«የትግራይ ህዝብ ህወሓት ያቀረበለትን የጦርነት ጥሪ ባለመቀበል አጋርነቱን በተግባር አስመስክሯል» – ሜጀር ጀኔራል መርዳሳ ሌሊሳ (አባ መላ)

የተወለዱት ወራሪው ፋሺት ኢጣሊያ ከኢትዮጵያ በተባረረበት በ1933 ዓ.ም ምዕራብ ሸዋ ጅባትና ሜጫ አውራጃ በጨሊያ ወረዳ ነው። አስተዳደጋቸው እንደማንኛውም የአርሶአደር ልጅ ከብት እየጠበቁና ወላጆቻቸውን እያገዙ ሲሆን፤ ልክ 12 ዓመት ሲሆናቸው አምቦ ከተማ ለትምህርት... Read more »

አረምን የ መንቀያው ትክክለ ኛ ጊዜ አ ሁን ነው !!!

በሀገረ መንግስት ግንባታ ሃገርን የተሻለች፤ ለዜጎቿ ምቹና በተስፋ የሚኖሩባት ለማድረግ ማንኛውም ዜጋ እንደ ዜጋ፣ ገዥው ፓርቲን ጨምሮ የተፎካካሪ ፓርቲዎች እና ሀገራዊ ተቋማት የድርሻውን መወጣት ይኖርባቸዋል። መንግስት ሃገርን እስከ አስተዳደር ድረስ የዜጎችን ሰብአዊ... Read more »

የሀሳብ ቀብዶች ለሚኒስቴሮቹ… ! ?

የዘመናዊ ትምህርት ፍላጎት እያደገ መምጣት የጀመረው በ19ኛው መቶ አመት ነው። ትምህርት የምዕመናን ማፍሪያ አይነተኛ መሳሪያ ነው ብለው የገመቱ ሚሲዮናውያን ትምህርት ቤቶች በመክፈትም ሆነ ጎበዝ ጎበዞችን ተማሪዎች ወደ ውጭ ሀገር ለትምህርት በመላክ በዚህ... Read more »

በመስከረም ፀሐይ መሃል

ትናንት እና ነገ የመስከረም ወር ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የወራት በኩር ነው። የብኩርና ክብርና መብት ደግሞ ምን ያህል የላቀ እንደሆነ ማሕበረሰባችን በሚገባ ይገነዘበዋል። በኩር ልጅ (ሴትም ሆነች ወንድ) ለወላጅ ጌጥና ኩራት መሆን ብቻ ሳይሆን... Read more »

ፍርሃትና ትባት

ስለፍርሃት ምርጥ ነገር ብሏል፤ ጋሽ ስብሐት። “ፍርሃቴን ወድደዋለሁ፤ በአጉል ድፍረት ከማፈራው ጠላት ይልቅ ወዳጀ ብዙ ሆኛለሁና።” ብሏል። (ዕረፍቱ መልካም ይሁንለትና) በትምህርትና በስራ ባህሪውም፣ ከፈሪዎቹም ከአስፈራሪዎቹም ጋር ዝንባሌያቸውን አይቷል፤ በክፋታቸው ወርዷል ፤ በማንነቱ... Read more »

በስትሪንግ አርት የተጠለፈው -የዩኒቨርሲቲ መምህር

እንደመግቢያ ‹‹ስትሪንግ አርት›› የተጀመረው በቀደምት ዘመናት በህንዳዊያን እንደሆነ ይነገራል። ስትሪንግ አርት የመስሪያ ጣውላ፣ ክር እና ሚስማር እንደግብዓት በመጠቀም የሚሰራ ሲሆን ሁለት ዓይነት ስትሪንግ አርት አለ። ጂኦሜትሪካል ስትሪንግ አርት እና ነፃ ስትሪንግ አርት... Read more »

አንዳንዶቻችን በመኪና (በየብስ)፣ በአየር እና በውኃ አካላት ላይ ጉዞዎችን ስናደርግ ለምን ያስመልሰናል? ለምን ምቾት እናጣለን?

አብዛኛውን ጊዜ በመኪና፣ በጀልባ እና በአየር ጉዞዎችን ስናደርግ አንዳንድ ሰዎች ላይ የማቅለሽለሽ ሁኔታዎች ሲያጋጥም ወዲያውም ሁኔታው በፍጥነት ወደ ማስመለስ ሲለወጥ እናያለን፤ በድንገትም “ፌስታል፣ ፌስታል የያዘ ሰው” የሚል የተለመደ ጥሪ እንሰማለን፤ እንደ ራስ... Read more »

«በስነጥበብ የተቃኘና የሰለጠነ ዓይን የሚያየውን ነገር እንዴት እንደሚያስተዳድር ያውቃል» – አቶ አገኘሁ አዳነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ጥበብ ትምህርት ቤት ዋና ዳይሬክተር

አቶ አገኘሁ አዳነ የተወለዱት ጎንደር ከተማ ነው። አባታቸው ጦር ሰራዊት ስለነበሩና በስራ ጠባያቸው ምክንያት የተለየያ የአገሪቱ ክፍል ተዘዋውረው ለማደግ ተገደዋል። አንደኛ ደረጃ እስክ ሶስተኛ ክፍል ጎንደር ፋሲለደስ ትምህርት ቤት ተከታተሉ። ይሁንና አባታቸው... Read more »

‹‹ያለስራ ከመዋል ይልቅ ያለምግብ መዋል ይሻላል›› – የወርቅና ጌጣጌጥ ነጋዴው-ፈድሉ ረሺድ

አመለ ሸጋ ነው፤ ተግባቢ እና ለንግድ የሚሆን ባህሪ እንዳለው ደግሞ በስራ አጋጣሚ የሚያውቁት ሰዎች ይመሰክራሉ። ለማደግ እና ሰርቶ ለመለወጥ የሚያደርገው ጥረት ከእርሱ አልፎ በዙሪያው የሚገኙ ሰዎች በህይወታቸው የተሻለ ነገር እንዲያደርጉ የሚያነሳሳ ሃይልን... Read more »

እንዲሞላልህ አትጉደል

እኛ ሰዎች እኮ እንዲሞላልን የምንጎድል ጉዶች ነን። ሰማዩ ሲገልጥ አይናችንን ገልጠን ከጎጇችን እንሾልካለን። ከዚያስ? ላይ ታች ስንል ይመሽብናል። ሲመሽ ገብትን እንተኛለን። ማለዳ ደግሞ ማልደን እንነሳልን፤ ተመሳሳይ የህይወት ዑደት ለመቀጠል። አእምሯችንና አካላችን ዕረፍት... Read more »