ለፖሊሲው ውጤታማነት በይቻላል መንፈስ የተቃኘ የተሻለ አስተሳሰብ ያስፈልጋል

የሀገራችን ኢኮኖሚ ስብራት ዓመታትን ያስቆጠረ፣ ሀገር እና ሕዝብን ብዙ ዋጋ ሲያስከፍል የቆየ ስለመሆኑ ብዙም ለሰሚ አዲስ አይደለም። ችግሩን ለመፍታት የለውጥ ኃይሉ ወደ ሥልጣን ከመጣ ማግስት ጀምሮ ሰፊ ጥረቶችን ሲያደርግ ቆይቷል። ሀገር በቀል... Read more »

ለትምህርት ጥራት ተጨማሪ የማንቂያ ደወል!

የትምህርት ሚኒስቴር ሰሞኑን አንድ አስደንጋጭ በሌላ በኩል ደግሞ የማንቂያ ደወል የሆነ ዜና አሰምቶናል። ዜናው ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ካስፈተናቸው መካከል ፈተናውን ያለፉት 13 በመቶ ብቻ ናቸው፤ 22 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት... Read more »

እዮስያስ ልበ-ሙሉ ብላቴና …

እነሆ! ዛሬ ቀኑ ልዩ ነው:: ዕለቱን በጉጉት ሲናፍቁ የቆዩ ሕፃናት በትምህርት ቤቱ አጸድ ማልደው ተገኝተዋል:: የአካባቢው ነዋሪ፣ ጥሪ የደረሳቸው እንግዶች፣ መምህራንና ሌሎችም ስፍራውን እያደመቁት ነው:: በተለይ ትንንሾቹ ልጆች ሌቱ የነጋላቸው አይመስልም:: አብዛኞቹ... Read more »

ያልተፈታው የቢሮክራሲ ሸምቀቆ

በአመራር ጥበብና ብቃታቸው ‹‹ምርጥ›› ከሚባሉ እንዲሁም ስኬታማ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች አንዱ ናቸው:: በርካቶችም ዓለማችን ከተመለከተቻቸው ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች አንዱ ናቸው ‹‹greatest C.E.O. of the modern age›› ሲሉም ስለ ሥራና አመራር ብቃታቸው ይመሰክራሉ::... Read more »

እንዴት ጠንካራ መሆን ይቻላል?

የሰው ልጅ በብዙ ውጣውረዶች ይፈተናል:: ፈተና ለሰው ልጅ አዲስ አይደለም:: በኑሮ የሰው ልጅ ይፈተናል:: በኢኮኖሚ ይፈተናል:: በጦርነት ይፈተናል:: በሰላሙ ጊዜም ፈተናው አይቀርለትም:: በፖለቲካ ይፈተናል:: በማህበራዊ ሕይወቱም ፈተናዎች ይገጥሙታል:: ሀዘንና መከራ ይፈራረቁበታል:: ብቸኝነትና... Read more »

አስገድዶ ከመድፈርም በላይ

አላዩ ዓለምነህ ከሰው ተነጥሎ የሚኖር አኩራፊ ነው:: ትምህርት ካለመማሩም በላይ በዕድሜው የሰው ልጅ የሚደርስባቸው ደረጃዎች ላይ መድረስ አልቻለም:: ይህችን ምድር ከተቀላቀለ ግማሽ ምዕተ ዓመታት ሊሞሉት ሶስት ዓመታት ብቻ የቀሩት ቢሆንም፤ ትዳር አልመሠረተም::... Read more »

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው ከውዥንብር የጠራ እንዲሆን

ባለፉት አምስትና ስድስት ዓመታት ውስጥ መንግሥት ትልልቅ ሀገራዊ ውሳኔዎችን ሲወስንና የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። በተለይ የሀገሪቱን ምጣኔ ሀብት በማሻሻል ‹‹ዜጎችን ከድህነት ሀገርንም ከኋላቀርነት ይታደጋሉ›› ተብሎ የሚታመንባቸው የግብርና፣ የትምህርት፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የማኑፋክቸሪንግ... Read more »

ስለ ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው ጭፍን ድምዳሜና ችኩል አጠቃሎን እናስወግድ

በ20ኛው ክፍለ ዘመን ዓለማችን ከተመለከተቻቸውና የኢኮኖሚክስን መልክና ቁመት እንዲሁም አቅጣጫ ካስተካከሉ ስመጥር ምሁራን አንዱ ስለመሆናቸው በርካቶች በአንድ ድምፅ ይስማማሉ። አሜሪካዊ ናቸው። ውልደታቸው እኤአ በ1912 ነው። በገቢ እና በፍጆታ ላይ ባደረገው ጥናት እኤአ... Read more »

ገበያ መር የውጪ ምንዛሪ

ከሰሞኑ መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱን የውጪ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት አሻሽሏል። የውጪ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን በባንኮችና በደንበኞቻቸው መካከል በሚወስንበት የገበያ... Read more »

 ነገረ “የገንዘብ ልውውጥ”

(Currency Swap)፤ ዲዶላራይዜሽን ወይም “De-dollarization” የአሜሪካን ዶላር በዓለም አቀፍ ንግድ፣ ፋይናንስ እና ክምችት ላይ ያለውን የበላይነት የመቀነስ ሂደት ነው። በዓለም ላይ ያሉ ሀገራት በመጠባበቂያ ክምችት ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው የአሜሪካ ዶላር ይይዛሉ።... Read more »