ስነ-ህዝብ እና ፖለቲካ

በ7 አህጉራት እና ከ212 በላይ ሀገራት የተዋቀረችን ዓለማችን ከ7.8 ቢሊዮን በላይ ህዝብ አላት።እ.አ.አ በ1804 ከክርስቶስ ውልደት በኋላ አንድ ቢሊዮን የደረሰው የዓለም ህዝብ ፈጣንና ወጥነት የሌለው ዕድገት አሳይቷል።በህዝብ ብዛት ኢሲያ ከ60 ፐርሰንት በላይ... Read more »

ምከረው ምከረው እምቢ ካለ …

ዓለም አቀፉ ወረርሽኝ ኮሮና ቫይረስ ዓለምን ግራ አጋብቶ አሁንም ድረስ እያስጨነቀ ይገኛል። ኃያላን ነን ባዮችን መንግሥታት ሁሉ አሽመድምዶ እያራዳቸውም ነው። የሰው ልጅ የቱንም ያህል በቴክኖሎጂ ቢረቅና ቢመጥቅ በአንድ ጀምበር ሁሉም እንዳልነበረ ሆኖ... Read more »

የታይዋን መንገድ …! ?

“ታይዋን ፈጥኖ ከቸነፈር፣ ከችጋርና ከወረርሽኝ በማገገም የምትታወቀ ደሴት ናት። ታይዋናውያን ለዘመናት የተሻገሯቸው መከራዎች በቀላሉ ፈተናዎችን እንዲቋቋሙ፣ እንዲላመዱና እንዲሻገሩ ጉልበት ፣ ብርታት ሆኗቸዋል። የኮቪድ – 19 አደገኛ ወረርሽኝ ደግሞ እስከዛሬ በጽናት ካለፍናቸው ሀገራዊ... Read more »

ጠፋ ተባለ እንዴ?

ወሬና ማስጠንቀቂያው በየመገናኛ ብዙኃኑ ዘወትር ይነገራል። አምስት ሰው በወረርሽኙ መሞቱንም ቢሆን ሰምተነዋል። ግን በምን መልኩ እንደሆነ ባልረዳም የለም፤ ጠፋ የሚሉት ነገሮች ሳይነገሩ እንዳልቀሩ እገምታለሁ። ምክንያቱም እነዚህ ወሬኞች ዝም ብለው ከመለፍለፍ ውጭ ሥራ... Read more »

ከወረርሽኙ ታሪካዊ ዳራ ባሻገር ! ?

ከ12 ዓመታት በፊት የተሰናበትነው የሚሌኒየሙ የመጨረሻ ወረርሽኝ ማለትም የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቃው ስፓኒሽ ፍሉ (የኅዳር በሽታ) በሰው ልጅ ላይ የመውጫ በትሩን ያሳረፈበት 100ኛ ዓመት በሚያስደንቅ አጋጣሚ ከኖቭል ኮሮና ቫይረስ ሰሞናት ጋር ተገጣጥሞ ሕመሙን... Read more »

ለጋራ ስንቅ መግባባትና ዕርቅ

ምድራችን ለነዋሪዎቿ ከምታቀርበው ውስን አቅርቦት የተነሳ ለሀብት ሽሚያ፣ ለበላይነትና ለዘላቂነት የሚደረጉ ግጭቶችና ቅራኔዎችን ስታስተናግድ መኖሯ እሙን ነው። ባለጸጋው ክምችቱን ለማሳደግ፤ ምስኪኑም ያለችውን ላለማስነጠቅና ከባለጸጋው ተርታ ለመመደብ የሚያደርገው ጥረት በዓለማችን የተከሰቱ ግጭቶች ሥር... Read more »

ፈተና ውስጥ የገባው የጋዜጠኞች ሕይወት

ዓለምን ለቀውስ የዳረገው የኮሮና ቫይረስ የጋዜጠኞችንና የቤተሰባቸውን ሕይወት ምስቅልቅል እያወጣ እንደሆነም እየተነገረ ነው። በተለይም ከሥራ ባህሪያቸው አኳያ ጋዜጠኞች ቀዳሚ ተጠቂ እየሆኑ ስለመምጣታቸው እየተነገረ ነው። ባለፈው ሳምንት በተከበረው የዓለም አቀፉ የነፃው ፕሬስ ድርጅት... Read more »

ሕይወት በየፈርጁ

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏትመውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራልከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላልአግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል።ይህ የህይወት እውነታ ነውበጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉየህይወትን ፈተናዎችም ያውቃሉበከፍታ ውስጥ የሚገኙት ‹‹እንዲህም... Read more »

የነቀርሳ/ቲዩበርክሎዝ መከላከያ ህክምና ምንድን ነው?

መከላከል የሚቻል የነቀርሳ/ ቲዩበርክሎዝ ህክምና ጤነኛ ለሆኑ ሆኖም ግን የቲቢ(ቲቢ የነቀርሳ/ ቲዩበርክሎዝ በአጭሩ ሲፃፍ ነው) ባክቴሪያን ተሸካሚ ለሆኑ ሰዎች የሚደረግ የህክምና እንክብካቤ ነው። ህክምናው የሚደረገው ሰዎች ከጊዜ በኋላ በነቀርሳ/ ቲዩበርክሎዝ ባክቴሪያ አማካኝነት... Read more »

ዘርፈ ብዙው የንግድ ሰው

የተወለዱት በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ ነው። ከወላጆቻቸው ስምንት ልጆች መካከል ሰባተኛ ልጅ ሲሆኑ ባደጉበት ሰፊ ቤተሰብ ውስጥ ከወንድምና እህቶቻቸው ጋር ተቀራርቦ የመኖርን ልምድ አዳብረዋል። ሲያድጉ ተቀጥረው ሳይሆን የእራሳቸውን ሥራ የሚመሩ ሰው... Read more »