የዘረኝነት አስከፊ ገጽታዎች እስከአሁን ድረስ በሰው ልጆች ላይ ከደረሱ ጥፋቶች መካከልም የዘረኝነትን ያህል አውዳሚ ጉዳትና እልቂት ያስከተለ የለም፡፡ ከስድስት ሚሊዮን በላይ አይሁዶች ከምድረ ገጽ የጠፉት ዘረኝነት በፈጠረው የጥላቻ መንፈስ ነው፡፡ 12 ሚሊዮን... Read more »
ስኬታማ ሰዎችን ከሌሎች ሰዎች ከሚለዩዋቸው ምክንያቶች መካከል አንደኛውና ዋነኛው ነጥብ መጥፎ አጋጣሚዎችን አቅጣጫቸውን አስቀይረው ለመልካም ነገር የመጠቀም ችሎታቸው መሆኑን ከሦስት ሳምንታት በፊት በዚሁ አምድ ላይ ለመጠቆም ሞክረን እንደነበር እናስታውሳለን። ችግር ሲገጥመን “ለምን... Read more »
ታህሳስ 7 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ አራት ሰዎችን አጭበርብሮ ገንዘብ በመቀበሉ ስለተቀጣ አታላይ ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ ጋኔን እጎትታለሁ ሲል የነበረው አንድ ሺ ብር ተቀጣ “ጋኔን ጎትቼ በማነጋገር ከሕመማችሁ... Read more »
አንዳንድ ጊዜ ሳስበው መላው የሰው ልጅ ታሪክ የፍርሐት ታሪክ ይመስለኛል።ምክንያቱም ሰው በኖረባቸው ዘመናት ሁሉ ራሱን ሲፈራ ኖሯል።ማለትም “ከራሴ ወገን ጥቃት ሊሰነዘርብኝና ልጠፋም እችላለሁ” በሚል የራስ ፍርሐት ከመሰሉ ሊሰነዘርበት የሚችለውን ጥቃት ለመመከትና ከሚያስበው... Read more »
ስኬታማ ሰዎችን ከሌሎች ሰዎች ከሚለዩዋቸው ምክንያቶች መካከል አንደኛውና ዋነኛው ነጥብ መጥፎ አጋጣሚዎችን አቅጣጫቸውን አስቀይረው ለመልካም ነገር የመጠቀም ችሎታቸው ነው:: እነዚህ ሰዎች የነገሮችን ተቃርኗዊ ሁለትዮሽ ተፈጥሮ(Paradoxical Duality Nature) በሚገባ የተረዱ ናቸው:: ሰውን ጨምሮ... Read more »
‹‹ሞት ይቅር ይላሉ ሞት ቢቀር አልወድም፤ አፈሩም ድንጋዩም ከሰው ፊት አይከብድም›› ያልታወቀ ባለቅኔ… ጎህ ቀዶ አረፋፍዷል። በጎዳናው አፋቸውን በቁራጭ ጨርቅ የሸፈኑ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከወዲያ ወዲህ ይራኮታሉ። ቀኑ ፀሐያማ ቢሆንም የስጋት ደመና... Read more »
ለሕዝብ ፍላጎት የመታገል የፊት መስመር ሚና ሁሌ ተደጋግሞ እንደሚባለው ዴሞክራሲ የረጅም ጊዜ ግቦችን ያነገበና በሂደት የሚገነባ የአስተዳደር ሥርዓት ነው።ታዲያ የግንባታ ሂደቱ የመጨረሻ ግብ ሕዝብን የሥልጣን ባለቤት ማድረግ ነውና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት ሁሉም... Read more »
ትኩረቴ በሀገሬ “የዴሞክራሲ አጫዋቾችና ተጫዎቾች ነን” ባዮች ላይ ያተኮረ ነው።የርዕሰ ጉዳዬን ሃሳብ ያጎለበትኩትም ካነበብኳቸው በርካታ መጻሕፍት እና በውሎ አምሽቶ ከቃረምኳቸው ትዝብቶቼ በመቀነጫጨብ ይሆናል።“ቀነጫጭቤ” ያልኩት እንደ ልብ ሃሳቤን በምልዓት ለመዘርገፍ የጋዜጣው አምድ የአርብ... Read more »
ለመሆኑ ትንቢት ምንድነው? ከኮሮና ጋር ተያይዞ የሰው ልጅ አንዳንድ ሃሳቦችን ቆም ብሎ በጥልቀት የሚመረምርበት ዕድል አግኝቷል። እኔም በዚህ ዙሪያ ቀልቤን ከገዙኝ ጉዳዮች መካከል የመጀመሪያ ያልኩትን ባለፈው ጽሁፌ አቅርቤላችኋለሁ። ለዛሬ በይደር ያቆየሁትን ይዤ... Read more »
ሐሳቦችን በጥንቃቄ መመርመር እንዳለብን አበክራ የምትመክረን ታላቋ እንስት አሳቢ አያን ራንድ ደጋግማ የምታነሳልን አንድ ሐሳብ አለ። ሐሳቦችን በሚገባ አጢናቸው “Take Ideas Seriously” ትለናለች ብርቱ አሳቢዋ አያን ራንድ። ከነብዙ መአቶቹም ቢሆን ኮሮና ካስተማረን... Read more »