በዲፕሎማሲው መስክ ውጤታማ የሆነው 2016 በጀት ዓመት

ኢትዮጵያ ጥንታዊ ከሚባሉና ዘመን የተሻገረ የዲፕሎማሲ ታሪክ ካላቸው ጥቂት ሀገራት አንዷናት። ኢትዮጵያ በታሪክ ሂደት ባሳለፈቻቸው የ3ሺህ ዘመናት ታሪኳ ውስጥ በየዘመናቱ የዲፕላሚሲ ግንኙት በመፍጠርና ዐሻራ በማስቀመጥ ዛሬ ላይ የደረሰች ጥንታዊት ሀገር ነች። ኢትዮጵያ... Read more »

‹‹ክፉ ጎረቤት እቃ ያስገዛል››

ባለፉት የለውጥ ዓመታት መንግሥት፣ አርሶ አደሮች፣ ባለሀብቶችና ሌሎች የልማት ኃይሎች ባካሄዷቸው ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች በግብርናው፣ በኢንዱስትሪው፣ በቱሪዝሙ፣ በኃይል ልማትና በሌሎች ዘርፎች ተጠቃሽ ውጤቶች ታይተዋል። በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት፣ በተኪ ምርቶች፣ በቱሪዝም... Read more »

 ይበል የሚያስብለው የብሔራዊ ባንክ ርምጃ፤

መንግሥት የዋጋ ግሽበቱንና እሱን ተከትሎ የተከሰተውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ዘርፈ ብዙ ጥረቶችን እያደረገ ነው።በፍላጎትንና አቅርቦትን ለማመጣጠን ምርትንና ምርታማነት ለማሻሻል የግብርና ሜካናዜሽን፣ ኩታ ገጠም ግብርናን፣ በመስኖ በመታገዝ በዓመት ሦስት ጊዜ ለማምረት፣ እንዲሁም በሌማት... Read more »

ያልበረደው እሳት!

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በውሳኔ ቁጥር 61/177 እ.ኤ.አ ታኅሣሥ 20 ቀን 2006 በመወያየት አንድ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን አጽድቋል። ዓለም አቀፍ ስምምነቱ የሰው ልጅ በአስገዳጅ ሁኔታ ከመሰወር ለመጠበቅ የወጣ ሕግ ‘Disappearance Convention’... Read more »

ከተገለጡት – ገፆች…

  ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »

በኦሊምፒክ ኮሚቴ የታፈኑ የሕዝብ ሚዲያዎች

የኢትዮጵያን ኦሊምፒክ ኮሚቴ ባለፉት ስምንት ዓመታት ገደማ እየመራ የሚገኘው አመራር ትልቁ ዓለም አቀፍ የስፖርት መድረክ በመጣ ቁጥር እየፈጠረ የሚገኘው ችግር በስፖርቱ ብቻ የተገደበ አይደለም። የሀገሪቱ ትልልቅ የሕዝብ ሚዲያዎች ላይ እየፈፀመ የሚገኘው በደል... Read more »

የስኬት መርሆች!

ስኬት በብዙ መንገድ ይገለፃል:: ሁሉም እንደየሙያውና እንዳለበት ሁኔታም ነው ለስኬት ያለውን አመለካከት የሚገልፀው:: አንድ ሁሉንም ሊያስማማ የሚችለው ነጥብ ግን ስኬት በየትኛውም የሙያ ዘርፍም ይሁን በየትኛውም ሁኔታና፣ ቦታ፣ ጊዜና ሰአት በፊት ከነበሩበት አነስተኛ፣... Read more »

ትኩረታችን – ወደ መኸር እርሻችን!

በ2016/17 የመኸር እርሻ 20 ነጥብ አራት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በሰብል ዘር በመሸፈን፣ 616 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቀዱን የግብርና ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል:: ለዚህ እቅድ መሳካት አቅም እንዲሆንም 14 ሚሊዮን ኩንታል... Read more »

 የቤት ኪራይ እና የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ከሕግ ባሻገር ያሉ ጉዳዮች ቢፈተሹ!

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና በሌሎች ትላልቅ በከተሞች አካባቢ በተፈጠረው የሥራ ዕድል ዜጎች ከገጠር ወደ ከተማ እየፈለሱ በመምጣታቸው የከተማ ነዋሪዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል:: ይህም ለመኖሪያ ቤት ኪራይ እና ለሸቀጦች ዋጋ... Read more »

 የኢትዮጵያውያን መለያ እየሆነ የመጣው አረንጓዴ ዐሻራ

ከዓለም አቀፍ የመሬት ስፋት ውስጥ 31 በመቶ የሚሸፍነው ደን ነው። ዋነኛው ደግሞ የአማዞን ደን በመባል ይታወቃል። ይህ በብራዚል ውስጥ የሚገኘው የአማዞን ደን በምድር ላይ ካሉ ትልልቅ ደኖች ሁሉ የላቀ ስለመሆኑ ይነገርለታል። በአፍሪካም... Read more »