በኩባ መሠረቱን የጣለው የዶክተር እመቤት የህክምና ሙያ

በአዲስ አበባ የተቋቋመውን የጥርስ ህክምናቸውን መርጠው የሚመጡ የሀገር ውስጥና የውጭ አገር ደንበኞች በርካታ ናቸው። በበጎ አድራጎት ሥራዎቻቸውም የሚታወቁት እንስት በተለይ ለአረጋውያን እና ለዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ላላቸው ሰዎች ነፃ የጥርስ ህክምና በመስጠት ማህበራዊ... Read more »

በአገራቸው የማይታወቁት የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅኝቶች

ወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ ጭንቀት ከሆነ ወራት ተቆጥረዋል።መገናኛ ብዙኃንም ሙሉ ሽፋናቸው ስለዚሁ አስከፊና አስጨናቂ ወረርሽኝ ከሆነ ሰነባብቷል። ባለፈው ሳምንት በአንድ የሬዲዮ ጣቢያ ላይ አንድ የስነ ልቦና ባለሙያ ሲናገሩ ሰማሁ።ባለሙያው ከኮሮና... Read more »

ጥበብ በዘመነ- ኮሮና

ጥበብ መከሰቻዋ እልፍ ነው፤ መተላለፊያ መንገዷም እንዲሁ ብዙ ነው። የአገራችን የኪነ ጥበብ ጉዞ በሥነ ጽሁፍና በሙዚቃ ዘውጎች ዘለግ ያለ ዓመታትን ያሳላፈ ቢሆንም የእድሜውን ያህል እያደገና እየጎለመሰ የሚሄድ አይመስልም። ለዚህ ማሳያው ቀደም ባሉት... Read more »

ራስን መፈተሽ

የሰው ልጅ የአኗኗር ስልት አንዱ ከአንዱ መለየቱ የታመነ ነው። ይህም በባህል በትውፊት፣ በእምነት አስተምህሮ፣ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ፣ በሙያ ባህሪና በሌሎች ተጨማሪ ነገሮች እየተደገፈ የሚናከወን ስልት ነው። ለመሆኑ እንዲህ ዓይነቱ የአኗኗር ስልት የማን... Read more »

በአንድ ድንጋይ ሁለት ሰዉ …

የእረፍት ቀኑን በቤቱ ያሳለፈው ወጣት ከሰአት በኋላ ከመኝታው አረፍ ብሎ ቀጣዩን ዕቅድ ያብሰለስላል። ድንገት ግን ቀሪውን ጊዜ ፊልም ማየት እንዳለበት ውስጠቱ ሹክ አለው። በድንገቴው ሃሳብ አላንገራገረም። በቅርቡ ካሉት በርካታ ሲዲዎች አንዱን መርጦ... Read more »

ዛሬ አርብ ቢሆንም እሁድ ይመጣል …! ? “

መጋቢ ኤልደር ዊርዝሊንስ ሰሞነኛውን ስቅለትና ትንሳኤን ታሳቢ በማድረግ ” ዛሬ አርብ ቢሆንም እሁድ ይመጣል ። ” የሚል ዘመን ተሻጋሪና ወርቅ ይትበሀል ትተውልን አልፈዋል። ጨለማ ፣ የምድር መናወጥ፣ ክረምት ፣ ሰደድ እሳት ፣... Read more »

የአመራር ብቃትን የፈተነው ኮቪድ-19

 ቢያንስ በፍልስፍናው ደረጃ ስንሰማው እንደኖርነው አመራር ሳይንስም ጥበብም ነው። በንድፈ ሀሳቡ ቀማሪዎች ዘንድ አንድም ጊዜ የጉልበተኞችና የመጨቆኛ መሣሪያ ሆኖ አያውቅም፤ እንዲሆንም አይፈለግም። እንደዛ ከሆነ ደግሞ ስያሜውም የሆነ ትርጓሜው፤ ምዳቤውም ሆነ ብያኔው ከሌላ... Read more »

የላቀው የእምነት ሚና በዘመነ ጽልመት

እምነት የሰው ልጅ እስካሁን በበቂ ሁኔታ ሊገልጸው ያልቻለው ረቂቅ ነገር ቢሆንም የተለያዩ የሃሳብ ሰዎች አለምን በሚመለከቱበት መነጽር ተጠቅመው ጥቂት ገለጻ ከማድረግ ግን አልቦዘኑም። ታላቁ የስነጽሁፍ ሰው ጆርጅ በርናንድ ሾው “ብቸኛውና እውነተኛው የአለማችን... Read more »

ፈጣን ምላሽ ያገኘው የጠ/ሚሩ ወቅታዊ ጥሪ ፤

የሀገር መሪዎችና ፖለቲከኞች በተለይ የምዕራባውያኑ አስተያየታቸውን፣ አቋማቸውን፣ ፖሊሲዎቻቸውንና የግል አመለካከታቸውን እንደ ማንኛውም ተራ ዜጋ እንደ ዋሽንግተን ፖስት፣ ኒውዮርክ ታይምስ፣ ዎል ስትሬት ጆርናል፣ ፋይናንሽያል ታይምስ፣ ዘ ጋርዲያን፣ ታይም፣ ዘ ኢኮኖሚስት፣ ወዘተረፈ ባሉ አለማቀፍ... Read more »

“የከፋ እውነት ከመልካም ቅንዓት ይፈጠራል”

“ጊዜ ያለው ከጊዜ ይማር!” “ትናንት” ከሃያ አራት ሰዓት በፊት የኖርንበት እለት ብቻ አይደለም። አምናም፣ ካቻምናም በትናንት ሊወከል ይችላል። ወደ ኋላ አፈግፍገን ዐሥር፣ ሃያ፣ ሃምሳ፣ መቶ ዓመታትንም ቢሆን ካለፈው ዘመን እየቆነጠርን “ትናንት” እያልን... Read more »