የማንበብ ፍቅር በሌለበት የማንበብ ባህል

እኛ ኢትዮጵውያን ጨዋነታችንን፣ ሰው አክባሪነታችንን፣ ጀግንነታችንን ዓለም የሚያደንቅልን መልካም ዕሴቶቻችን ናቸው። ሃቀኝነታችን፣ እንግዳ ተቀባይነታችንና በአብሮነት ላይ የተመሰረተ ማህበራዊ ኑሯችንን ጨምሮ የሌሎችም በርካታ ጠቃሚ ባህሎች ባለቤቶች መሆናችንም የሚያስከብሩንና የሚያኮሩን ናቸው። በአንጻሩ ኢትዮጵያውያን በተደጋጋሚ... Read more »

“ሁሉም በጊዜው” እና “ለሁሉም ጊዜ አለው”

መከራና ደስታ ሀብትና ድህነት ስቃይና ምቾት የሚፈራረቁበት ኑሯችን ነው እንጅ ቀኑን ‘ሚያሳጥረው የሚያስረዝመውም ቀን በራሱ ጊዜ የሚረዝም የሚያጥርበት ምንም ኃይል የለውም፤ የሚረዝም የሚያጥረው የሚቀያየረው እኛ ያለንበት ሁኔታው ነው እንጅ ቀኑን ሚያሳጥረው ቀኑን... Read more »

መንግሥት እንደ አገሩ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም

አዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 12 ቀን 2012 ዓ.ም ይዞት የወጣው ዜና በርካቶችን አስገርሟል። ዜናው ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በየወሩ ሳይቆራረጥ ከእጃቸው የሚገባ አስራ ስምንት ሺ ብር የቤት ኪራይ አበል እንዲከፈላቸው የሚኒስትሮች ምክር ቤት... Read more »

«መኖሪያ»፣ የአዕምሮ ሰላምና የአገር ዕድገት

በኢትዮጵያውን የዘመን አቆጣጠር ቀመር መሰረት ዓለም ከተፈጠረ፣ ዘመን ከተቆጠረ ነገ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም 7512 ዓመት ይሞላዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ የመጀመያዎቹ 5500 ዓመታት የመጀመሪያው ሰው፣ አዳም የፈጣሪውን ትዕዛዝ ባለማክበሩ የተነሳ በደረሰበት እርግማን... Read more »

የአዕምሮ ማሳጅ ቤቶች

በእርግጥ የሥነ አዕምሮና ሥነ ልቦና ሊቃውንት እንደሚሉት እንደ ጭንቀት፣ ድብርትና ከመሳሰሉ ሌሎችም አዕምሮ በሽታዎች ለመዳን ተመራጩ መንገድ ራሳችንን በሥራ ውስጥ መደበቅ ነው። ይሁን እንጅ “ሰውም ሊሚት አለው” እንዳሉት ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም ድካም... Read more »

እየተሸነፉ ኩራት የለም!

ሥረ ነገር እኛ ኢትዮጵያውያን ዓለም በዋነኝነት የሚያውቀን በቀደምት ሥልጣኔያችንና በጀግንነታችን ነው። በአንድ እሴት ላይ ከራስ አልፎ በሌሎች ዘንድ ለመታወቅ ድርጊቱ በተግባር ተደርጎ … አስመስሎ ሳይሆን ሆኖ መገኘት አለበት። ከዚህ አኳያ እኛ ኢትዮጵያውያን... Read more »

ፖለቲካ ሲበላሽ ከቤተ ሙከራ ያመለጠ ቫይረስ ይሆናል

ተወዳጇ ሁለገብ የጥበብ ባለሙያና የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ከሰሞኑ በአንድ መድረክ ላይ ተገኝታ ባደረገችው ንግግር “ኢትዮጵያ በተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከዓለም አንደኛ ናት ተብሏል።ይኼ ከቤታቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር... Read more »

የብዙኃኑን ህይወት የሚለውጥ ሰብዓዊ ቢዝነስ

የጥንቱ ሰው የዛፍ ፍሬ እየለቀመ በጥሬው ከመመገብ ምግቡን አብስሎ መጠቀሙ የበለጠ ጥቅም ያለው መሆኑ ገብቶት እንዲሁም ራሱን ከብርድና ከጠላት ለመከላከል ድንጋይን ከድንጋይ በማጋጨት እሳትን ፈጠረ፡፡ በተናጠል ተበታትኖ ከመኖር አንድነት ኃይል መሆኑን ተገንዝቦ... Read more »

ምስጉን ተወቃሾች

በዚህ ምድር ላይ እንደ ሰው ያለ የተለየ ባህሪይ ያለው ፍጡር ያለ አይመስለኝም። ትንሽ እንዳትለው ከሁሉ በላይ ሆኖ በፈጣሪው አምሳል ተፈጥሯል፤ እንዳትጠላው እግዚአብሔር ራሱ ከሁሉ አስበልጦ ወዶታል፤ ክፉ እንዳትለው በመልካምነታቸው ዓለምን ያዳኑ ሰዎች... Read more »

የቀደመውን መንገድ የዘነጋው የሙያ ዘርፍ

ህክምና ከፈጣሪ በታች ክቡር የሆነውን የሰው ልጆች ህይወት ከተለያዩ አደጋዎችና በሽታዎች ለመከላከልና በጤንነት ጠብቆ ለማቆየት የምንጠቀምበት የዕውቀት ዘርፍ በመሆኑ ትልቅ ክብር የሚሰጠው ሙያ ስለመሆኑ አያጠያይቅም፡፡ ምክንያቱም ሰው በህይወት ካልኖረ፣ ጤናማም ካልሆነ ምንም... Read more »