የአባወራው ምላጭ

በድንገት ያቃጨለውን የእጅ ስልኳን ፈጥና አላነሳቸውም። ጥሪው አሁንም እየደጋገመ ነው። ስራ ላይ የነበረችው ወይዘሮ በዝግታ ተራምዳ ወደ ስልኩ ቀረበች። እጇን ሰንዝራ ስልኩን ከማንሳቷ በፊት ጥሪው ተቋረጠ። ጠጋ ብላ በሞባይሉ ግንባር ላይ የተመዘገበውን... Read more »

‹‹ ከመንግስት መዋቅር በበለጠ ዜጎች ላይ የማየው መዘናጋት በጣም ያሳስበኛል ›› ዶክተር ኤርሲዶ ለንደቦ

ተወልደው ያደጉት ወንጂ ከተማ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተና ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ወንጂ ከተማ በሚገኘው ትግል ለእድገት ትምህርት ቤት ነው የተማሩት።በወንጂ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል።በ1983 ዓ.ም... Read more »

የህዝብ ብዛት፣ የተፈጥሮ ሐብት ውድመት እና የኮቪድ-19 መከሰት

በ7 አህጉራት እና ከ212 በላይ ሀገራት የተዋቀረችው ዓለማችን ከ7.7 ቢሊዮን በላይ ህዝብ ብዛት አላት። እ.አ.አ በ1804 ከክርስቶስ ውልደት በኋላ አንድ ቢሊዮን የደረሰው የዓለም ህዝብ ፈጣንና ወጥነት የሌለው ዕድገት አሳ ይቷል። ከ30 ዓመታት... Read more »

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መልዕክት ያልፋል አትጠራጠሩ!

ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያውያን ውድ የሀገሬ ሕዝቦች የለውጡን ጉዞ ሁለተኛውን ዓመት የምናከብረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት በሌላ በኩል የተስፋ ውጋገን ከፊታችን እየታየን ነው። ሀገራችን ባለፉት ሁለት ዓመታት በለውጥ ሂደት ያገኘቻቸውን ተስፋዎች ለማፍካት፣ ያጋጠሟትን... Read more »

የዘመኔ ክፉ ቀን

ጤና ይስጥልኝ! እንዴት ከረማችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች? እንዲህ በከፋ ዘመን የእግዜር ሠላምታን እንኳ በቅጡ ለመለዋወጥ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ወገኖቼ። አምላክ ካልታረቀን ምንም ማምለጫ እንደሌለን መቸም አሁን አሁን ያልተገለጠልን ሰዎች አለን ብዬ... Read more »

ክህደትን ከተንበርካኪነት ሲያዛንቅ የኖረ ስብዕና… ! ? ግልጽ ምላሽ ለአይተ ስዩም መስፍን

ከነጋድራስ ኃይለ ጊዮርጊስ ወልደ ሚካኤል እስከ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ በተሻገረው የዘመናዊ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይና የዲፕሎማሲ የደለበ ታሪክ እንደ አቶ ስዩም መስፍን የሀገርን ጥቅም አሳልፎ የሰጠና በሕዝብ እና በሀገር... Read more »

‹‹በወለጋና ጉጂ ሰላም ሰፍኗል›› ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙ

በሀገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ግጭቶች እዚህም እዚያም ይቀሰቀሱ አንደነበር ይታወሳል።በሶማሌ ክልል፣ በሲዳማ ዞን፣ በወለጋ እና ጉጂ ዞኖች፣ በአማራ ክልል እና በሌሎችም ተመሳሳይ የሰላም እጦቶች በተከሰተባቸው አካባቢዎች ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የመከላከያ ሠራዊት መሰማራቱ... Read more »

“ነበር ለካንስ እንዲህ ቅርብ ኖሯል!?”

በኢትዮጵያ ሥርዓተ መንግሥት ውስጥ የባላቸውን ያህል ሥልጣን በመጎናጸፍ ተጽእኖ ይፈጥሩ ከነበሩ የነገሥታት ሚስቶች መካከል እቴጌ ጣይቱ ብጡልን ያህል አቅም የነበራቸው ሌሎች እንስቶች በፖለቲካ ታሪካችን ውስጥ እንዳልተስተዋሉ ብዙ የታሪክ ጸሐፍት በማስረጃ እያጣቀሱ ጽፈዋል።... Read more »

አሁኑኑ ተኩስ ይቁም … ! ? “

የቀድሞው የፖርቹጋል ጠቅላይ ሚኒስትር የዛሬው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሰሞኑን የጦርነቶች ሁሉ ጦርነት የሆነውን የኖቭል ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ19) በተባበረ፣ በፈረጠመ ክንድ መከላከል ይቻል ዘንድ ዓለምአቀፍ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ለመላው ዓለም... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ያስከተለው አጣብቂኝ

የዘንድሮ አገር አቀፍ ምርጫ ይካሄድ፣ አይካሄድ በሚል ያላባራ ክርክሮች ነበሩ። ምርጫው ዘንድሮ መካሄድ የለበትም ከሚሉ ወገኖች ጎልቶ የሚሰማው ድምጽ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ሥነምህዳር የለም፣ ሠላምና መረጋጋት የለም፣ ይህ በሌለበት ምርጫ ማከናወን የማይታስብ... Read more »