ዛሬን ለነገ ትሩፋት

መጪውን በኳለና በሳለ መልኩ ‹የዛሬ ትጋት ለነገ ትሩፋት› በሚል አመርቂ ሃሳብ የአዲስ ዓመት የመጨረሻ እለት የሆነውን ጳጉሜን አምስትን ዋጅተናል፡፡ እንደሚታወቀው ጳጉሜን ወር የአስራ ሶስት ወር ጸጋን የያዘ የዘመን አጭር ግን ደግሞ የታሪክ... Read more »

በህብረት ስንቆም ሰላምን ማስፈን ቀላሉ ፈተና ነው!!

ህብረት ለሰው ልጆች ማህበራዊ መስተጋብር ወሳኝ ሚና ያለው መርህ ነው። አብሮነት የተለየ ማንነትን፣ ባሕልን ወይም ሃሳብን የሚያከብርና የሚያስተናግድ በሰላም የመኖር መሠረት ነው። ዩኔስኮ የአብሮነት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲከበር ያደረገው የዓለም ሕዝቦች... Read more »

ህብራችን- ለሰላማችን

በአንድነት የተጣመረ፣ በጥንካሬ ድር የተጋመደ ማንነት በዋዛ ፈዛዛ አይበጠስም:: አንዱ በአንደኛው ህብር ተጣምሮ ዘመንን ይሻገራል እንጂ፤ ይህን እውነት ወደ ኢትዮጵያዊነት ቀለም ስናመጣው ደግሞ ትርጓሜው ይደምቃል :: ኢትዮጵያዊነት ምንጊዜም በአንድነት ተምሳሌት ይገለጻል:: ህብሩ... Read more »

ህብራዊነት ዶግማ፣ ህብራዊነት ቀኖና ነው

እኛ ማን ነን? …እኛ ኢትዮጵያውያን ነን! ኢትዮጵያውያን የሆነው ግን “ኢትዮጵያ” ከምትል ሀገር ላይ “…ውያን” የምትል ምዕላድ ስለተቀጠለልን ብቻ ይመስለን ይሆን? አይምሰለን! ምናዊ እንደሆን ብቻ ሳይሆን ማን እንደሆን የሚናገሩ ህልቁ መሳፍርት ቃላት ከስሙ... Read more »

ሉዓላዊነት ለሁለንተናዊነት

‹ህብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት› የጳጉሜን 3 አንቂ ሃሳብ ሆኖ ሲመጣ በብዙ ምክንያት ነው። ሉዓላዊነት የአንድ ሀገርና ሕዝብ የመኖር፣ የመሥራት፣ እንደሀገር የመቆጠር፣ የመበልጸግ እንዲሁም የደህንነት መሠረት ነው። ቤት በምሰሶ እንደሚጸና ሁሉ የሀገር የጽናቷ ማረጋገጫም... Read more »

አምና ይህን ጊዜ …

እንደመነሻ … ዕለቱ አዲስ ዓመት ሊገባ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት የቀሩት የዓውደ ዓመት ዋዜማ ነው። ሁሌም ዓመት በዓል ሲደርስ የሚኖረው ግርግርና ዝግጅት ዛሬም ቀጥሏል። አዎ! ዓውደ ዓመት ነው። ለዚያውም አዲስ ዓመት። ይህን ጊዜ... Read more »

የአገልጋይነት ባሕል ለመፍጠር

የአንድን ሀገር እድገት ወደኋላ ከሚጎትቱ ጉዳዮች መካከል የቢሮክራሲ ጥራት መጓደል ዋንኛው ምንጭ መሆኑን አምናለሁ። በዋናነት ይህ ስር የሰደደ ችግር የሚፈጠረው ደግሞ በመንግሥት ተቋማትም ይሁን በግል መሥሪያ ቤቶች ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች አገልጋይነት ባሕሪ... Read more »

ለውጥ ከራስ ይጀምራል!

ለውጥ አስፈላጊና ተፈጥሮአዊ ሂደት ቢሆንም ቀላል ደግሞ አይደለም። ሁሉም ነገር በለውጥ ሂደት ላይ ነው። በተፈጥሮ፣ በቴክኖሎጂ፣ በማህበራዊ ሕይወት፣ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በዕድሜ፣ በግንኙነት ወ.ዘ.ተ ለውጦች አሉ። ለውጥን ማስቀረት አይቻልም። በዚህ ክፍለ ዘመን በቴክኖሎጂና... Read more »

የቅናት በቀል

ዝናቡ ያለማቋረጥ እየዘነበ አካባቢውን ከማረስረስ አልፎ አጨቅይቶታል። ዝናብ እና ብርዱ ቆፈን ያስያዘው ታደሰ መላኩ፤ ክረምቱን እንደለመደው ደጀኔ ግሮሰሪ ሄዶ በማርታ እቅፍ ውስጥ ለማሳለፍ አሰፍስፏል። በሐምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ታደሰ አዘውትሮ ወደሚመላለስበት... Read more »

«አገልጋይነት የተለወጠ አስተሳሰብን ይጠይቃል» – አቶ ሰለሞን ተስፋዬ የሥራ አመራር ባለሙያ

አመራርነት አገልጋይነት ነው። በአዲስ አስተሳሰብ እና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ማገልገል ነው። መሪዎች የተሰጣቸውን ኃላፊነት በብቃት ይዘው ሕዝብን ወይም ተቋምን ሲያገለግሉ እንደ ተቋም ሆነ እንደ ሀገር ለውጥ ይመጣል። በዛሬው የዘመን እንግዳ ገጽ በአገልግሎት... Read more »