በራስ መተማመንን መገንባት

በራስ መተማመን ከፍም ዝቅም ይላል። ከፍ ባለ ጊዜ ሰዎች ለራሳቸው ያላቸው ግምትና ግንዛቤ ይጨምራል። ለራሳቸው የሚሰጡት ዋጋም ከፍ ያለ ይሆናል። በሌሎች ሰዎች ዘንድ የሚሰጣቸው ቦታና ከበሬታም ያዛኑ ያህል ያድጋል። ያለማንም ተፅእኖና ጥገኝነት... Read more »

ስመ ገናናው የአፍሪካ ኩራት

አረንጓዴ፤ቢጫና ቀይ ዓርማን አንግቦ በአፍሪካ ሰማይ ላይ ሲንሳፈፍ ግርማ ሞገሱ ያኮራል። ሰማዩን እየሰነጠቀ፤ ደመናውን እየደረመሰ ከአሕጉር አልፎ ዓለማትን ሲያዳርስ የልብ ያደርሳል። በልበ ሙሉነቱና በግርማ ሞገሱም ከሰው ልጅ አልፎ የሰማይ ላይ ከዋክብት ሁሉ... Read more »

ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶቿን አልምታ ለመጠቀም እየሠራች ያለች ሀገር – ኢትዮጵያ

በገበታ ለሸገርና በገበታ ለሀገር የተሠሩ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸው ኢትዮጵያ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶቿን ለመጠቀም በቁርጠኝነት እየሠራች ለመሆኗ የሚያሳዩ ተግባራት ናቸው፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጭነት በመጀመሪያዎቹ ዓመታት “በገበታ ለሸገር”... Read more »

ከገበታው መቋደስ ተጀምሯል

የተፈጥሮ ሀብታችን እምቅ ነው፤ ያውም ገና ያልተነካ፡፡ ወዲህ የአየር ንብረቱ የተስተካከለ መሆን፣ ወዲያ ደግሞ ምቹ የሆነ የመሬት አቀማመጥ እንከን የሚወጣለት አይደለም፡፡ በገጸ ምድር ያለውን ውሃ ጨምሮ በከርሰ ምድርም ሆነ ያልተናጠበ የዝናብ ፍሰቱ... Read more »

 “ሰላምን ሻት ተከተላትም !”

ዓለም አቀፉ የእርቅ፣ የሰላም፣ የግልግልና የሽምግልና ረቡኒ (መምህር ) ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ «የሰላምና ዕርቅ ትርጉምና መንገዶች» በሚለው ማለፊያ መጽሐፋቸው የሰላም የእርቅ አድማሶች በማለት በመጀመሪያ ሰው ከራሱ ጋር ከዚያ ከጎረቤቱ፣ ከማህበረሰቡ ጋር በመጨረሻም... Read more »

ስለሠላም መሥራት ያሸልማል እንጂ አያስገድልም!

በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት በሠላም እንዲፈታ ከሕዝብ ተውጣጥቶ የተቋቋመው የሠላም ካውንስል በጋራ ተሸናፊ ከሚያደርገው የእርስ በርስ ጦርነት በመውጣት ወደ የጋራ አሸናፊነት ሊያመጣ የሚችለውን ንግግር መንግሥትና በትጥቅ ትግል ላይ ያለው ቡድን ሊተገብሩት ይገባል... Read more »

ብሔራዊ ማንነትን የማፅናት ራዕይ

ከተረጂነት መላቀቅ ከተናጠል ዜጋ እስከ ሕዝብ ድረስ የሚተመን ጥቅም የሚኖረው የምትታፈር ሀገርን አንግቦ ነው፡፡ ምክንያቱም በተረጂነት ቋጠሮ ውስጥ መኖር አለመኖር የሀገርን የውጭ ግንኙነት አቅም የሚተነብይ ነውና፡፡ በዓለም ኃያላን ሀገራት ርዳታን የውጭ ጉዳይ... Read more »

የደቡብ ሱዳን የትብብር ማዕቀፉን መፈረም እንደምታ

የናይል ተፋሰስ ሀገሮች የወንዙን አጠቃቀም በሥርዓት ለመምራት እ.ኤ.አ. ፌብሪዋሪ 22 ቀን 1999 በታንዛኒያ ዳሬሰላም ተሰብስበው የጋራ ሠነድ ወደ ማውጣት ገቡ፡፡ ከብዙ ሂደት በኋላ አሥራ አንድ ዓመታትም አልፈው በዑጋንዳ ኢንቴቤ የሕግ ሠነዱ ተረቅቆ... Read more »

 “አረንጓዴ ዐሻራ ‐ ነገን ዛሬ መሥራት”

ኢትዮጵያውያን በአንድነት ከሚከውኑት ሀገራዊ ትላልቅ ተግባራት መካከል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር አንዱ ነው:: በየዓመቱ የክረምት መግቢያ ሰሞን ላይ በጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት ብዙሃንን ባነቃነቀ የተሳትፎ ንቅናቄ ችግኝ እንተክላለን:: ዘንድሮም በተመሳሳይ... Read more »

 የችግኝ ተከላው ባሕል ለእንክብካቤውም ይዋል!

የሀገራችን የክረምት ወራት ከሌሎች ወራት የተለየ ገጽታ አላቸው:: የዝናብ ወቅት እንደመሆኑ ጭጋጉ፣ ዝናቡ፣ ጭቃው፣ ብርዱ፣ ወዘተ አስፈሪ ወቅት ቢያደርጋቸውም፣ ከሀገራችን የምግብ ዋስትና ማረጋገጫ የማምረት ሥራዎች ከሚካሄድባቸው ወቅቶች መካከል ዋናው የሆነው የመኸር እርሻ... Read more »