የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አንደምታ

የ ኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ዕረቡ የኮሮና ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) እየተባባሰ መምጣቱን ምክንያት በማድረግ የአስቸኳይ ጊዜ ማወጁን አብስሯል። “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያስፈልገናል?” በሚል በዚሁ ጋዜጣ ከሳምንታት በፊት ያቀረብኩት ሃሳብ እና ሌሎች ወገኖችም በማኀበራዊ... Read more »

ያኔም ታልፏል

እንደ መግቢያ በፈረንጆቹ አቆጣጠር 1918 ዓለም በጭንቅ ውስጥ ነበረች፡፡ እንደ ዛሬው ቴክኖሎጂ በላይ በላዩ ተወልዶና ሉላዓዊነት እንዲህ ትስስሩ ሳይጠብቅ ዓለምን ግን ያስተሳሰረና ሁሉም ስለ አንድ ጉዳይ ብቻ እንዲያወራ ያደረገ አንድ ነገር ተከሰተ፡፡... Read more »

ትንኮሳና ማሸማቀቅ በኢትዮጵያ

የማሸማቀቅ ትንኮሳ በአካለ-ሰውነት አነስተኛ፣ አቅመ-ደካማ፣ በዕድሜ በጣም ወጣት፣ አይናፋር፣ ደጋፊ የሌላቸው፣ አካል ጉዳተኛ ወይም ተጋላጭ የሆኑ ሌሎች ሰዎችን አቅዶ የመጉዳትና የማሰቃየት ተግባር ነው። የማሸማቀቅ ትንኮሳ እንዲሁ የሚደረግ ተግባር ሳይሆን ታቅዶና በተደጋጋሚ አቅመ-ደካማ... Read more »

አስከፊ ወረርሽኞች በታሪክ ውስጥ

በመጋቢት 5 ቀን 1520 አነስተኛ የስፔናውያን ጦር መርከቦች ከኩባ ደሴት ወደ ሜክሲኮ አመሩ፤ መርከቦቹ 900 የሚሆኑ የስፔን ወታደሮችን ከፈረሶች፣ ከጦር መሣሪያዎችና ጥቂት የአፍሪካ ባሮች ጋር ይዘው ነበር፤ ከባሮቹ አንዱ፣ ፍራንቼስኮ ድ ኤጋ፣... Read more »

«ሃቄ ስፖርት» የስፖርቱ ቤተሰብ ባለውለታ

በልጅነታቸው ወደአዲስ አበባ መጥተው ቢማሩም ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ግን የተወለዱባትን መንደር እና ቤተሰቦቻቸውን መጎብኘት ግን ይወዳሉ። በማህበራዊ አገልግሎት መሳተፍም ዝንባሌያቸው ነው። እናም በተወለዱበት አካባቢ መሬት ጭምር ገዝተው ትምህርት ቤት አሰርተዋል። ከስፖርት... Read more »

የባህል መድኃኒት ጥበብ

ከባህል መድኃኒት አዋቂዎች የሚገርመኝ ነገር መጀመሪያ ማሰባቸው ነው። መድኃኒት መሆኑ ከታወቀ በኋላማ ማንም ይጠቀመዋል። ግን ከቅጠሎች (ሥራሥሮች) ሁሉ ለይተው ይሄኛው መድኃኒት ሊሆን ይችላል ብለው ማሰባቸው እና ህመምተኞችን ማዳናቸው ትልቅ ብቃትን የሚጠይቅ ነው።... Read more »

ያለፍንበት መንገድ

ከትናንት ዛሬ ከዛሬ ነገ ሰው እየሆኑ መሄድ የሚቻለው ዛሬ ላይ ቆሞ ትናንትን ቃኝቶ ነገን ማየት ሲችል ነው።ሐገሬ እንደ ሐገር ያለፈችባቸው መንገዶች አለማየት ዛሬን በቅጡ እንዳልገነዘብ ከትናንትም በቅጡ መማር እንዳልችል ያደርገኛልና ከትናንታችን የምንማረው... Read more »

እምቢኝ! ባዩ መንገደኛ

ትውልዱ አዲስ አበባ አማኑኤል ከሚባለው ሰፈር ነው። ገና በወጉ ጡት ሳይጥል ነበር ወላጅ እናቱን በሞት ያጣው። የልጅነት ዕድሜውን ሳያጣጥም አባቱ ጉራጌ አገር ‹‹ጉንችሬ›› ከሚባል ስፍራ ወሰዱት። አባት የወላጆቻቸውን መሬት እያረሱ በሚያገኙት ገቢ... Read more »

«የሃይማኖት መሪዎቹ ለሚዲያ ትኩረት ሳይሆን ከልባቸው በር ዘግተው በፈጣሪያቸው ፊት መውደቅ ይገባቸዋል»- ዶክተር ወዳጄነህ ማህረነ የህክምና፣ የስነልቦናና የሥነ-መለኮት ባለሙያ

የተወለዱት ሐረር ከተማ ውስጥ ቢሆንም ከአምስት ዓመታቸው ጀምሮ ያደጉትና የኖሩት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ይገኝ በነበረ ደብረዘይት በተባለ ትምህርት ቤት ተማሩ፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በቦሌ ሁለተኛ... Read more »

ለማወቅ ማንበብ እና በማንበብ ማወቅ፦ ማንበብና ማወቅ ምንና ምን?

የኮሮና ቫይረስ በመላው ዓለም የፍርሃትና የጭንቀት ምንጭ ከሆነ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ወራትም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት ዳርጓል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደግሞ በበሽታው ተይዘው በበሽታው ከመሰቃየት ባለፈ እየተሰቃዩ ያለበት ሁኔታ ላይ ናቸው፡፡ ችግሩን የከፋ... Read more »