የምግብ ብክለት እንደ ስጋት

መንግሥት ተኪ ምርት በሀገር ውስጥ እንዲመረት በማበረታታት ላይ ይገኛል። ይህም “በአንድ ወንጭፍ ሁለት ወፍ” እንደሚባለው ነገር ጠቀሜታው ዘርፈ ብዙ ነው። ተኪ ምርት ፋብሪካዎች እንዲገነቡ ይረዳል። በእዚህም ዜጎች ጊዜያዊ የሥራ ዕድል ያገኛሉ። በተጨማሪም... Read more »

ኢትዮጵያ ለዜጎቿ ሁሌም የምትፈስ ጅረት ነች

እገሌ ጽኑ ነው፣ ብርቱ ነው፣ ሰላም ወዳድ ነው… እንላለን። ምክንያት ስንባልም በዋናነት የምናነሳው በችግር ውስጥ እንዴት እንዳለፈና ድሎችን ወደራሱ ማምጣት እንዴት እንደቻለ ስንመለከት ነው። አዎ ድል ዝም ብሎ የሚታፈስ አይደለም። ትግልን፣ ተፈትኖ... Read more »

ክረምትን በናፍቆት

በክረምቱ መግቢያ ወር በሰኔ ገበሬው ወገቡን ጠበቅ አድሮ፤ ሞፈርና ቀንበሩን አበጃጅቶና ጥንድ በሬዎቹን አጀግኖ ለሥራ ይነሳል። የሰኔ የመጨረሻዎቹ ቀናት በዚህ ወቅት ዝናብና ደመና ምድርን የሚያለመልሙበት፣ ዘር የሚዘራበት ፣ የተዘራው የሚበቅልበት በፀሐይ ሐሩር... Read more »

 “አይዞሽ ገለቴ …!?”

በቴዲ አፍሮ “ቀነኒሳ አንበሳ፤”የተቀነቀነለት ታላቁና ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እኤአ በ2009 በበርሊን የዓለም ሻምፒዮን አሸንፎ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ እያለ፤ በ1500 ሜትር ውድድር በአንደኝነት ልታጠናቅቅ ትንሽ ሲቀራት የስፔኗ አትሌት ናታሊያ ሮድሪጌዝ ጠልፋ ትጥላትና... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራችን ለልምላሜያችን

ኢትዮጵያን ለማወደስ ከሚዜሙ እና ተደጋግመውም ከሚደመጡ የዜማ ስንኞች መካከል “ውቢቱ ኢትዮጵያ”፣ “ለምለሚቱ ሀገሬ”፣… የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ። ይሄ ደግሞ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ውብ ተፈጥሮ፣ ጥብቅ የደን ሀብትና ከፍ ያለ የአረንጓዴ ልባስ ባለቤት ስለመሆኗ እንዲናገሩ... Read more »

እንዴት ብዬ?

ሰማይና ምድር የጨለማ ካባ በመደረብ አፍ ለአፍ ገጥመው ሲንሾካሾኩ ካፒቴን ሙሉ አሰፋ የሹፍርና ግዴታዋን ለማድረስ ከመገናኛ ወደ ለገጣፎ ሚሽን ተሳፋሪ ጭና እየተጓዘች ነው። የአልኮሉ ሽታ እየተነፈገ ምቾት ቢነሳትም የተላበሰችው ሙያ ትዕግስትን የሚጠይቅ... Read more »

ለምን በትንንሽ ሙስናዎች ገጽታ ይበላሻል?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር የነበራቸው ቆይታ በአራት ክፍል ተላልፏል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተናገሯቸው በርካታ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች አንደኛው የበለጠ ቀልቤን ያዘው። ጉዳዩ እንደ ፀጥታና ዲፕሎማሲ... Read more »

ለለውጥ አወንታዊ አስተሳሰብ እንዴት መገንባት ይቻላል?

ሕይወትህን በአዲስ አቅጣጫ ለመለወጥ ትፈልግ ይሆናል፤ አሁን ካለህበት በተሻለ ጠንካራ የመሆን ህልም ይኖርሃል፤ የበለጠ ደስተኛ፣ የበለጠ ስኬታማ የመሆን ፍላጎት ለማሳካት ግን ምን ማድረግ እንዳለብህ ላታውቅ ትችላለህ። ይህንን ለማሳካት አስማተኛ መሆን አይጠበቅብህም። ስኬት... Read more »

የሰው ወርቅ አያደምቅ

በአብዛኛው በከተማ አከባቢ የሚኖሩ፣ የራሳቸውን ቤተሰብ የመሰረቱ ባለትዳሮች ኑሯቸውን ለማሸነፍ ፣ ለልጆቻቸው የተሻለ ሕይወትን ለመስጠት ሲሉ የተለያዩ ሥራዎችን ይሠራሉ። ታዲያ እናት እና አባት ሥራ፤ ልጆች ደግሞ ትምህርት ቤት ውለው የሚገናኙት ማታ ወደ... Read more »

‹‹በሸገር ከተማ የምንሰጠውን አገልግሎት ወደ ዲጂታል አሠራር እየቀየርን ነው›› – አቶ ጉግሳ ደጀኔ

– አቶ ጉግሳ ደጀኔ የሸገር ከተማ ምክትል ከንቲባና የአስተዳደርና አገልግሎት ክላስተር አስተባባሪ በኢትዮጵያ ከተሞች እየታየ ያለው ፈጣን የመሰረተ ልማት ግንባታ እንደሀገር ለመድረስ ከታሰበው የብልፅግና ማማ እያንደረደሯት ይገኛሉ። በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ላለፉት... Read more »