«ነበር» ያስገበረን የታሪክ ምርኮኞች

ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ gechoseni@gmail.com  ታሪክ የአንድ ማኅበረሰብ «የነበር ማከማቻ ጎተራ» እንደሆነ በሚገባ አምናለሁ። ማመን ብቻም ሳይሆን ተምሬዋለሁ፣ ጽፌበታለሁ በጥቂቱም ቢሆን አስተምሬዋለሁ። ለታሪክ ፍቅርና አክብሮት እንዲኖረኝ ዛሬዬን እያሰቡ ላስተማሩኝ መምህራኖቼ ምሥጋናዬ ከፍ... Read more »

በውጭ አገር የሚኖሩ (ዲያስፖራ) የትግራይ ተወላጆች የፌዴራል መንግሥት የጀመረውን ሕግን የማስከበር እርምጃን አስመልክቶ ያወጡት የጋራ የአቋም መግለጫ

እኛ በአሜሪካ፣ በካናዳና በአውሮጳ የምንኖር ዲያስፖራ የትግራይ ተወላጆች በሀገራችን በተለይም የህወሓት ጁንታ በለኮሰው እሳት ሳቢያ መንግሥት እየወሰደ ያለው እልህ አስጨራሽ ሕግንና ሥርዓትን የማስከበር እርምጃን አስመልክቶ ማሕበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ተሰባስበን በመወያየት በተስማማንባቸው ሃሳቦች... Read more »

ዜጎችን ለማሳሳት ሩጫው ይብቃ !

ለምለም መንግሥቱ በመቀሌ ከተማ ለሁለት ዓመታት ያህል መሽጎ የቆየው የህውሓት ጁንታ እኩይ ተግባር በሆነ ድርጊቱ በዜጎች ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት በማድረስ፣ሀገር ለመበታተንና ለማፍረስ ለዓመታት ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ፀሐይ የሞቀው እንደሆነ ይታወቃል።የመጨረሻ የክህደት ማሳያው... Read more »

የመያያዝ ቄደር (ፀበል) ያስፈልገናል!!

ከመምህር አሠምሬ ሣህሉ  ሰሞኑን በምድራችን የሆነውንና በወገኖቻችን ላይ፣ እየሆነ ያለውን ነገር ከዓይን እማኞችና ከሰቆቃው በተረፉ ዜጎች ሲነገር ስንሰማ፣ መከራና አበሳ መፈጠርን የሚያስጠላና ሰው የመሆንን ትርጉም የሚያሳጣ ተግባር ሁሉ አንገሽጋሽ ነው። ለዚህም ነው፤... Read more »

የወንጀል ብፌ ያነሳው የህወሓት ጁንታ

አሸብር ኃይሉ  እንደሚታወቀው ጁንታው ህወሓት ሲፈጠር ጀምሮ ጥፋትን፣ ወንጀልን፣ ማጭበርበርን፣ መግደልን ማስገደልን ወዘተ ሰውኛ ያልሆኑ ተግባራትን እየፈጨ፣ እያቦካ፣ እየጋገረ ሲበላ የኖረ እና ከአንድ ፋብሪካ እንደ ተመረተ ምርት ራሱን አስመስሎ በፈጠራቸው አካላት እና... Read more »

ስም አጣሁላችሁ

ብስለት  እውነት እናንት እነማን ናችሁ? ከየት ነው የመጣችሁት? ማንስ ነው የወለዳችሁ? ግራ ገባኝ። እኔ የማወቀው እናንተ መጣንበት የምትሉት ህዝብና እናንተ እየሆናችሁት የላችሁትን ነገር ማስታረቅ ከበደኝ። የምሰማውን አደረጋችሁት የተባለው ነገር ከአእምሮዬ በላይ ሆኖብኝ፡፡... Read more »

የሱን ጥበብ የተገለጠበት አንጸባራቂ ድል … !?

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)fenote1971@gmail.com  ከሀዲው የትህነግ ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ክህደት። ጭፍጨፋና የጦር መሰሪያ ዘረፋ ያለሀፍረት በቴሌቪዥን ቀርቦ” መብረቃዊ “ ያለውን ታሪክና ትውልድ ይቅር የማይለውን... Read more »

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ስብሰባ ማጠናቀቁን ተከትሎ ከፓርቲው የተሰጠ መግለጫ

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከታኅሣሥ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየዉን መደበኛ ስብሰባ አጠናቋል። ኮሚቴዉ በሰላም። በልማት። በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና መጪዉን አገራዊ ምርጫ በተመለከቱ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት ተወያይቶ አቅጣጫዎችን... Read more »

“የበረንዳው መብራት ጠፋ እንጂ የሳሎኑ ይበራል”አቶ እሸቱ መክብብ

 ግርማ መንግሥቴ በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም። እራሱን ችሎ በእቅድ ሊመራና ወደ ተግባር ሊወርድ የሚገባን ስራ ይፈልጋል። ይሁን እንጂ በእኛ አገር ምንም የተለየ ነገር ሲሰራ አይታይም። ይህ ባለመሆኑም በርካታ ችግሮች... Read more »

ለጊዜም ጊዜ አለው!

ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ gechoseni@gmail.com  “ሰው የሚማረው አንድም በፊደል፣ አንድም በመከራ ነው፡፡ አንድ ቃል ከፊደል መዝገብ፣ አንድ ቃል ከመከራ መዝገብ፤ አንድም በሣር “ሀ” ብሎ፣ አንድም በአሳር “ዋ”ብሎ፡፡” (ሎሬት ጸጋዬ ገ/ መድኅን)... Read more »