የድድ በሽታ መንስኤ፣ የሚያስከትለው ጉዳትና ሕክምና

የድድ በሽታ በዓለም ላይ ካሉ በጣም የተለመዱ የአፍ በሽታዎች አንዱ ነው። ሆኖም የበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ምንም ዓይነት የሕመም ምልክት ላይታይ ይችላል። ከድድ በሽታ ባሕርያት አንዱ የሕመም ምልክቶቹ ወዲያው አለመታየታቸው ነው። ኢንተርናሽናል... Read more »

ጊዜን በአግባቡ የተጠቀሙበት – የአርሲው የህክምና ባለሙያ

ብዙ ጊዜያቸውን በሥራ ነውና የሚያሳልፉት ፋታ የላቸውም ከሚባሉ ባለሙያዎች መካከል ይመደባሉ። የተረጋጋ ባህሪያ ያላቸው ሲሆን፤ አነጋገራቸው ደግሞ ቁጥብ ነው። በሙያቸው ያገኙትን ልምድ ለሌሎች ማካፈል እንደሚወዱ ደግሞ የሚያውቋቸው ይመሰክራሉ። ባለታሪካችን በወጣትነት እድሜያቸው ከራሳቸው... Read more »

አዲስ ዘመን እና ኪነ ጥበብ

ከታሪክ መጻሕፍት ጀርባ ማጣቀሻ ሆኖ እናገኘዋለን። የታላላቅ ሰዎች ግለ ታሪክ ሲጻፍ ምንጭ ሆኖ ይገኛል። የታላላቅ ደራሲዎችና ፖለቲከኞች ሥራዎች ይገኙበታል። ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የሆኑ ሁነቶች ተሰንደው ይገኙበታል። ከ80 ዓመታት በፊት የነበረው የኢትዮጵያ... Read more »

ሐኪሞች ምን አሉ?

በአገራችን የኮሮና ወረርሽኝ እየተባባሰ ነው፡፡ የጤና ባለሙያዎች የሚሉንን ማድረግ የግዴታ ሆኗል፡፡ በዚህ ወቅት የሐኪሞችን የተለያዩ አስተያየቶች መከታተል ጠቃሚ ነው፡፡ እኛም በዚህ ዓምድ ‹‹ሐኪሞች ምን አሉ?›› በሚል በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው ላይ የሚጽፉትን መልዕክት... Read more »

ጥላቻ የሚቀጣጠል ገለባ ነው !

ፖለቲከኞች ምን ይደስኩሩ…ሰባኪያንስ ምን ይስበኩ….ንግግር አዋቂዎች ምን ይናገሩ? ብለን ሰሞኑን ከጠየቅን አቻ የሌለውን ገንቢ ቃል ፍቅርን ይስበኩ፤ ይደስኩሩ፤ ይናገሩ። እንደእርሱ ለሰው ልጆች ፣ የሚያዋጣን ነገር እንደሌለ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ በአሜሪካ የተፈጠረውና እስካሁን... Read more »

የልጅ ቂም- በእናት የጨከኑ እጆች

ቅድመ- ታሪክ ዓመታትን በትዳር የዘለቁት ጥንዶች መሃላቸው ቅያሜ ከገባ ሰንብቷል። እስከዛሬ የቤታቸውን ገመና ሰው ሰምቶት አያውቅም። አንዳቸው የሌላቸውን አመል እየቻሉ በትዕግስት ሊያልፉ ሞክረዋል። አሁን ግን ይህ ልማድ አብሯቸው የሚቆይ አይመስልም። ንትርካቸውን ጎረቤት፣... Read more »

«ወያኔዎች ሲዘርፉ ሲያፍኑ የነበረው የራሳቸውን ስልጣን ለማራዘም እንጂ ለህዝቡ ጥቅም ሲሉ አይደለም» አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የተከበራችሁ ውድ የዘመን እንግዳ

አንባቢዎቻችን ባለፈው ሳምንት የቅዳሜ እትማችን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በግልና በፖለቲካ ህይወታቸው እንዲሁም በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ማቅረባችንን ታስታውሳላችሁ። በዛሬው እለትም ቃል በገባንላችሁ መሰረት ከአንጋፋው ፖለቲከኛ ጋር ያደረግነውን ውይይት ቀጣይ... Read more »

የዘረ መል ቅይስ አካል ስጋት በኢትዮጵያ

‹‹Genetically-Modified seed was never intended to support human life, but to eliminate it.›› ግሎባል ሪሰርች ነው ይህን ያለው። ግርድፍ ትርጉሙ የዘረመል ቀይስ አካል የሰው ልጅን ህይወት ለመደገፍ ሳይሆን ለማጠፋት የተፈጠረ ነው እንደማለት... Read more »

የጤና ሚኒስቴር የኮቪድ 19 እለታዊ መግለጫ ቅርጽም ሆነ ይዘት ቢፈተሽ … !?

ታላቅ እህቷን በኮቪድ – 19 ተህዋሲ ያጣችው ዶርዚ ዳፊ በኀዘን በተሰበረ ቅስምና በሰለለ ድምጽ ፣ ” የእህቴ ሞት ከቁጥር በላይ ነው፡፡” ስትል የገለጸችበት አግባብ በመደበኛም ሆነ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት መነጋገሪያ ሆኗል።የእህቷ አሳዛኝ... Read more »

ኢትዮጵያ ጥቅሟን አሳልፋ አትሰጥም!

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መገንባትን አስመልክተው የዓለማችን ታላላቅ ሀገራትና ታዋቂ ሰዎች የኢትዮጵያን የመልማት መብት በመደገፍ ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ሩሲያ፤ ቻይና፤ ፈረንሳይ፤ጀርመን፤የአሜረካ ታዋቂ ሴኔተሮች ፣ጎረቤት ኬንያ፤ የአፍሪካ ሕብረት፤ የአውሮፓ ሕብረት አብረውን ስለቆሙ እናመሰግናለን።... Read more »