ሕልምህን ካላከበርከው፤ ትገፈተራለህ!

በዚች ምጥን ጽሑፍ የአንድ ሰው የሕይወት ዘመን ሕልም ወይም ግብ ለመቅረፅም ሆነ መዳረሻው ላይ ለመገኘት ማለፍ ወይም ማድረግ ስላለበት ጉዳይ ምክረ ሀሳብ ለመስጠት የግል ልምድንና አረዳድን ማዕከል በማድረግ ለአንባቢ ለማድረስ በማሰብ እሞክራለሁ።... Read more »

የተሠበረው ጋሪ እና መዘዙ

ወርቅነህ የትውልድ ቦታው ደቡብ ክልል ልዩ ስሙ ሃዲያ አካባቢ ነው። ትምህርት የተማረው እስከ 5ኛ ክፍል ብቻ ነው። አዲስ አበባ ጎጃም በረንዳ አካባቢ የግል ሥራ የሚሠራ ሲሆን፤ በ20 ዓመቱ ለመማር ፍላጎት ባይኖረውም፤ ከጓደኞቹ... Read more »

ድሃ ለአንድ ቀን ጨክኖ ጎመን እንዳይበላ ዕድሜ ልኩን ….

ቆፍጠን ጅግን ካላልክ የዚህችን ዓለም ትግልና ቀንበር መቋቋምና መመከት አትችልም፤ በዛሬዋ ዓለም እውነታን አስመስለው እንደሚተውኑ አርቲስቶች በምናብ እየተወኑ መጓዝና ድል አደርጋለሁ ብሎ ማሰብ ቂልነት ብቻ ሳይሆን ጅልነትም ጭምር ነው ብዬ አስባለሁ። ቆፍጣናነትና... Read more »

ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ስኬታማነት

ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በብዙ አለመረጋጋትና ውጣ ውረድ ውስጥ ቆይቷል። ኢኮኖሚውን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስም ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያን ጭምሮ በየወቅቱ የተለያዩ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ተደርገዋል። ማሻሻያዎቹ ያስፈለጉበት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በብዙ የማክሮ ኢኮኖሚ... Read more »

ከአስተማሪ ርምጃው ጎን ለጎን አሁንም ግንዛቤ ማስጨበጥ

በቅርቡ ወደ ሙሉ ትግበራ የገባው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና እሱን ተከትሎ ብሄራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓት ላይ ያወጣው ማሻሻያ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያላቸው ስለመሆናቸው መንግሥትም የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎችም አስታውቀዋል። ሊያጋጥሙ ይችላሉ የተባሉ... Read more »

 ውጤቱ ምንም ይሁን ተጠያቂነት ሊኖር ይገባል!

በርካታ ድራማዊ ክስተቶችን ሲያስተናግድ የቆየው 33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ትናንት ተጠናቋል። ከመክፈቻ መርሐ ግብሩ አንስቶ ተቃውሞ ያስተናገደው የፓሪስ ድግስ በሳምንታት ቆይታው አስገራሚ፣ ያልተጠበቁ፣ አስደሳች እንዲሁም አሳዛኝ ክስተቶችን አሳልፏል። በኦሊምፒኩ ተካፋይ ከነበሩ ሃገራት መካከል... Read more »

“የትርክት ዕዳና በረከት” መጽሐፍ ላይ የቀረበ ዳሰሳ

የመጽሐፉአዘጋጅ፡- ሙሐዘጥበባትዲያቆንዳንኤልክብረት፤ የኅትመትዘመን፡- 2016 ዓ.ም. የገጽብዛት፡- 575 ገጽ የወረቀትመጠን(ሳይዝ)፡- በሽሮመልክ A5 ወረቀት፣ የመሸጫዋጋ፡- ብር 1000.00 (አንድሺህብር)፤ ታተመ፡- ኢክሊፕስማተሚያቤት፤ “የትርክት ዕዳና በረከት” በሚል ርዕስ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ፤ በስድስት ክፍሎች የተደራጀ እና በ48 ምዕራፎች... Read more »

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ውጤታማ እንዲሆን የሰላም ሚና የማይተካ ነው

አሁን ላይ በዓለም ላይ 132 ሀገሮች በጦርነት እና በግጭት ውስጥ መሆናቸውን ፤ በ2023 ብቻ 17 ነጥብ 5 ትርሊዮን ዶላር ለጦርነት መዋሉን መረጃዎች ያመላክታሉ። በራሺያ እና በዩክሬን፣ በእስራኤል እና በፍልስጤም መካከል በየቀኑ በቢሊዮን... Read more »

የፕሪቶሪያ ስምምነት መነሻና መድረሻው ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ተቋማትን ማክበር ነው!

 -ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ ሙሉ ቃል የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ከሰሞኑ በተሻሻለው የምርጫ አዋጅ ቁጥር 1332/2016 አንቀጽ 2 (1) መሠረት ለሕወሓት የምዝገባ ምስክር ወረቀት መስጠቱን ገልጧል። መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ... Read more »

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው መነሻና መድረሻ

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ተግባራዊ ከሆነ ውሎ አድሯል። በነዚህ ቀናቶች ውስጥ የተለያዩ ሃሳቦች መነሳታቸው አልቀረም። የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሀገሪቱን የውጪ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ በማድረግ ሂደቱ በመቀላጠፍ ላይ ይገኛል። በሥራ... Read more »