ኑሮ በኮሮና ቫይረስ ዘመን

ኑሮ እንደየ ዘመኑና እንደየ ሁኔታው ይለያ ያል።አንዳንድ ዘመን የተባንና ደስታ ሆኑ ህዝቦች በሀሴት ይኖራሉ።በሌላው ዘመን ደግሞ ችግሮች፤ በሽታዎችና ጦርነቶች አጋጥመው ሰዎች ህይወታቸውን በብዙ ውጣውረድና በሰቆቃ ለመግፋት ይገደዳሉ።ከሰሞኑ የተከሰተውም የኮሮና ቫይረስ ወይም በሳይንሳዊ... Read more »

የሃሳብ ብዝሃነት ጅማሮ፣ ዕድገትና ሂደት

የሰው ልጅ ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ቀጣይነት ያለው የአዲስ ሃሳብ ፈጠራ ጠቃሚ እንደሆነ ከገባው ብዙ ዘመናትን አስቆጥሯል:: በዚህም የሰው ልጅ አዳዲስ ሃሳቦችን ማፍለቅና መፍጠር ጠቃሚነቱ ሰፊ መሆኑን ተረድቷል:: ልዩ ነገር የማሰብ፣ አዲስ ሃሳብ... Read more »

ዓለምን ያመሰው የኮሮና ቫይረስ

የኖቭል ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ ሲሆን በበሽታው የተያዙ ሰዎች ትኩሳት፣ ሳል፣ የትንፋሽ መቆራረጥና የመተንፈስ ችግር ምልክቶች ይታይባቸዋል። በሽታው በጠናባቸው ታማሚዎች ላይ ደግሞ እንደ... Read more »

ማህበራዊ ርቀትን መጠበቅ ትኩረት ሊደረግበት ይገባል

ኮሮና ቫይረስ በዓለም ማህበረሰብ ጤናና አጠቃላይ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ቀውስ እየፈጠረ ነው::ቻይናን ሙሉ ለሙሉ ላለፉት ሁለት ወራት እንቅስቃሴዋን ዘግታ ማገገም ስትጀምር ፣ ሌሎቹን የእስያ አገሮች በማካለል አውሮፓንና አሜሪካ ገፈቱን መቅመስ ጀምረዋል::በአፍሪካ 50... Read more »

ከስደት የተገኘ ስንቅ

በባህሪያቸው ረጋ ያሉ ሰው መሆናቸውን የሚያው ቋቸው ይናገራሉ። ስደት የሚያስከትለውን ችግር ደግሞ በተግባር የተመለከቱ ሰው ናቸው። አብዛኛውን ጊዜ ግን በሚያጋጥሟቸው የተለያዩ መሰናክሎች ላይ ትኩረት አድርገው ከማማረር ይልቅ ተመስገን ብሎ ለተሻለ ሥራ መነሳትን... Read more »

የዓባይ ስንኞች ሲናገሩ

ዓባይ ለግብጽ የኃይል ምንጭ ሲሆን ለኢትዮጵያ ደግሞ የጥበብ ምንጭ ነው። ዓባይ ‹‹ከኢትዮጵያና ከግብጽ ማንን ታውቃለህ?›› ተብሎ ቢጠየቅ ‹‹ኢትዮጵያን›› ማለቱ አይቀርም። ምሁራን አንድ የሚሉት ነገር አለ። ይሄውም፤ ግብጽ ውስጥ ከህፃን እስከ አዋቂ፣ ከአርሶ... Read more »

ዓለም ያስተናገደቻቸው አስከፊ ወረርሽኞች

ዓለም በተለያየ ጊዜ አስከፊና አሰቃቂ ወረርሽኞችን አስተናግዳለች። እንዲያውም አንዳንዶቹ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ነጥቀው አልፈዋል። ከመቶ ምናምን ዓመታት በፊት ሚሊዮን በጣም ብዙ ነበር። እነዚህ አሰቃቂና ጨካኝ የበሽታ ወረርሽኞች ግን ያለርህራሄ ሚሊዮን ዜጎችን... Read more »

ባለፈ ነገራችን አንታሰር!!

በዘመን መካከል ሌላ ዘመን አለ፤ ያልተጠቀሙበት፤ ያ ያለፈ ለታ፤ እጅግ የሚያዝኑበት፡፡ የሚል ስለዘመን የተጻፈ ግጥም አስታውሳለሁ።ዛሬን መኖር የምንጀምረው በዛሬው ገጻችን ነው።ነገን ደግሞ ለራሱ ለነገ ትተን ነው፤ የምንቆመው።ነገ የራሱ ክፋት ይበቃዋል፤ እንዲል ትልቁ... Read more »

በአረቄ ቤቱ…

ቶሎሳ ዳቢ ልጅነቱን ያጋመሰው ከትምህርት ገበታ ጋር ነው:: የዛኔ ወላጆቹ ለእሱ የሚሆን አቅም አላጡም:: እንደ እድሜ እኩዮቹ ደብተር ይዞ ቀለም እንዲቆጠር ሲፈቅዱ ከልባቸው ነበር:: እንዲህ በሆነ ጊዜ የህጻኑ ቶሎሳ ደስታ ወደር የለሽ... Read more »

“ኢትዮጵያ አሁን ከበቂ በላይ ትምህርት ወስዳለች፤ ባለው አጋጣሚ ሁሉ ግብጾችን ተጭነን ወደ ሥርዓት የሚመጡበትን መንገድ ማሳየት ይገባል” -አቶ ግርማ ባልቻ ዲፕሎማትና የአባይ ውሃ ተመራማሪ

አቶ ግርማ ባልቻ የተወለዱት በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ቀበና ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። ያደጉት አዲስ አበባ ጉለሌ ነው። ለእናታቸው አራተኛ እንዲሁም ለአባታቸው ሁለተኛ ልጅ ናቸው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጉለሌ በሚገኘው ቀለመወርቅ... Read more »