በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ዙሪያ ተገቢውን ግንዛቤ መፍጠር ያስፈልጋል

የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ) በአህጉሪቱ የዝንጀሮ ፈንጣጣ የተስፋፋባቸው ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ጨምሮ ሌሎች ሀገራት ላይ ክትባት ሊሰጥ እንደሚገባ ማዕከሉ ማሳሰቡ፤ የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣን የዓለም የጤና ስጋት ነው ሲል... Read more »

‹‹የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል!››

ማህበረሰባችን ስግብግብነትን እና ማጭበርበርን የሚያነውርበት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የኖረ ማህበረሰባዊ ስነ ቃል አለው። ‹‹የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል›› የሚለው አንዱ ነው። የራሱ ያልሆነ ነገር አጭበርብሮ የሚወስድ ሰው ፈጣሪ አይባርክለትም፣ የራሱንም ጭምር ይቀጣዋል... Read more »

ድል ብቻ ሳይሆን ቁጭትም አንድ ያድርገን

ኢትዮጵያ በዘመናት ሂደት ውስጥ ከኋላቀርነት ለመላቀቅ የምታደርገው ጥረትና የለውጥ መሻት ተቋርጦ አያውቅም። ይህ ጥብቅ ፍላጎት ግን በጥቂት ፈተናዎች ምክንያት ሲገታ የተመለከትንበት ግዜ በርካታ ነው። ከዚህ ውስጥ በውስጥና በውጪ የሚነሳው ግጭትና ጦርነት አንዱ... Read more »

የዓለም አቀፍ የሥልጣኔ ተነሳሽነት (GCI) የቻይና- አፍሪካ ሥልጣኔዎች መካከል ያለውን ወዳጅነት ያበረታታል

የዓለም አቀፍ ሥልጣኔ ተነሳሽነት /Global Civilization Initiative (GCI) /ሃሳብ ለመጀመሪያ ጊዜ በቻይው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ እ.ኤ.አ. መጋቢት 15 ቀን 2023 በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ እና በዓለም የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል በከፍተኛ ደረጃ ተካሂዶ በነበረው... Read more »

 ደስታና የአእምሮ ሰላም መነሻቸው ከሀገር አረንጓዴ ልብስ ውስጥ ነው

ነሐሴ 17/ 2016 ዓ.ም እለተ ዓርብ ኢትዮጵያውያን በጋራ ታሪክ ሰራን። ቃል ተግባር ሆኖ በዓለም ታሪክ ማንም ያልቻለውን የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ እውን አደረግን። ከዳር እስከዳር በአራቱም ማዕዝን የኢትዮጵያን ስምና ክብር ከፍ ያደረገ ሕዝባዊ... Read more »

 ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊነት

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገብቶ ከነበረበት አጣብቂኝ መውጣት እንዲችል የለውጡ መንግሥት ባለፉት ስድስት ዓመታት እንደ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ያሉ እርምጃዎችን ሲወሰድ ቆይቷል። በተለይ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንዲያንሰራራ በማድረግ አዲስ ተስፋ... Read more »

ተቀያያሪውን የግብፅ ስልት ያገናዘበ ምላሽ ለመስጠት

የኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ዘመናትን የተሻገረ ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት ያላት ሀገር መሆኗ ይታወቃል። አልፎ አልፎ ከሚከሰት አለመግባባትና ግጭት ባሻገር ስኬታማ የሚባል የኢኮኖሚ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ትስሰሮችን ፈጥራ እስካሁን መቆየት ችላለች። ቀጣናው የተረጋጋ እንዲሆን... Read more »

የመቆጠብ ፋይዳ ጎልቶ የታየበት የንፋስ ስልክ-ላፍቶ ክ/ከተማው ማኅደር

“ሰውን ሰው ያደረገው ዕቁብ ነው“ የሚባል እድሜ ጠገብ አገላለፅ አለ። ሁሉም እስከተቀበለው፤ እቁብ ጣዮችን ሁሉ እስከ ጠቀመና “ሰው እስካደረገ“ ድረስ ብያኔውን ከመቀበል፣ አፅድቆ ከማለፍና የተግባሩ ተሳታፊ ለመሆን ከመጣር ውጪ ምርጫ የለም። ልክ... Read more »

አትሌቲክሳችንን ከህመሙ ማን  ይፈውሰው ይሆን?

ኢትዮጵያ በዓለም ከምትታወቅባቸው መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ የአትሌቲክስ ስፖርት ነው። ጀግኖች አትሌቶች አበበ ቢቂላና ማሞ ወልዴ በሮም፣ በቶኪዮና ሜክሲኮ ኦሎምፒኮች በማራቶን በተከታታይ በማሸነፋቸው እስከ አሁን የኢትዮጵያ ስም በኦሎምፒክ መዝገብ በክብር በወርቅ ተጽፎ... Read more »

 ኢትዮጵያን ከቀይ ባሕር ቀጣና ማራቅ የሚቻል አይደለም

ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር፤ የቀጣናው ወሣኝ ሀገር ናት። ወሣኝ መሆኗ ደግሞ ለራሷ ብቻ ሣይሆን በዓለም ፖለቲካ ቁልፍ ሚና ያላቸው ሀገራት የሚገነዘቡት ነው። ለምዕራባውያን ሆነ ለዓረቡ ዓለም በመልክዓ ምድር አቀማመጧ፣ ባላት የተፈጥሮ ሃብት ብሎም... Read more »