ብሔራዊ ምክክሩ የእርቅና የተግባቦት መድረክነው

የዓለም የሥልጣኔ መልኮች ከሆኑት ውስጥ በሃሳብ ፍጭት ሰላም ማውረድ አንዱ እና ዋነኛው ነው። ሥልጣኔ ብዙ መልኮች፣ ብዙ አረዳዶች ሊኖሩት ይችላሉ። ብዙ ፍልስፍናዎች፣ የተለያዩ መነሻዎች ሊኖሩት ይችላሉ ሰላም እንዳለበትና ለሰላም ዋጋ መክፈልን የመሰለ... Read more »

አሸንዳ፤ አሸንዳዬ!

የአሸንዳ በዓል በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል የሚከበር የልጃገረዶች በዓል ነው። ልክ በመሀል የሀገሪቱ ክፍል እንደሚከበረው የእንስት ኮረዶቹ እንቁጣጣሽ ወይም አበባየሆሽ፣ የኦሮሞዎች ሽኖዬ፣ የጉራጌ ልጃገረዶች በመስቀል መዳረሻ እንደሚያከብሩት አዳብና ዓይነት በዓል ነው። ተባዕት ብላቴኖች... Read more »

የፕሪቶሪያውን ስምምነት በሰበብ አስባቡ ለመሸራረፍ መሞከር ዋጋ ያስከፍላል

ከከፍተኛ አመራሮቹ እና ከአባላቱ እንዲሁም ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተገቢውን ሂደት የተከተለ አይደለም የተባለው፤ በሕወሓት ሊቀመንበር እና ምክትል በሚመሩ የድርጅቱ አባላት መካከል ክፍፍልን የፈጠረው የፓርቲው 14ኛ ጉባኤ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው። የሕወሓት ጠቅላላ... Read more »

ትውልድን የማዘመን ጅማሮ

በቅርቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አምስት ሚሊዮን ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ አስጀምረዋል። በወቅቱም ፤ ኢንሼቲቩ ሰልጣኞችን ዘመኑን በዋጀው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሚያደርግ ይሆናል። የኢትዮጵያ የነገ ተስፋዎች የሆኑ ወጣቶችም... Read more »

ስፖርቱን ከውድቀት ሀገርን ከአንገት መድፋት እንታደግ !

የሀገራችንን ስፖርት የገጠመው አንዱ ተግዳሮት የአሠራር ብልሽትና የሕዝባዊ አደረጃጀቱ የአመራር ችግር ነው። የስፖርት ማኅበራት ተጠቅልለው በተወሰኑ ግለሰቦች ቁጥጥር ስር ገብተዋል። እነዚህ ግለሰቦች ሲተነፍሱ አብረው የሚተነፍሱ እነሱ ሲያቆሙ ደግሞ እስትንፋሳቸው አብሮ የሚያቆም ሆኗል።... Read more »

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ከናይል ትብብር እስከ ባህር በር

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የመጀመሪያው ትኩረት የጎረቤት ሀገራት በመሆናቸው ኢትዮጵያ ከየትኛውም ዓለም አቀፋዊም ሆነ አህጉራዊ ጉዳዮች በበለጠ ለጎረቤት ሀገራት የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት ትሰጣለች፡፡ ይህንኑ መነሻ በማድረግም ግጭት እና ሁከት ውስጥ የሚገኙትን ሶማሊያ፣... Read more »

ከፍተኛ ትኩረት የሚሻው የወርቅ ኮንትሮባንድ

እንደ ኢትዮጵያ ባለ ሀገር ላይ ሕገ ወጥ ወይም በተለምዶ የኮንትሮባንድ ንግድ በርካታ አሉታዊ ተጽእኖዎችን ሊያስከትል ይችላል። ከነዚህም ውስጥ ቀዳሚው የኢኮኖሚ ውድመት ነው ፤ሕገ-ወጥ ንግድ ሕጋዊ የንግድ ድርጅቶችን በማዳከም የመንግሥትን ገቢ ይጎዳል። ታክስ... Read more »

ከፓርቲ በላይ የሕዝብ አንድነት፣ሰላምና ህልውናን ማስጠበቅ ይገባል

የታሪክ ተመራማሪና የፍልስፍና አዋቂው ፕሮፌሰር ዩቫል ኖህ ሐረሪ ዓለማችን ካፈራቻቸው ድንቅ ሥራዎችን ካበረከቱ ምሁራን መካከል በበርካቶች ዘንድ በግንባር ቀደምትነት ስማቸው ይጠቀሳል፡፡ እስራኤላዊው ፕሮፌሰር በተለይም Sapiens /ሳፒየንስ/ እና 21 Lessons for the 21st... Read more »

‹‹ልጆቻችሁ ልጆቻችን ናቸው ››

ትውልድና ዕድገቷ ባህርዳር ከተማ ነው። አዲስ አበባ ስትመጣ የእሷንና የቤተሰቦቿን ኑሮ በተሻለ ለመቀየር አስባ ነበር። አገሬነሽ ለከተማ ህይወት አዲስ አይደለችም። የቦታ ለውጥ ካልሆነ በቀር ከተማ ለእሷ ግርታን አይፈጥርባትም። ሾፌሩ ባለቤቷ ለቤት ለትዳሩ... Read more »

ከሕግ ውጪ የሚደረገው እንቅስቃሴ በራስ ላይ አደጋ መጋበዝ ነው

በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ውስጥ የሕግ የበላይነት ቅድሚያ ከተሰጣቸው ግንባር ቀደም ጉዳዮች መካከል እንደሆነ ይታወቃል። ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ ለሕግ የበላይነት ቅድሚያ ከመስጠት አልፎ በህገ መንግስቱ አንቀፅ ዘጠኝ ላይ እንዲደነገግ አድርጓል ። በዚህ... Read more »