ሰባተኛ ልጅ ናቸው። አባታቸው ወታደር ናቸውና እርሳቸውም ያደጉት በወታደር ካምፕ ውስጥ ነው። በልጅነታቸው ወላጅ አባታቸውን ቢያጡም... Read more »

የሴት ደራሲያን ቁጥር ለምን አነሰ?

የደራሲዎች ሕይወት ለብዙዎቻችን ግልጽ ነው። በእርግጥ የሁሉም ደራሲዎች አይደለም፤ የአብዛኞች ነው ማለት ግን እንችላለን። ይሄውም ሕይወታቸው የቅንጦት አለመሆኑ ነው። ለቁሳዊ ነገሮች ብዙም ቦታ የላቸውም። አለባበሳቸውም ሆነ አካላዊ ገፅታቸው ዘረክረክ ያለ ነው። ይሄ... Read more »

የዘንድሮው አድዋ ለምን ከህዳሴው ግድብ ጋር ተነፃፀረ?

የአድዋ ድል በዓል በድምቀት መከበር የጀመረው ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ነው። 2008 ላይ ደመቅ ማለት ጀመረ፤ 2009 ላይ ግን በከፍተኛ ድምቀት ተከበረ። ከአድዋና ከአዲስ አበባ ምኒልክ አደባባይ የቀጥታ ሥርጭትና ሠፊ የዘገባ ሽፋን አገኘ።... Read more »