ወንድምዓለም – በክፉ ቀን…

የአባ ጎራው ልጅ… ትንሹ ልጅ ደስተኛ ነው፡፡ ዛሬም እንደፊቱ እየሳቀ ይጫወታል፣ እየዘለለ ይቦርቃል፡፡ ከትምህርትቤት ባልንጀሮቹ ፣ ከመንደር እኩዮቹ ጋር ሳቅ ጨዋታው ልዩ ነው። የፊቱ ፈገግታ የአንደበቱ ለዛ ያሳሳል፡፡ ውዱ ጎራው ለቤቱ የመጨረሻ... Read more »

የኢትዮጵያውያን ኅብረትና አንድነት የተገለጸበት – አረንጓዳ ዐሻራ

ሰዎች በተባበረና በአንድነት መንፈስ ከሠሩ የማይደረስበት የሚመስለውን ደርሰው፣ የማይጨበጠውን ጨብጠው፣ የማይቻለውን ችለውና አስችለው ለውጤት መብቃታቸው ሳይታለም የተፈታ ጉዳይ ነው፡፡ ሃሳቡ ከየትም ይምጣ ከየት፣ በሃሳቡ ሰዎች ተስማምተው ፣ አምነውበት ተቀብለውት የጋራ አድርገው ሲሳተፉበት... Read more »

እውነትን ብቻ መከተል

‹‹The power of awareness›› በተሰኘው መፅሃፍ ላይ አምስተኛው ምእራፍ ነፃ የሚያወጣችሁ እውነት ነው ይላል፡፡ የሕይወታችን ድራማዎች ሁሉም ሁኔታዎችና እውነቶች በእኛ ግምት ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው፡፡ እነዚህም ሙሉ በሙሉ ሥነ ልቦናዊ ናቸው፡፡ ስለዚህ የሰው... Read more »

የክፍያው ጦስ

አብሮ አደግ ናቸው፡፡ አብረው ከማደግ አልፈው ዕድሜያቸው እየጨመረ ሲሔድም አብረው እስከመኖር ደርሰዋል፡፡ አብረው ይጠጣሉ፤ አብረው ይበላሉ፡፡ አብረው የእግር ኳስ ጨወታዎችን ያያሉ፤ በእግራቸው ይጓዛሉ፤ አንዱ ሌላው ቤት ያድራል፡፡ አንዱ ገንዘብ ካለው ሌላው ባይኖረው... Read more »

ሀገራዊ ዐሻራ በአረንጓዴ ቀለም

ታሪክ ሰርቶ የሚያልፍባቸው በርካታ አሁናዊ አጋጣሚዎች አሉት፡፡ ከነዚህ አጋጣሚዎች ውስጥ አንዱ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር ነው። እጅ ለእጅ ተያይዘን፣ ለአንድ ዓላማ በአንድ ከቆምንባቸው ታሪኮቻችን አንዱን ሆኖ የሚቀጥል፣ ኢትዮጵያንም የሚያስጠራ የአዲስ አስተሳሰብ ውጤት... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራን ለምግብ ዋስትና ማረጋገጫ

ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ለድርቅ፣ ለጎርፍ፣ ለመሬት መሸራተት፣ ለአውሎ ነፍስ፣ ለሰደድ እሳት፣ ለከፍተኛ ሙቀት እና መሰል የተፈጥሮ አደጋዎች ተጋላጭ እየሆነች ትገኛለች። ለአየር ንብረት ለውጡ የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። ከእነዚህም መካከል የተፈጥሮ ሀብት... Read more »

የዓለማችንንም የሀገራችንንም ክብረ ወሰን የሰበረ የትውልዶች ገድል፤

በዛሬው እለት 30 ሚሊየን ሕዝብ በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኞችን በ325 ሺህ ሄክታር ላይ ለመትከል መዘጋጀቱን፤ ችግኞቹ በ5 ሺህ 456 ተፋሰሶች ላይ እንደሚተከሉ እና የካርታ ዝግጅት ሥራውም መጠናቀቁን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። ባለፈው... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራ – ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር …

ምድራችን በተፈጥሮ ከተቸሯት ድንቅ በረከቶች ጋር በክብር ትኖር ዘንድ ልዩ ትኩረትን ትሻለች።የሰው ልጆችን ጨምሮ ፍጥረታት በሙሉ ህይወታቸው በድንቅ ጸጋዋ ላይ ተመስርቷል። ይህች ምድር ለዘመናት ያላትን ተፈጥሯዊ ሀብት እስትንፋስ ላላቸው ሁሉ ያለስስት ስትለግስ፣... Read more »

የተዛባ አየር፣ የተራቆተ ምድር ለትውልድ ላለማትረፍ በታላቁ ቀን በጋራ እንሳተፍ

ፕሮፌሰር ጃሬድ ዳይመንድ፣ ሳይንሳዊ ይዘት ያላቸውና የተፈጥሮ ሀብትን የሚመለከቱ መጻሕፍትን በመፃፍ ይታወቃሉ። በተለይ ‹‹ Collapse–: How Societies Choose to Fail or Succeed›› በሚል ያሳተሙት መጽሐፋቸው በበርካቶች አድናቆት የተቸረው ነው። አሜሪካዊ ፕሮፌሰሩ እኤአ... Read more »

 የሸማቾች ማህበራት ዝግጁነታቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል !

ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ባደረገችው የመጀመሪያው የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ የአሰር አመት መሪ እቅድ በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ለውጦችን ማሳየት ችላለች። በግብርናው ዘርፍ በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት፣ በቡና ልማትና ግብይት፤፣ በቱሪዝም ዘርፍ የቱሪስት... Read more »