የመመረቂያ ጥናቶች የት ናቸው?

ወቅቱ የተማሪዎች የምርቃት ወቅት ነው:: ከዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን እስከ ማኅበራዊ ገጾች በምርቃት ምስሎች ተጥለቅልቋል:: የዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች አካባቢዎች እና የትራንስፖርት መጠበቂያ ቦታዎች በተመራቂዎችና አስመራቂዎች ደምቀዋል:: መንደሮች በምርቃት ድግስ ደምቀዋል:: ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ... Read more »

ጽዱ ከተማ ለበጎ ማህበራዊ ትስስር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ እነሆ ስድስት ዓመታት ተቆጠሩ። በእኚህ ስድስት ዓመታት ውስጥ በአዲስ አበባና በሌሎች የክልል ከተሞች ከኢኮኖሚውና ከሌሎች ልማታዊ እንቅስቃሴዎች ባሻገር በከተማ ማስዋብ ሥራ ላይ በርካታ ሥራዎች... Read more »

የገበያ ትስስር የሚፈልጉት የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋቶች

በሌማት ትሩፋት አማካይነት የቤተሰብ የምግብ ሥርዓትን ለማሟላት የተጀመረው መርሐ ግብር የቤተሰብን ፍላጎት ከማሟላት ባለፈ የማኅበረሰቡን ፍላጎት ወደ መመለስ እየተሸጋገረ ይገኛል። የመገናኛ ብዙኃን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ መርሐ ግብሩ በተጀመረ በአጭር ጊዜ ውስጥ በቤተሰብ ደረጃ... Read more »

 ለበጀት አጠቃቀማችን ውጤታማነት ትኩረት ሊሰጥ ይገባል!

የሙስና ወንጀል አፈጻጸም ከሀገር ሀገር፣ ከቦታ ቦታ እና ከሌሎችም በርካታ ምክንያቶች አኳያ የሚለያይ ቢሆንም፤ ሙስና አይፈጸምበትም የሚባል ሀገር አለ ብሎ ለመናገር ግን የሚያስደፍር አይደለም። ሙስና እንደየ ሀገሩ እና የፖለቲካ ስሪቱ የተለያየ ስልትና... Read more »

 ፕሮጀክቶች ላይ የታየው ስኬት በሌላውም እንዲደገም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሀገርን የማስዋብ ፕሮጀክት የጀመሩት በ2011 ዓ.ም ሸገርን ለማስዋብ ‹‹ገበታ ለሸገር›› የተሰኘ የእራት መርሃ ግብር በማዘጋጀት ነበር፡፡ በዚህ ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ከባለሀብቶች ገንዘብ በማሰባሰብ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን የኑሮ... Read more »

ሕገ ወጥ ፍልሰትን መከላከልና መቆጣጠር በተግባር

የሰው ልጆች ምድር ላይ መኖር ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ስደት አብሯቸው የኖረ ክስተት ነው። ሰዎች በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሰራሽ አስገዳጅ ምክንያቶች አልያም በፍላጎት ከተወለዱበት ወይም ከሚኖሩበትን አካባቢ ወይም ሀገር ለቀው ድንበር አቋርጠው ወደ... Read more »

ብሔራዊ ትያትር ምን ነካው?!

መንግሥት አዲስ አበባን በሁለንተናዊ መንገድ ለነዋሪዎቿ የተመቸች የመኖሪያ አካባቢ ለማድረግ በስፋት እየሠራ ነው። ከተማዋን እንደ ስሟ አዲስ ለማድረግ እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴም አሁን ላይ የከተማዋ ገጽታ በብዙ መልኩ እየተለወጠ ነው። መሽቶ ሲነጋ ለዓይን... Read more »

ከኢትዮጵያ በበለጠ ለሶማሊያ ሕዝብ ዋጋ የከፈለ ማን አለ ?

ሶማሊያ ባለመረጋጋትና በግጭት ውስጥ የምትኖር ሀገር ነች። ከዚያም አልፎ መንግስት አልባ ሆና ዘመናትን ተሻግራለች። በእነዚህ የመከራ ዓመታት ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሶማሊያ ሕዝብ ጎን ተለይቶ አያውቅም። በፊት ‘AMISOM’ አሁን ደግሞ ‘ATMIS’ እየተባለ በሚጠራው... Read more »

ቅድሚያ ለሀገር ሞገስ ለሚሆን ውጤት !

የ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ ሊጀመር ከሁለት ሳምንት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል። በዚህ ዓለም በጉጉት በሚጠብቀው ትልቅ የስፖርት መድረክ ከመካከለኛ እስከ ረጅም ርቀት እንዲሁም ማራቶን ድረስ ስሟን የሚያስጠሩ ከዋክብት አትሌቶች አጥታ የማታውቀው ኢትዮጵያ ውጤታማ ይሆናሉ... Read more »

ካንሰርን – በአሸናፊነት

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »