የበለጠ ትኩረት ለቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራ

በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች እየጣለ ያለው ከባድ ዝናብ የመሬት መንሸራተትን ጨምሮ የጎርፍ መጥለቅለቅን እያስከተለ በመሆኑ በሰዎች ሕይወት በንብረትና በኢኮኖሚው ላይ ጫና እያሳደረ ነው። በጎፋ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ሕይወት አልፏል። ንብረት... Read more »

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ውጤታማ እንዲሆን

መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል። አዲሱ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትና ዘላቂነትን በሚደገፍ ዘመናዊና ጤናማ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማዕቀፍ ለመመሥረት የሚያስችል ነው። ማሻሻያው ፈጠራን የሚያበረታታና ምቹ የኢንቨስትመንትና... Read more »

 ከጉንጭ አልፋ ሙግት ይልቅ መፍትሔ ላይ ቢተኮር

ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ በገበያ እንዲመራ መወሰኑ የምጣኔ ሀብት ሊቃውንትን ለሁለት ከፍሏል። አቶ ኤርሚያስ አመልጋን ጨምሮ እነ ቴዎድሮስ መኮነን (ዶ/ር) ውሳኔውን ደግፈው ሲቆሙ እነ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ እና አቶ ክቡር ገና ደግሞ... Read more »

 በነጻ ገበያ ስም ሕዝብ መዘረፍ የለበትም!!

መንግሥት ከሰሞኑ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን ይፋ አድርጓል፡፡የውሳኔውን ቁልፍ ዓላማዎችና ግቦች እንዲሁም ፋይዳ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫም፣የውጭ ምንዛሪ መዛባትን ማስተካከልና የረጅም ጊዜ የውጭ ክፍያ ሚዛን ጉድለት ችግሮችን መፍታት፣ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፉን በማዘመን የዋጋ ንረትን... Read more »

ምርታማነትን ማሳደግ ከኑሮ ውድነት ለዘለቄታው መውጫ መንገዳችን ነው

የዓለም ባንክ፣ የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም፣ የዓለም ገንዘብ ድርጅት አሊያም የተለያዩ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበራት በየጊዜው የየሀገራትን የገንዘብ የመግዛት አቅምን፣ የኑሮ ውድነትን ወይም ግሽበትን በተመለከተ መረጃዎችን ያወጣሉ። በሚወጡት መረጃዎች በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ... Read more »

ለምለም እንጀራ እንጂ ለምለም የድንግልና ተስፋ እየበላን አንኑር!!

ማንኛችንም የማንክደው ዓለም ሁሉ የሚመሰክረው አንድ እውነታ አለ። ኢትዮጵያ ሀገራችን ከማንም በላይ የአንጡራ ሀብት ባለቤት ናት። ከኛ ልጆቿ በስተቀር ክብሯን ማንም ያልነካው ባለግርማ እመቤት ናት። የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ወርቃማ ባለታሪክ... Read more »

የንባብ ባሕላችን ከሀገር እድገት ጋር ያለው ትስስር

ማንበብ ለአንድ ሀገር ያለውን ሁለንተናዊ ፋይዳ የማያውቅ አለ ብዬ አላስብም። ትውልድ ከሚገነባባቸው መልካም እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ጠንካራ የንባብ ባህል ነው። የእያንዳንዳችን ነገ ለመጽሐፍ በሰጠነው ክብርና ዋጋ ልክ የሚመዘን ነው። ከትላንት እስከዛሬ... Read more »

 “የምትተክል ሀገር የሚያጸድቅ ትውልድ”

ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እየተሰሩ ካሉ አበይት ሀገራዊ ሥራዎች መካከል የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ይገኝበታል። በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁሉንም ማህበረሰብ ባሳተፈ መልኩ በየአመቱ የክረምት ወቅትን ታሳቢ በማድረግ የሚተከሉ... Read more »

ከሥጦታዎች ሁሉ የከበረ የበጎ ፈቃድ ሥጦታ

በሀገራችን የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከልጅ ልጅ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ነባር ባህል ነው። የታመመን ማስታመም፣ የታረዘን ማልበስ፣ የተጠማና የተራበን ማብላት ማጠጣት፣ አደጋ የደረሰበትን ማሳከም፣ ሀዘኑንም ደስታውንም መካፈል፣ አብሮ መብላት መጠጣት፣ እንግዳ መቀበል እንዲሁም... Read more »

ሰላምና ኢኮኖሚ ለስኬታማ ዲፕሎማሲ

ኢትዮጵያ ከ85 በመቶ በላይ በክረምት ወቅት ደግሞ ከ86 በመቶ በላይ ለዓባይ ውሃ አስተዋፅኦ ታበረክታለች። ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ በዓባይ ውሃ አንዳችም ጥቅም አልተጠቀመችም። ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የህዳሴ ግድብን ለኤሌክትሪክ ኃይል... Read more »