‹‹ወደቀ›› ሲሉ ‹‹ተሰበረ››

በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው ‹‹በስንቱ›› ሲትኮም ድራማ ላይ ያየሁት አንድ መልዕክት፤ ተማሪ እያለሁ በቤተሰብ፣ በጎረቤትና አካባቢ የታዘብኳቸውን ነገሮች አስታወሰኝ:: ከድራማው ልጀምር:: ገጸ ባህሪው (በስንቱ) ሥራ ለቋል:: ሥራ የለቀቀው አነቃቂ ንግግር ሰምቶ... Read more »

የቅድመ ምርጫው ሂደቶች ለድህረ ምርጫ ሰላም ወሳኝ ናቸው

ምርጫ 2013 ሊካሄድ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል። ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የድምጽ መስጫ ቀን ሆኖ መወሰኑ ይታወቃል። በፀጥታ ችግሮችና በሌሎች ምክንያቶች ሰኔ 14 ቀን ድምጽ መስጠት በማይቻልባቸው በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች ደግሞ... Read more »

እጅግ አሳሳቢው የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት

ሰሞኑን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ‹‹በፓርቲው ስብሰባ ላይ ተናገሩት›› ተብሎ በአማተር የሐሰት መረጃ አቀናባሪዎች የተዘጋጀ ድምጽ አዳምጠናል፤ አዳምጠንም ብዙ ታዝበናል። የሐሰት መረጃው ይፋ ከሆነ በኋላ በተመለከትናቸው ዓይነተ ብዙ ምላሾች... Read more »

ከከፍተኛ ባለስልጣንነት ወደ ተራ ወንበዴነት

ኢያሱ መሰለ ኢትዮጵያ እንዳሳለፍናቸው ጥቂት ዓመታት አይነት የብርሃንና ጨለማን ትንቅንቅ አላስተናገደችም ብል አላጋነንኩም። የፈነጠቀልንን ብርሃን እያጣጣምን ከርቀት በሚታየን ተስፋ ፈካ ማለት ስንጀምር የጨለማ ሃይሎች በሚፈጽሙት እኩይ ሴራ የሀገራችን ሰማይ ይጠቁራል። እርሱን አልፈን... Read more »

ማብቂያው መቼ ነው?

ራስወርቅ ሙሉጌታ አርብ ረፋድ ላይ ነበር የበዓሉ ድካም ከሥራ ጋር ተደርቦ ድብርት ስላስያዘኝ አምስት ሰዓት አካባቢ ሻይ ለመጠጣት ከቢሮዬ ወጥቼ አራት ኪሎ አደባባይ ስደርስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ፋኩሊቲ በኩል ትንሽዬ ግር... Read more »

አስቸኳይና የተቀናጀ መፍትሄ የሚሻው የዲፕሎማሲ አቅም

 አንተነህ ቸሬ የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል የወሰደው ሕግ የማስከበር እርምጃ ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ ብዙዎቹ ዓለም አቀፍ (የውጭ) መገናኛ ብዙኃንና ዓለም አቀፍ ተቋማት ስለጉዳዩ የሚያሰራጩት ዘገባ በእውነተኛ መረጃ ላይ ያልተመሰረተ፣ ነባራዊ ሁኔታዎችን ከግምት... Read more »

አገር በቀል የመዳኛ መንገዶችን ለዚህ ጊዜ

“በእጃችን ያለውን ሁሉ የመጠቀም ጥሪ” ኮሮና ቫይረስ የሚባል አደገኛ ወረርሽኝ መከሰቱንና የዓለም የጤና ስጋት መሆኑን አስመልክቶ በአገራት አባልነት አማካኝነት የሰው ልጆችን ጤና በበላይነት የመጠበቅ ኃላፊነት የተሰጠው የዓለም የጤና ድርጅት ከዛሬ ስድስት ወራት... Read more »

ቀጣዩ የዓለም የኃይል ሚዛን መወሰኛ

መጽሐፈ ሔሮዳተስ ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ? “እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ከፈጠረ በኋላ ስለውሃው (የተፈጠሩት ፍጥረታት ውሃ ስለሚያስፈልጋቸው ማለታቸው ነው) ግዮን ብሎ አንደኛው የኢትዮጵያን ዓባይን ውሃ ነው እንዲፈስ ያደረገው። ይህም ዓለምን ሁሉ እየዞረ ያጠጣል ይላል።... Read more »

ኮሮና ቫይረስ በሴራ ትንተና ቅኝት

በዛሬው ምልከታችን ከውልደት ጀምሮ እስካሁን ድረስ በኮሮና ዙሪያ በስፋት የተሰራጩ የሴራ ትንተናዎችን በማሳየት በሽታው ለሴራ ተጋላጭ ሆኖ ወደ ምድራችን መምጣቱንና አሁንም የሴረኞች ግብዓት ሆኖ መቀጠሉን ተጨባጭ ማሳያዎችን እያነሳን ለማየት እንሞክራለን። ከወረርሽኙ ጋር... Read more »

የራስን ዕሴት በመጠቀም ከራስ ጋር መታረቅ

ኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዓመታት የዳበረ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሃብት ባለቤት፣ ከሁሉም በፊት የነቃች፣ የሰው ዘር መገኛና የሰው ልጆች ስልጣኔ መነሻ እርሾን የጣለች አኩሪ ታሪክ ያላት ታላቅ ሃገር ብትሆንም ቀድማ ወደፊት መጓዝ ያልቻለች መሆኗ... Read more »