አሁን አሁን ሁሉም ነገር ፖለቲካ እየሆነ በተቸገርንባት “አፍቃሬ ፖለቲካዋ” ኢትዮጵያችን ከፖለቲካ ውጪ ሌላ ህይወት የሌለ እስኪመስል ድረስ በጓዳም፣ በጎዳናም፣ በቤትም፣ በመስሪያ ቤትም፣ በተናጠልም በሚዲያም አየሩን ሁሉ የተቆጣጠረው ፖለቲካው ነው። በተለይም በዋናውም ይሁን... Read more »
አንድነት የሚለውን ቃል የደስታ ተክለ ወልድ የአማርኛ መዝገበ ቃላት “አንድ መሆን፣ በባህርይ በግብር መሳተፍ፣ መተባበር፣ መጣመር” በማለት ይተረጉመዋል። ተሰማ ሀብተ ሚካኤል ግጽው በበኩላቸው ከሳቴ ብርሃን የአማርኛ መዝገበ ቃላት በሚል በ1951 ዓ.ም ባሳተሙት... Read more »
አሁናችንን ስጋት ላይ የጣሉ የቅድም ችግሮች ብዙዎቻችን በአሁኑ ወቅት በአገራችን እየተፈጠሩ ያሉ አሳሳቢ ችግሮች አሁን የተፈጠሩ ይመስለናል፡፡ ነገር ግን ችግሮቹ ባለፉት ሥርዓቶች ጠልቀው የተተከሉ፣ በቂ ጊዜ አግኝተው እንክብካቤ እየተደረገላቸው ያሉ፣ ሥር ይዘው... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ በአገሪቱ የታየውን ለውጥ ተከትሎ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ በርካታ ሁነቶች ተከስተዋል። በለውጡ ሂደት የታዩ ብዙ መልካም ነገሮች መኖራቸው እንዳለ ሆኖ በዚያው ልክ ለውጡን... Read more »
«ሰው ምንድነው?» ፡- ለዳዊት ጥያቄ የተሰጠ ምላሽ በዓለማዊውም ይሁን በመንፈሳዊው እሳቤ ብንመረምረው ሰውነት ከሁሉም በላይ ከፍ ብሎ የተቀመጠ ቀዳማዊ ኃልዮት ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ ሰው ሆኖ መፈጠርም ከፍጥረታት ሁሉ በላይ የሆነ ታላቅ ክብርን የሚያቀዳጅ... Read more »
ከህጎች ሁሉ የበላይ የሆንከው፤ ሁላችንም የምንገዛልህ፣ የምናከብርህ፣ በስምህ የታሰርንልህ፣ የተገረፍንልህ፣ የሞትንልህ ውዱ ህገ መንግስታችን (ከተለያየንበት ጊዜ ጀምሮ አልልህም) ከተገናኘንበት ጊዜ ጀምሮ ለጤናህ እንደምን አለህ? ካላንተ ፍቅርና ችግር በስተቀር እኛ ለጤናችን ደህና ባንሆንም... Read more »
መንግሥትነት፡- ከታላቅነቱ ክብደቱ፤ከክብደቱ ታላቅነቱ የሰዎች ሁለንተናዊ ማንነት የሚቀረጸው በወላጆ ቻቸው መሆኑን ለማረጋገጥ እኔ ጥሩ ማሳያ ነኝ። ከፈጣሪዬ ጀምሮ የአስተማሪዎቼ፣ የጓደኞቼና የአደኩበት ማህበረሰብ ድርሻ እንዳለ ሆኖ አሁን ያለው የእኔ ማንነት ሙሉ በሙሉ የወላጆቼ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ አንባብያን? በዓል እንዴት ነበር? አለፈ አይደል? ከዚህ ቀጥዬ “እንኳን አደረሳችሁ” ለማለት እወዳለሁ፡፡ ምነው ወዳጄ በሰላም ነው “ለየትኛው በዓል ነው እንኳን አደረሳችሁ የምትለን በዓሉ እኮ አለፈ” እንዳትሉኝ፡፡ ለዘመን መለወጫ እና... Read more »
በውብ ተፈጥሮ ያጌጠች፣ የራሷ ፊደልና የዘመን አቆጣጠር ያላት፣ የታላላቅ ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶች ባለቤት፣ የሰው ዘር መገኛ፣ ቀደምት የስልጣኔ ምንጭ፣ በቅዱሳት መጽሐፍት ተደጋግማ የተጠቀሰች፣ ስለ ሰብዓዊነቷና ስለደግነቷ “አትንኳት” የተባለች፣ በክብሯ በመጡባት ላይ ደግሞ... Read more »
ከሰሞኑ 70 የፖለቲካ ፓርቲዎች የረሃብ አድማ ለማድርግ መዘጋጀታቸውን እወቁልኝ ብለዋል። ምን ሲሆን መራብን መረጣችሁ? ሲባሉም ‹‹በምርጫና ፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ላይ በተደጋጋሚ ተቃውሞ በማሰማት እንዲሻሻል ብንማፀንም ምላሽ ማግኘት ባለመቻላችን ነው ›› ብለዋል። የፖለቲካ... Read more »