ዓለማችን እና ከድህነት የመውጣት ሰናይ ዕቅዷ ዋነኛው የሰው ልጆች ጠላት ድህነት መሆኑ የገባት ዓለማችን በተናጠል ስታደርግ የነበረውን ጥረት ወደ ጋራ ትግል ቀይራ በድህነት ላይ ይፋዊ ዘመቻ ከጀመረች ሁለት ድፍን አስርታትን ጨርሳ ወደ... Read more »
ክፍል ሁለት አፍሪካና ኮሮና በሐሚልተን አብዱልአዚዝ አሻም፣ ጤና ይስጥልኝ? ከቤት ናችሁም አይደል? አደራ ከዚያው ሁኑ እንዳትወጡ። ከመጣብን መዓት እና የአምላክ ቁጣ ብቸኛው ፈውስ ከቤታችን ሁነን የፈጣሪን ምህረት መማፀን ነው። ግዴለም ይህም ያልፍና... Read more »
በአንድ ነገር ላይ ከራስ አልፎ በሌሎች ዘንድ ለመታወቅ ድርጊቱ በተግባር ተደርጎ፣ አድራጊውም አስመስሎ ሳይሆን ድርጊቱን በተግባር ፈጽሞ፣ በሃሳብ ሳይሆን በገቢር ሆኖ መገኘት አለበት:: ከዚህ አኳያ ስንመለከተው እኛ ኢትዮጵያውንም በጀግንነታችንና በኩሩነታችን በዓለም ህዝብ... Read more »
ቅኝ ግዛትና ባለድሉ የአፍሪካውን አንድነት ድርጅት የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እና የጋናው ፕሬዚዳንት ክዋሜ ንኩሩማህ መሪ ሚና የተጫወቱበትና እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ግንቦት 25 ቀን 1963 በአዲስ አበባ የተፈረመው የአፍሪካ... Read more »
በመላው ዓለም የምንኖር ድሆች ከበለጸጉት አገራት በአብዛኛው ከምዕራባውያን እርዳታ እንቀበላለን። ለአብነት ታዋቂው የአሜሪካ ባለ ሃብት ቢል ጌትስና ባለቤታቸው ሚሌንዳ ጌትስ አፍሪካ ውስጥ የብዙዎችን ሕይዎት እያሻሻለ የሚገኝ ትልቅ የእርዳታ ፕሮጀክት አላቸው። ታዲያ ከአሜሪካ... Read more »
ነጻነት፡- ታላቁ የሰው ልጆች ሃብት ነጻነት ፈጣሪ ለሰው ልጆች ከሰጣቸው ውድ ስጦታዎች ሁሉ የሚበልጥ ነው። ለዚህም ትልቅ ማሳያ የሚሆነው ፈጣሪ ሌላውን ፍጥረት ሁሉ የፈጠረው ሰውን እንዲያገለግሉ በሰው ቁጥጥር ሥር እንዲኖሩ አድርጎ ሲሆን... Read more »
የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ዋነኛ አንቀሳቃሽ ኃይል መረጃ ስለመሆኑ ተደጋግሞ ተነግሯል፡፡ የሃያ አንደኛውን ክፍለ ዘመን ልዩ የሚያደርገው ደግሞ መረጃ ኃይል መሆኑ ብቻ አይደለም፡፡ ኃይሉ የሚገኘው በእያንዳንዱ ሰው እጅ ላይ መሆኑ ነው፡፡ ጥንት... Read more »
“ውሃ ህይወት ነው፡፡” የሚለው አባባል አስር ብር ለማግኘት በልቡ አስር ቦታ ለሚሄድ የኔ ቢጤ ድሃ በአስር ብር ከሚሸጥ ግማሽ ሊትር ውሃን የያዘ ፕላስቲክ ላይ እንዳለው አባባል በከንቱ የተባለ ፌዝ እንዳይመስላችሁ፡፡ አባባሉ ትልቅ... Read more »
የተደበቀው ወረርሽኝ የሰውን ልጅ ለተለያዩ የጤና ችግሮች የሚያጋልጡና ለሞት የሚዳርጉ በሽታዎች ሁሉ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፉ እና የማይተላለፉ በሚል በሁለት ዋና ዋና ምድቦች ይጠቃለላሉ። ከዚህ ውስጥ በገዳይነታቸው የሚታወቁትና በዓለማችን ላይ ለሚከሰተው ለአብዛኛው... Read more »
ብዙዎቻችን በተለይም የእኔ ዘመን ትውልድ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ያለን እሳቤና አመለካከት ከአባቶቻችንና ከአያቶቻችን በእጅጉ የተራራቀ ነው። ኢትዮጵያን አናውቃትም፤ አወቅናት ካልንም የምንናውቀው ረሐቧን፣ እርዛቷን፣ ድህነቷንና ጉስቁልናዋን ብቻ ነው። የምናውቀው ከሁሉም ቀድማ የዕውቀት ብርሃን... Read more »