በቀንም በሌሊትም የሚቃዠው የህወሓት ጁንታ

ከራማአ ማዶ  ኢትዮጵያዊያን ቀለም፣ ዘርና ቋንቋ ሳይለያቸው ጎረቤት ከጎረቤት አንቺ ትብሽ አንቺ ተባብለው ተከባብረውና ተፈቃቅረው ከየትነህ/ሽ ከየት መጣህ/ሽ ሳይባባሉ ልዩነታቸውን ውበታቸው አንድነታቸውን ኃይላቸው አድርገው ከሦስት ሺ በላይ ዘመናት ድርና ማግ ሆነው የአገራቸውን... Read more »

ደግ ፒያሳ፦ ደጎችን የሚታደገው ቤተሰብ

ግርማ መንግሥቴ ታላቁ የብሪታንያ ባለቅኔ እና ጸሐፌ ተውኔት ሚሊያም ሼክስፒር (ኤፕሪል 1564 – ኤፕሪል 1616) “አለም ትያትር ናት” ካለ አራት መቶ አመት ቢያልፈውም ይህ ወርቃማ አባባሉ አሁን ድረስ ከማህበረሰብ የዕለት ተዕለት የቋንቋ... Read more »

ከመጋጋጥ መጋፈጥ!

 በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ውሏችንን “ሀ” ብለን ስንጀምር “እንዲህ አደርጋለሁ፤ ይህን እፈጽማለሁ ወዘተ” ብለን ዕናቅዳለን:: በዕቅዳችን መሰረት ወደ መተግበሩ ስንገባ ሁሉም ዕቅዳችን ከሰው ጋር የተገናኘ እንደሆነ እንረዳለን:: የምንሠራው ለሰው፤ የምንሰራው ከሰው ጋር:: እዚህ... Read more »

ዜጎችን እየፈተነ ያለው መኖሪያ ቤት

 ፍሬህይወት አወቀ  በአዲስ አበባ ከተማ ከሚጠቀሱ ዋነኛና አንኳር ችግሮች መካከል ጎልቶ የሚሰማው የመኖሪያ ቤት ችግር ነው። ብዙ ጊዜም አዲስ አበባ ላይ ቤት ያለው ሰው “እሱ የታደለ ነው” ሲባል ይደመጣል። ምክንያቱም ከመሰረታዊ ፍላጎቶች... Read more »

በቀን ሥራ የተጀመረ የሥራ ተቋራጭ

አስናቀ ፀጋዬ  ሰዎች በተሰጣቸው ፀጋ፤ አልያም ከህይወት ልምዳቸው ተነስተው ወይ ደግሞ ተምረው በተሰማሩበት የሥራ መስክ ውጤታማ ለመሆን የየራሳቸውን ጥረት ያደርጋሉ፡፡ አንዳንድ የሥራ መስኮች መማርንም እውቀትንም የሚጠይቁ ቢሆኑም ብዙ ሰዎች ግን ጥቂት እውቀት... Read more »

“እኛ እና እነርሱ

የውዳሴ መጻሕፍት ማዋዣ፤ ታላላቅ ሰዎች ስለ ታላላቅ መጻሕፍት ብዙ መስክረዋል፤ ብዙም አስነብበዋል፡፡ ታናናሾችም እንዲሁ ስለ እኩያቸው መጻሕፍት የአቅማቸውን ያህል እየሰነዘሩ ለብጤዎቻቸው የሚመጥናቸውን ብሂሎች ፈጥረውላቸዋል፡፡ “የመጻሕፍት ጠቀሜታ እያበቃለት ነው” በማለት የሚዘይሩ “የዕውቀት ጥላ... Read more »

ከጣራው ሥር

መልካምስራ አፈወርቅ ቅድመ –ታሪክ ጥንዶቹ በርካታ ዓመታትን በቆጠሩበት ትዳር ክፉን ከደግ አይተዋል፤ ልጆች ወልደው የልጅ ልጆች አፍርተዋል፤ ንብረት ይዘው ሀብት ገንዘብ ቆጥረዋል:: እነዚህ ዓመታት ለባልና ሚስቱ ቁጥሮች ብቻ አልነበሩም:: ትዳራቸውን ለማፅናት እድሜያቸውን... Read more »

“ማንነታቸው እውቅና ያልተሰጣቸው ዜጎች ለ30 ዓመታት ሲበደሉና ሲገፉ ቢኖሩም በአመጽ ለመፍታት አንድም ቀን ተንቀሳቅሰው አያውቁም” – አቶ ብናልፍ አንዷለም የብልጽግና ዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

ማህሌት አብዱል ተወልደው ያደጉት በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ፍኖተ ሰላም ከተማ ነው:: አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በዚያው ከተማ ውስጥ በሚገኘው ዳሞት በተባለ ትምህርት ቤት ውስጥ ሲሆን ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ገብተውም የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን... Read more »

የክፉዎች ፍፃሜ

ከመምህር አሰምሬ ሣህሉ ሒትለር በ1933 ዓ.ምህረት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ወደ ሥልጣን መምጣቱን ታሪከ-ጀርመን ዘግቦታል። በወቅቱ ዓለም በከፍተኛ የኢኮኖሚ ድቀት (The great Economic depression) የተመታችበት እና በተለይ አውሮፓውያን ገንዘባቸው የመግዛት አቅሙ ተሸመድምዶ 100 ግራም... Read more »

በሽታ የመከላከል አቅምን የማሳደግ ጥበብ

በሽታን ቀድሞ መከላከል ዋነኛው የህክምና ክፍል ነው:: አንደኛው የመከላከያ መንገድ ደግሞ የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅምን መጨመር ነው:: የትኞቹ ምግቦች ይህንን ሊያደርጉ እንደሚችሉ እናያለን:: በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ የምግብ አይነቶችን በበቂ ሁኔታ መመገብ... Read more »